Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኦነግ ሸኔ እንደ ጳጳስ! ሙሉ እውነቱ ገና ይወጣል!

Post by Horus » 23 Jan 2023, 22:55

የኦሮሙማ ሰልቃጮች ቁልጭ አድርገው ምን እንደ ሚፈልጉ ነግረውናል! ይህ የቤተ ክርስቲያን ውዝግብ አይደለም ! የኢትዮጵያ ህልውና ጦርነት ነው! ኢትዮጵያዊያን ለረጅም ግዙፍ የነጻነት ጦርነት መዘጋጃቸው ዛሬ ነው !