Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የተፈነቀሉት ፓትርያሪኩ ሳይሆን ሲኖዶሱ ነው። ሲኖዶሱ 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የመላ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም! እነ 'ሰይጣን ይግዛን'ና ጦርነቱ ይቀጥል ብለው ኮንግረስ የሄዱ ተፈነቀሉ።

Post by sarcasm » 23 Jan 2023, 19:27

አምና ፓትርያሪኩ አይወኩሉንም ያሉ በአዲሱ ሲኖዶስ ተፈነቀሉ። 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የዛው አከባቢ ብቻ ሲኖዶስ ነው ።

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የተፈነቀሉት ፓትርያሪኩ ሳይሆን ሲኖዶሱ ነው። ሲኖዶሱ 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የመላ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም! እነ 'ሰይጣን ይግዛን'ና ጦርነቱ ይቀጥል ብለው ኮንግረስ የሄዱ ተፈ

Post by sarcasm » 23 Jan 2023, 19:46

sarcasm wrote:
21 Sep 2021, 17:02
sarcasm wrote:
21 Sep 2021, 13:35

It is utterly astonishing for all these bishops to argue against negotiations to resolve the Tigray War. Why would they really want the war to continue? It seems that Ethiopian orthodox church and negotiations / reconciliations are becoming oxymoron.
የጦርነቱ ይቀጥል ሲኖዶስ ቃለ መጠይቅ በየጦርነቱ ይቀጥል ሲኖዶስ ቃለ መጠይቅ በVOA

Fast forward to 7:38

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የተፈነቀሉት ፓትርያሪኩ ሳይሆን ሲኖዶሱ ነው። ሲኖዶሱ 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የመላ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም! እነ 'ሰይጣን ይግዛን'ና ጦርነቱ ይቀጥል ብለው ኮንግረስ የሄዱ ተፈ

Post by sarcasm » 23 Jan 2023, 20:53

sarcasm wrote:
23 Jan 2023, 19:27
አምና ፓትርያሪኩ አይወኩሉንም ያሉ በአዲሱ ሲኖዶስ ተፈነቀሉ። 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የዛው አከባቢ ብቻ ሲኖዶስ ነው ።
"ፓትርያሪኩ አይወኩሉንም!" ብሎ የአንድ አከባቢ የሆነው ሲኖዶስ ፓትርያሪኩ ሲክድ

ስለ ፓትርያሪክ ክህደትስ ቀኖናው ምን ኢንደሚል ኣይነግሩንም

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የተፈነቀሉት ፓትርያሪኩ ሳይሆን ሲኖዶሱ ነው። ሲኖዶሱ 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የመላ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም! እነ 'ሰይጣን ይግዛን'ና ጦርነቱ ይቀጥል ብለው ኮንግረስ የሄዱ ተፈ

Post by sarcasm » 25 Jan 2023, 09:45

የእነ 'ሰይጣን ይግዛን '፤ 'ጦርነቱ ይቀጥል'፤ 'ካላሽንህን አንሳ' ሲኖዶስ ለኦርቶክሱ ምን ፈየደ? ለኢትዮጵያስ ምን ፈየደ? ሚልዮኖች የጠፉበት ጦርነት ከማጋጋል ማስቀጠልና በስነሓሳብ ከመምራት በስተቀር፤ ባለፉት 4 ዓመታት ምን ኣደረግን ሊሉ ነው?
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የተፈነቀሉት ፓትርያሪኩ ሳይሆን ሲኖዶሱ ነው። ሲኖዶሱ 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የመላ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም! እነ 'ሰይጣን ይግዛን'ና ጦርነቱ ይቀጥል ብለው ኮንግረስ የሄዱ ተፈ

Post by Abere » 25 Jan 2023, 14:53

አጋንንት የገባበት የወያኔ እርያ (አሳማ) መነኩሳን እና ቀሳውስት በሚደፍርበት ጦርነት የሰማዕትነት ጥሪ ማድረግ ቅዱስ እና ሃይማኖታዊ ስነ-ምግባር ነው። አሁን እንድሁ በእርኩስ መንፈስ እየተመራ ያለው ኦሮሙማ በሽፍትነት ፓትርያርኩን በማባረር እና ቅዱስ ሲኖዶሱን በማፍረስ የጴንጤ እንምነት ለማስፋፋት በሚያደርገው ጦርነት የኦርቶዶክስ ምዕምን የሰማዕትነት ጽዋ ለመጠጣት ተዘጋጅቷል። ይህ ከትግሬ ጦርነት ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። በዚያ ጦርነት ወያኔዎች የሚገባቸውን ዋጋ አግኝተዋል። ድጋሜ ከፈለጉ ይሰጣቸዋል - ልክ ይገባሉ። እንድሁ አለሁበት ማለት ሞኝነት ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የተፈነቀሉት ፓትርያሪኩ ሳይሆን ሲኖዶሱ ነው። ሲኖዶሱ 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የመላ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም! እነ 'ሰይጣን ይግዛን'ና ጦርነቱ ይቀጥል ብለው ኮንግረስ የሄዱ ተፈ

Post by sarcasm » 22 May 2023, 08:14

sarcasm wrote:
23 Jan 2023, 19:27
አምና ፓትርያሪኩ አይወኩሉንም ያሉ በአዲሱ ሲኖዶስ ተፈነቀሉ። 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የዛው አከባቢ ብቻ ሲኖዶስ ነው ።

Please wait, video is loading...
መቼ ይሆን ሲኖዶሱ ኢትዮጵያን የመመስለው?

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የተፈነቀሉት ፓትርያሪኩ ሳይሆን ሲኖዶሱ ነው። ሲኖዶሱ 85% የአንድ አከባቢ ከሆነ፥ የመላ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም! እነ 'ሰይጣን ይግዛን'ና ጦርነቱ ይቀጥል ብለው ኮንግረስ የሄዱ ተፈ

Post by sarcasm » 23 Jan 2024, 09:31

አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ!
የኦሮሚያ ቤተክህነት ተባለ።
እምቢ አላችሁ።
የኦሮሚያ ሲኖዶስ ተብሎም እርቅ መጣ።
እምቢ አላችሁ።

ቢሆን ኖሮ እርቁ የተሾሙ ጳጳሳት እንዲጸድቁ እና አዳዲስ ጳጳሳት እንዲሾሙ ይደነግጋል። አዳዲስ የመንፈሳዊ ከፍተኛ ትምህርት እንዲቋቋሙ ይደነግጋል። የቤተክርስቲያን አሰራርና መዋቅር ለዘመኑ በሚመጥን መልኩ እንደሚሻሻል ይደነግጋል። ስብከተ ወንጌል በኦሮሚያም ሆነ በደቡብ በሰፊው እንዲስፋፋ ቤተክርስቲያን ተገቢውን እርምጃ እንደምትወስድ ይደነግጋል።
ይህ ሁሉ ድንጋጌ አልተፈጸመም። አባቶች በግፍ እና አለአግባብ አስቀድሞ ከተመደቡበት ሀገረ ስብከት ተፈናቀሉ። በማረፊያ በአታቸውም መቀጠል አልቻሉም። በቢሾፍቱ ከተከራዩበት ቤትም ተወስደው ታሰሩ። ተሰደዱ። የኦሮሚያ ሲኖዶስ ደጋፊዎች ታሰሩ። ከስራቸውም ተባረሩ። ብዙዎች የኦሮሚያ ሲኖዶስ ደጋፊዎች አንገታቸውን ደፉ።

ይህ ሁሉ መሆኑ አለአግባብ እንደሆነ ብንወተውትም በመንደር የሚያስቡ እና ሲኖዶሱን እንዳሻቸው የሚያሽከረክሩ ጥቂት ፊት አውራሪዎች ሊሰሙን አልቻሉም። በሚዲያም ከሚዲያ በመለስም ብዙ አልን። ሰሚ ግን አላገኘንም። ከእነዚህ ብርቱ ጥረቶች በኋላ ዝም አልን።

የኦሮሚያ ሲኖዶስ ዝም ሲል ያበቃለት የመሰላችሁ ተሳስታችኋል። ዝምታው የተዳፈነ እሳት ነበር። እንዲሁም ባስፈለገ ጊዜ የሚያነድ፣ የሚያበስል እና የሚያቃና መንፈስ። የሚመራውም ሦስቱን ሕያዋን በሚያደርጋቸው እሳት መንፈስ ቅዱስ ነው።

እናም ስሙ!
አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ!
መንበረ ጴጥሮስ ተቋቁሞላችኋል!!!
እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ደስ ያለን!!!

Please wait, video is loading...

Post Reply