Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Where did Orthodox church got Christ/saint pictures?የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ንፁህ አይደለችም:: የተምታቱ ነገሮች አቅፋ ነው የያዘችው

Post by Abaymado » 23 Jan 2023, 12:32


ቤተክርስትያኗ የምትጠቀምባቸውን ስአላት ከየት አመጣችው?

ፃድቅ እየተባሉ የሚጠሩ አባቶች ይሰገድላቸዋል : በየወሩ አንድ አንድ ቀን ይከበርላቸዋል:: ከየት አመጡዋቸው?

ቤተክርስቲያኗ የምታሳትማቸው ገድሎች ድርሳኖች ለማመን የሚከብዱ ታሪኮች አሉት: ከየት አመጡት?
እነዚህ መፃህፍት ላይ የሰውን ዘሮች የሚያንቁዋሽሹ ነገሮች ይታያሉ:: ለምሳሌ shanqlllla.......


ራሳቸውን ምርጥ አርገው ነው የሚቆጥሩት
ይቺ ቤተክርስታይን ለጥቁር ሕዝብ ያላት አመለካከት የተዛነፈ በመሆኑ : በሚከተሉት የተዛባ አመለካከት እና በሕዝቡ ውስጥ በሰረፀው አመለካከት : ለጥቁር ያላቸው አመለካከት የተንሽዋረረ ነው:: እንሱ እነማን ናቸው? ራሳቸውን ማነን ነው የሚሉት ? በቤተክርስትያን ውስጥ ውስጥ ውስጡን ከፍተኛ ዘረኝነት አለ:: ጥቁር የሆነ ሰው ሌላውን ጥቁር shanqqqqla.....ብሎ የመዘርጠጥ አካሄድ አለ:: ይህ ቤተክርስትያኑ ጥላ የሄደችው ጠባሳ ነው::

ሃይማኖቱ የውጭ እንደመሆኑ የቀላ ፊት እንደ ትልቅ ስለሚቆጠር በሕዝቡ ውስጥም ይህ ሰርፅዋል::

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Where did Orthodox church got Christ/saint pictures?የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ንፁህ አይደለችም:: የተምታቱ ነገሮች አቅፋ ነው የያዘችው

Post by ethiopianunity » 23 Jan 2023, 13:21

Gojamew/ Gonderew, is being baptized by Yodit Gudit?, all of the sudden questioning Orthodox that existed for centuries, undermining Ethiopian Orthodox, where did they get the pictures? Kiristis is light skin and yet many different people follow him because of his deeds, so we're these saints who followed Christ's steps you ignorant



Post Reply