Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Abere » 19 Jan 2023, 11:12

Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።
የሞተን ከመቃብር እቀሰቅሳለሁ፤ በባንክ አካውንታችሁ ብር በተዐምር እጨምራለሁ፤ ስንዴ ከሰማይ አዘንባለሁ፤ የበቆሎ ዘይት እንደ ጅረት አወርዳለሁ፤ በወታደራዊ ትርዒት ( አዩ ጩፋ ስታይል) እፈውሳለሁ፥ መተት እመትታለሁ፤ የስንደ ነብይ ነኝ - ምክንያቱም ይህ ሁሉ እምነት ከስንደ ጋር የመጣ በመሆኑ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Axumezana » 19 Jan 2023, 13:12

Ascari Abere,

Axumezana is a Christian not ጴንጤ! ያልከው፥ ነገር፥ ሁሉ፥ ያንተው፥የውሸት፥ ፈጠራ፥ ነው።በሀሳብ፥ ባንስማማም፥ ላአንተ፤ ያለኝ፥ እይታ፥ ከፍ፥ ያለ፥ ነበር። አሁን፤ ግን፥ ወረድክብኝ።

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Abere » 19 Jan 2023, 13:32

Stay out of blasphemy. You are intentionally blasphemy.
Axumezana wrote:
19 Jan 2023, 13:12
Ascari Abere,

Axumezana is a Christian not ጴንጤ! ያልከው፥ ነገር፥ ሁሉ፥ ያንተው፥የውሸት፥ ፈጠራ፥ ነው።በሀሳብ፥ ባንስማማም፥ ላአንተ፤ ያለኝ፥ እይታ፥ ከፍ፥ ያለ፥ ነበር። አሁን፤ ግን፥ ወረድክብኝ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Axumezana » 20 Jan 2023, 00:50

Blasphemy is when people unknowingly worship idols instead of God in violation of the 1st commandment !

The Ten Commandments
20 And God spoke all these words:

2 “I am the Lord your God, who brought you out of Egypt, out of the land of slavery.

3 “You shall have no other gods before[a] me.

4 “You shall not make for yourself an image in the form of anything in heaven above or on the earth beneath or in the waters below. 5 You shall not bow down to them or worship them; for I, the Lord your God, am a jealous God, punishing the children for the sin of the parents to the third and fourth generation of those who hate me, 6 but showing love to a thousand generations of those who love me and keep my commandments.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Axumezana » 20 Jan 2023, 00:50

Blasphemy is when people unknowingly worship idols instead of God in violation of the 1st commandment !

The Ten Commandments Exodus 20:

And God spoke all these words:

2 “I am the Lord your God, who brought you out of Egypt, out of the land of slavery.

3 “You shall have no other gods before[a] me.

4 “You shall not make for yourself an image in the form of anything in heaven above or on the earth beneath or in the waters below. 5 You shall not bow down to them or worship them; for I, the Lord your God, am a jealous God, punishing the children for the sin of the parents to the third and fourth generation of those who hate me, 6 but showing love to a thousand generations of those who love me and keep my commandments.

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Abere » 20 Jan 2023, 10:54

You still proved to me that you are anti-Christ ጴንጤ . Your points are what the regular ጴንጤ used to prey upon to hunt down true Christians. በድጋሜ ያረጋገጥክልኝ ነገር ቢኖር ኢ-ክርስቶስ ጴንጤ ስለመሆንህ ብቻ። The ጴንጤ thinks naturally, not supernaturally for God robbed them wisdom and spiritual capabilities. I bet a roaster ( አውራ ዶሮ) see God better than ጴንጤ for a roaster even knows God's time.የማስታዋል እና ምስጢር የመመርመር ጸጋ አምላክ የነሳውን ጴንጤ ምድራዊ ሰው አፍርሶ ሊሰራው አይችልም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Axumezana » 21 Jan 2023, 01:33

Ascari Abere,

የማታውቀው፥ ነገር፥ ውስጥ፥ ገብተህ፥ መዘባረቅ፥ ልክ፥ እይደለም፥ ጎጃሜዎች፥ እንደሚሉት፥ ከባለቤቱ፥ ያወቀ፥ቡዳ፥ ነው። ታቦት፥ ጣኦት፥ ነው፥ ለሚለው፥ እሳቤ፥ ከብሉይ፥ ኪዳን፥ ጠቀስኩልህ፥ አንተም፥ የምትከራከርበት፥ ማስረጃ፥ ካለህ፥ አቅርብ!

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Abere » 07 Feb 2023, 10:43

እንኳን ሃይማኖት ለእራሱ ባህርይ መግቻ ልጓም መርሆ የሌለ የትግሬው ጴንጤ Axumezena አቅም እና ወኔ ቢኖረው ቤተክርስቲያን ያቃጥላል። ግን በምላሱ መረጃ ፎረም ላይ ይንጣጣል።በዚህ ልጓም አልባ ያለተገራ ምላሱ ትግራይ ክፍለ ሀገርን አውድሞ፥ አቃጥሎ የ1 ሚልዮን ትግሬ ህይወት በጦርነት ፉት ጭልጥ አስደርጎ አሁንም አይኑን በጫው አጥቦ ቤተክርስቲያን አቃጣይ ሁኗል

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Axumezana የትግሬው ጴንጤ የሚያመልከው ስንዴ የተቆጠረ ጆንያ ነው። ይህ የሰዶም እና የገሞራ ዜጋ የሚሰግደው ለፈረንጅ ነው።

Post by Abere » 09 Feb 2023, 16:31

Axumezana ጴንጤው የትግራይን ወጣት እንዳስጨረሰ መሀል አገር እንድሆን ክፉኛ ይመኛል። የዘንዶውን እራስ የሚቀጠቅጥ የኦርቶዶክስ ምዕምን እንጅ በስንዴ እና በዘይት ኮታ የሚደፈር ግብዝ ህዝብ አይደለም። በኩርነቱን በስንደ የማይቀይር አነገቱን እንጅ ማተቡን የማያስበጥስ ድንቅ አማኝ - ለአለም ክርስቲያን ምሳሌ የሆነ ህዝብ።

Post Reply