Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 31007
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Horus » 17 Dec 2022, 01:00

By Bruce Bueno de Mesquita and Alastair Smith (2011)
የአቢይ አህመድና የብልጽግና አገዛዝ ምን እንደ ሆነ፣ ማን ምን ሚና እንዳልው፣ ማን የቱ ቡድን አባልና ሶስቱ የአቢይ ስልጣን ምሰሶዎች እነማን እንደሆ ማወቅ ከፈለግህ ይህን መጻፍ ዴስክህ ላይ ማኖር አለብህ ! የአቢይን ሳይኮሎጂካል ፕሮፋይል በመተንተን እና ግላዊ ፐርሰናሊቲውና ነጂ ፍላጎቶቹን ብቻ በማወቅ ስኬታማ የተቃውሞ ነቅናቄ ማድረግ አይቻልም ። የኦሮሙማ ሪጂም እንደ ቡድንና እንደ ድርጅት ፋክሽን የሚያደረገው እንዴ እንደ ሆነ ማወቅ ካለብህ ይህችን የዲክታተሩ መመሪያ መያዝህ የግድ ነው !

Here is the entire book! knowledge is Light! I am Horus

https://en.wikipedia.org/wiki/The_Dictator%27s_Handbook
Last edited by Horus on 17 Dec 2022, 02:07, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 31007
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: Why Bad Behavior Is Always Good Politics

Post by Horus » 17 Dec 2022, 02:02

ኢ አር ፎረም ላይ 24/7 ሲሳደቡ የሚውሉት ለምን በከነቱ ግዜያቸውን እንደ ሚያባክኑ ይህው ቁልጭ አድርጎ ሲያስተምራቸው። ሁሉም ፋይዳ ቢስ ናቸው። በፖለቲካ ላይ ተጽኖ ለማድረግ ይህ መጽሃፍ ጥጥት አድርጎ ማወቅና በተግባር ላይ ሲሰራ ለማየት መቻል ነው ።

ለምሳሌ ለምንድን ነው ኦሮሞች ለባንዲራ ፣ ድምበር፣ ወዘተ የሚራወጡት? ሕገ መንግስቱ ሲለወጥ መሬት ላይ ያለ ፋክት ለመፍጠር ነው።

ለምንድን ነው አቢይ 30 ሰዎች ብቻ ዲ ሲ የሰበሰበው? እሱ ዛሬ የሚፈልገው ኢሴንሻል ወይም አስፈላጊ ደጋፊዎ ብቻ ነው የሚፈልገው!!!

ለምንድን ነው አቢይ ጸረ ሙስና ድራማ የጀመረው? ካጠገቡ ያሉ የማይታመኑ ዋና ደጋፊ አባላት መተካት ስለሚፈልግ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 31007
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Horus » 17 Dec 2022, 02:27

ለምሳሌ መጽሃፉ ኢንፍሉእንሻል ከሚላቸው 2ኛ ረድፎች ውስጥ የአቢይ ደጋፊ የነበሩት ተጽኖ ፈጣሪ የምንልቸው ሰዎችና ሚዲያዎች ማለት ነው ። ዳናኤል ክብረት፣ ኢሳት፣ ስዩም ተሾመ የመሳሰሉት ።

ኢሴንሻል የሚባሉት 1ኛ ረድፍ የብልጽግና ማ ዕከላዊ ኮሚቴ ፣ እነ ብርሃኑ ጁላ ማለት ነው፣ የክክል ፕሬዚዳንቶች ማለት ነው ። ለምሳሌ በሙስና አይጠየቁም ያላቸው ከንቲባዎች፣ የክልል ፕሬዚዳንቶች ማለት ነው ።

ስለዚህ አቢይ ስልጣን ላይ የሚቆየው በህዝብ ድጋፍ አይደለም ! በወሳኝ ደጋፊና (1ኛ ረድፍ) እና ተጽኖ ፈጣሪ (2ኛ ረድፍ) ደጋፊዎች ነው ።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12785
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Fiyameta » 17 Dec 2022, 02:36

One man's "dictator" is another man's freedom fighter.

Horus
Senior Member+
Posts: 31007
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Horus » 17 Dec 2022, 02:46

ፊያሜታ፣
ይህ መጽሃፍኮ የተጻፈው ለፖለቲካ አዋቂዎች ነው ። አንተ እውቀት መፈለጊያ ግዜና ትግስት ስለሌለህ ሌሎችን ለመከተል ወደህ የወሰንክ ሰው ነህ። ይህን መሰል እውቀት ላንተ አይደለም የተጻፈው ። ዲክታተሮች የ3ኛ ረድፍ የመራጮች ልብ ለመብላትና ድጋፍ ለማግኘት መርካቶ ሄደው ህጻናት ያቅፋሉ፣ ዉሻ ይስማሉ! አንተ ይህን ማመንህ ምን ያልህ ሞኝና ኢፖለቲከኛ እንደ ሆንክ ያሳብቃል ! ፋይዳዊ መሆን ካሻህ መጽሃፉ ምን እንደ ሚል ስማው ። ድንቁርና ቨርቹ አይደለም! Ignorance is not virtue!!

Horus
Senior Member+
Posts: 31007
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Horus » 17 Dec 2022, 03:03

አቢይ ለሚሞት ሰውና በኑሮ ውድነት ለሚሰቃየው ሰው ግድ የለውም ብላችሁ ለምትወቅሱት 2:00 አዳምቱ ። እነዚህ የሚሞቱትና የሚራቡት ለሱ ስልጣን ላይ ለመቀጠል አስፈላጊ አይደሉም!

Horus
Senior Member+
Posts: 31007
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Horus » 17 Dec 2022, 03:28

የዲክታተሩ 1ኛ ረድፍ ደጋፊ ማለት 1ኛ ረድፍ ሌቦች ምለት ነው !

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12785
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Fiyameta » 17 Dec 2022, 03:51

Horus wrote:
17 Dec 2022, 02:46
ፊያሜታ፣
ይህ መጽሃፍኮ የተጻፈው ለፖለቲካ አዋቂዎች ነው ። አንተ እውቀት መፈለጊያ ግዜና ትግስት ስለሌለህ ሌሎችን ለመከተል ወደህ የወሰንክ ሰው ነህ። ይህን መሰል እውቀት ላንተ አይደለም የተጻፈው ። ዲክታተሮች የ3ኛ ረድፍ የመራጮች ልብ ለመብላትና ድጋፍ ለማግኘት መርካቶ ሄደው ህጻናት ያቅፋሉ፣ ዉሻ ይስማሉ! አንተ ይህን ማመንህ ምን ያልህ ሞኝና ኢፖለቲከኛ እንደ ሆንክ ያሳብቃል ! ፋይዳዊ መሆን ካሻህ መጽሃፉ ምን እንደ ሚል ስማው ። ድንቁርና ቨርቹ አይደለም! Ignorance is not virtue!!
Any leader whom your white masters despise is a "dictator" to you, because you haven't learned to think for yourself, but always conform to the norm. It's not really your fault to behave that way, after all food-aid was specifically designed to reward conformity. And the reward for conformity is that every master likes you but yourself.

What part of "ለታመመች ዶሮ በሬ አናርድም" do you not understand?
:oops:

Lookin' down their noses what people say
These are just words and words are okay
It's what you do and not what you say
If you're not part of the future then get out of the way

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by kibramlak » 17 Dec 2022, 06:36

Obama exercised a number of PR strategy the previous US presidents never tried before. He tried to show the American people and the world in general he's the most down to earth and liberal president ever. His Wife, Michael followed his way and both tried to shake the myth presidents are far from the public. As such, being gifted orator and pretending to connect to people of all walks of life, Obama hand won the support of the majority Americans and the wider world so to speak. Alas, he appeared to be not only both shallow and hollow, but also a disgraced president no one would want to talk about him. He faked and messed up a lot of things, caused a lot of damages, including killing innocent women and children in the name of fighting terrorism. Prematurely applauded by the Europeans to receive a Nobel prize , he became one of the worst president in terms of living up to his entitlement as a Nobel prize winner to bring international peace and order. Africans had moments of overjoy when he was elected as president but unfortunately, he became the enemy of Africans by keeping those queens and kings of darkness by his side in order to keep Africa in perpetual misery and tragedy.

Abiy is a direct copy and reflection of Obama's image. He was too articulate and captivating to point that everyone in Ethiopia fall in love and put at most hope on him to the path of democracy, equality, and real prosperity. As was Obama, he prematurely won the Nobel peace prize to finally became the most lathal and evil tribal dictator and genocider Ethiopia has never experienced in its entire history. Under his adminstration, the three Pilar of a government fall apart, I.e the economy, justice, and security. As is Obama, he is shallow, hollow, attention seeker and keep talking to himself to the point that he is finally outcasted by those who supported to his ascension to power. Further to Obama, he is a visibly sick (bipolar) tribal individual who has no vision and capacity to lead such a beautiful and multicultural country. He is a curse to not only those who are going through the selective mass genocides but also for those who he says he represents as a tribal leader. Its a matter of time before everything spills over to the point that he would never be able to control. Maybe and hopefully he will pay for all the crimes he committed

Horus
Senior Member+
Posts: 31007
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Horus » 17 Dec 2022, 16:14

ፊያሜታ፣
ዲክታተር የሚለው ቃል እንዲህ በጣም ያስቆጣህ ኤርትራዊ ስለሆንክ መሰለኝ ። ኤርትራ በአንድ ዲክታተር ለ30 አመት ስለተገዛችና ኤርትራዊያን ዲክታተራቸውን ስለወደዱ ኢትዮጵያ በጎሳ ዲክታተር ትገዛ ለማለት የሚያስችልህ ሎጂክ የለም ። ኢትዮጵያ ምን አይነት መንግስት ይሻላታል? የሚለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉዳይና የነሱ ሕይወት ነው ። ስለዚህ ጎራ አታደባልቅ! የኢትዮጵያ ሕዝብ ለ50 አመት የሚያደርገው ትግል የነጻነት፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ትግል ነው ።

ከዚያ በተረፈ የቅኝ ግዛትና የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መታገልን ለኢትዮጵያዊ ማስተማር ማለት ሴት ልጅ እናቷን ምጥ ማስተማር ይሆናል! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር ነው፣ ስለዚህ ጉዳዩን ለኛ ተወው!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12785
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Fiyameta » 18 Dec 2022, 03:37

Horus wrote:
17 Dec 2022, 16:14
ፊያሜታ፣
ዲክታተር የሚለው ቃል እንዲህ በጣም ያስቆጣህ ኤርትራዊ ስለሆንክ መሰለኝ ። ኤርትራ በአንድ ዲክታተር ለ30 አመት ስለተገዛችና ኤርትራዊያን ዲክታተራቸውን ስለወደዱ ኢትዮጵያ በጎሳ ዲክታተር ትገዛ ለማለት የሚያስችልህ ሎጂክ የለም ። ኢትዮጵያ ምን አይነት መንግስት ይሻላታል? የሚለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉዳይና የነሱ ሕይወት ነው ። ስለዚህ ጎራ አታደባልቅ! የኢትዮጵያ ሕዝብ ለ50 አመት የሚያደርገው ትግል የነጻነት፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ትግል ነው ።

ከዚያ በተረፈ የቅኝ ግዛትና የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መታገልን ለኢትዮጵያዊ ማስተማር ማለት ሴት ልጅ እናቷን ምጥ ማስተማር ይሆናል! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር ነው፣ ስለዚህ ጉዳዩን ለኛ ተወው!
Like I said before, white man's dictator is black man's freedom fighter. Until 2008 the US officially considered Nelson Mandela a "terrorist," but only few people like you have actually believed he was, for you are incapable of accepting African solutions to problems created by Neo-colonialists, instead you keep parroting political jargon coined by Neo-colonialists to demonize those who have stepped out of their comfort zone to change the lives of their people. For example, Wealth Per Adult under TPLF was $153, but today it has reached $3,085 under PM Abiy.

As for us Eritreans, we have championed the right to be ourselves; have dared to be different, make our own rules and create our own reality, regardless of what other countries are doing or think of us, and as a result, we have avoided the spiritual death that comes with the culture of conformity. I'm not saying we Eritreans are perfect, but we are striving for perfection while others are striving for mediocrity following the herd.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: THE DICTATOR'S HABDBOOK: አቢይ አህመድን ማወቅ ከፈልክ ይህን መጻፍ አዳምጥ!

Post by Abe Abraham » 18 Dec 2022, 05:07

Fiyameta wrote:
18 Dec 2022, 03:37
Horus wrote:
17 Dec 2022, 16:14
ፊያሜታ፣
ዲክታተር የሚለው ቃል እንዲህ በጣም ያስቆጣህ ኤርትራዊ ስለሆንክ መሰለኝ ። ኤርትራ በአንድ ዲክታተር ለ30 አመት ስለተገዛችና ኤርትራዊያን ዲክታተራቸውን ስለወደዱ ኢትዮጵያ በጎሳ ዲክታተር ትገዛ ለማለት የሚያስችልህ ሎጂክ የለም ። ኢትዮጵያ ምን አይነት መንግስት ይሻላታል? የሚለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉዳይና የነሱ ሕይወት ነው ። ስለዚህ ጎራ አታደባልቅ! የኢትዮጵያ ሕዝብ ለ50 አመት የሚያደርገው ትግል የነጻነት፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ትግል ነው ።

ከዚያ በተረፈ የቅኝ ግዛትና የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መታገልን ለኢትዮጵያዊ ማስተማር ማለት ሴት ልጅ እናቷን ምጥ ማስተማር ይሆናል! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር ነው፣ ስለዚህ ጉዳዩን ለኛ ተወው!
Like I said before, white man's dictator is black man's freedom fighter. Until 2008 the US officially considered Nelson Mandela a "terrorist," but only few people like you have actually believed he was, for you are incapable of accepting African solutions to problems created by Neo-colonialists, instead you keep parroting political jargon coined by Neo-colonialists to demonize those who have stepped out of their comfort zone to change the lives of their people. For example, Wealth Per Adult under TPLF was $153, but today it has reached $3,085 under PM Abiy.

As for us Eritreans, we have championed the right to be ourselves; have dared to be different, make our own rules and create our own reality, regardless of what other countries are doing or think of us, and as a result, we have avoided the spiritual death that comes with the culture of conformity. I'm not saying we Eritreans are perfect, but we are striving for perfection while others are striving for mediocrity following the herd.

Why would you be someone else when you have the rich and just BAYTO system with direct popular representation at its core ? We have our own Bayto vocabulary. Words like " dictatorship ", " fascism ", " Nazism " ....are of Western creation and practice.

https://www.npr.org/sections/codeswitch ... -manhattan

Post Reply