Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሞች ኢትዮሮሚያ ቅዠት ያስነሳው መታመስ! አቢይ አህመድ ሺመልስና አዳነችን ካላባረረ እራሱ ከስልጣን ይወገዳል ! ጠብቁ !!

Post by Horus » 10 Dec 2022, 01:30

ኢትዮጵያን ኦሮሞ ለማስመሰል የሚደረገው መፍጨርጨር የትግሬን ጦርነት በእጥፍ የሚበልጥ እልቂት ወደ መሃል አገርና ደቡብ ኢትዮጵያ ያመጣል !

Last edited by Horus on 10 Dec 2022, 02:11, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞች ኢትዮሮሚያ ቅዠት ያስነሳው መታመስ!

Post by Horus » 10 Dec 2022, 01:40

የመርካቶው (አዲስ ከተማ) ልዑል መኮንን ትምህርት ቤት



Post Reply