Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሞ ክልል መፍረስና የአቢይ አህመድ መንግስት ቀውስ የተባበሩት መንግስታት እየገባበት ነው!

Post by Horus » 09 Dec 2022, 18:28

አገሪቱ ከዳር እስከ ዳር እየተናወጠች ባለችበት በዚህ ቀውጢ ሰዓት አቢይና ፋይዳ ቢሱ ካድሬዎቹ አዋሳ የባህል ጭፈራ ያካሂዳሉ !

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የኦሮሞ ክልል መፍረስና የአቢይ አህመድ መንግስት ቀውስ የተባበሩት መንግስታት እየገባበት ነው!

Post by Za-Ilmaknun » 09 Dec 2022, 18:57

There is something wrong in the whole situation. Is the Regional Gov't not working with the Feds as it is supposed to or are they pretending that there is a crisis in the Region to possibly carry out large scale ethnic cleansing? Or is it the PM and his comraderies in the Orommuma political circle that are creating the smokescreen to see if they can implode the country in a way that they still keep the upper hand...? or is these all to create a situation where the feds are able to easily handover Weqayt and Raya to TPLF or are they luring the Amhara to start a fight so that they can use the Federal forces to crash the movement and Oromize the country? Or is it that the PM has no control over the Oromo political factions as they want us to believe? It does stink and I am holding my nose.

Right
Member
Posts: 2808
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኦሮሞ ክልል መፍረስና የአቢይ አህመድ መንግስት ቀውስ የተባበሩት መንግስታት እየገባበት ነው!

Post by Right » 09 Dec 2022, 21:49

They just don’t know how to handle the job properly. 5 years is a long political life. Never did Abiye Ahmed and his team has a handle of the situation. It didn’t take the Weyannies too long to control and contain power as soon as they grab it. They recognized early on the OLF was a problem and they dealt with it early. Abiye doesn’t have it and the people around him are as stupid as he is. Early on he let the Weyannies slipped out of his hand and the nation paid the price. He repeated the same mistake 4 years later and he saved the Weyannies from death so that they can ambush him one day. Trust me they will. I can list several unforced errors done by Abiye that will come back to haunt him. A shrewd and bright leader will never and ever allow such a tragic genocide under his watch. Late alone controlling it, he never mentioned the crisis by its name. He is busy celebrating the peace deal with the Weyannies.

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮሞ ክልል መፍረስና የአቢይ አህመድ መንግስት ቀውስ የተባበሩት መንግስታት እየገባበት ነው!

Post by sun » 09 Dec 2022, 22:07

Za-Ilmaknun wrote:
09 Dec 2022, 18:57
There is something wrong in the whole situation. Is the Regional Gov't not working with the Feds as it is supposed to or are they pretending that there is a crisis in the Region to possibly carry out large scale ethnic cleansing? Or is it the PM and his comraderies in the Orommuma political circle that are creating the smokescreen to see if they can implode the country in a way that they still keep the upper hand...? or is these all to create a situation where the feds are able to easily handover Weqayt and Raya to TPLF or are they luring the Amhara to start a fight so that they can use the Federal forces to crash the movement and Oromize the country? Or is it that the PM has no control over the Oromo political factions as they want us to believe? It does stink and I am holding my nose.

wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: የኦሮሞ ክልል መፍረስና የአቢይ አህመድ መንግስት ቀውስ የተባበሩት መንግስታት እየገባበት ነው!

Post by wazzupdog » 09 Dec 2022, 22:08

Za-Ilmaknun wrote:
09 Dec 2022, 18:57
There is something wrong in the whole situation. Is the Regional Gov't not working with the Feds as it is supposed to or are they pretending that there is a crisis in the Region to possibly carry out large scale ethnic cleansing? Or is it the PM and his comraderies in the Orommuma political circle that are creating the smokescreen to see if they can implode the country in a way that they still keep the upper hand...? or is these all to create a situation where the feds are able to easily handover Weqayt and Raya to TPLF or are they luring the Amhara to start a fight so that they can use the Federal forces to crash the movement and Oromize the country? Or is it that the PM has no control over the Oromo political factions as they want us to believe? It does stink and I am holding my nose.
The region is the fed. The fed is the region. :mrgreen:

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮሞ ክልል መፍረስና የአቢይ አህመድ መንግስት ቀውስ የተባበሩት መንግስታት እየገባበት ነው!

Post by sun » 09 Dec 2022, 22:19

Za-Ilmaknun wrote:
09 Dec 2022, 18:57
There is something wrong in the whole situation. Is the Regional Gov't not working with the Feds as it is supposed to or are they pretending that there is a crisis in the Region to possibly carry out large scale ethnic cleansing? Or is it the PM and his comraderies in the Orommuma political circle that are creating the smokescreen to see if they can implode the country in a way that they still keep the upper hand...? or is these all to create a situation where the feds are able to easily handover Weqayt and Raya to TPLF or are they luring the Amhara to start a fight so that they can use the Federal forces to crash the movement and Oromize the country? Or is it that the PM has no control over the Oromo political factions as they want us to believe? It does stink and I am holding my nose.
:mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ክልል መፍረስና የአቢይ አህመድ መንግስት ቀውስ የተባበሩት መንግስታት እየገባበት ነው!

Post by Horus » 09 Dec 2022, 23:10

እኔ በአማርኛ ልጻፍ፤ሌሎችም እንዲያነቡት ። ነገሩ እንዲህ ነው ። የተበላ ዕቁብ ማለት አንዴ የተሰራበት ዘዴ ሁሉም ስላወቀው ያንኑ ዘዴ መድገም ጂልነት ነው ማለት ነው። የትግሬ ነጻ አውጭ ኤትኖክራሲ አቋቁሞ ለ27 ኢትዮጵያ መዝረፉ እያንድንዱ ኢትዮጵያዊ ላቅመ አዳም የደረሰ ያውቀዋል ። የኦሮሞ ነጻ አውጪ አቢይን ጨምሮ ያንኑ የትግሪ ሞዴል በመጠቀም ተራቸውን ለመዝረፍ እዚም እዛም ሲራወጡ ሕዝቡ በቃችሁ እያላቸው ነው ።

በኢትዮጵያ በትክክል ያለው ሁለት አይነት ፖለቲካ፣ ሁለት አይነት መንገድ ነው ፤ አንዱ የዴሞክራሲ መንገድ ነው ። ስልጣና ሃይል በዜጋዎች ድምጽ አደረጃጀት ይፈጸማል ። ሁለተኛው የፖለቲካ አይነት ኤትኖክራሲ ነው፣ የኤትኖክርሲ መንገድ ነው ። ስልጣንና ሃይል በጎሳዎች ጉልበትና አደረጃጀት ይፈጸምና አንዱ ጎሳ የቀሩትን ይገዛል ። ብዙ ሰው ይህ ጥልቅ የሆነ ጉዳይ ልብ አይልም ። የጎሳ ውክልና፣ ሬሽዮ፣ ኮታ ምናምን የሚባሉ ፌክ ጽንሰ ነገሮች ላይ ነው አበሻ የሚዶናቆረው ። ማ ዕከላዊ መንግስቱ ከላይ እስከ ታች ኦሮሞች ከያዙት በኋላና ማንኛውም እነሱ ያልፈቀዱት ሃሳብ ተግባራዊ የማይሆንበት ተዋቀር ከተሰራ በኋላ የሆኑ አማሮች፣ ወይ አፋሮች ወይ ጎራጌዎች ተወከሉ አልተወከሉ የሚፈይደው ጉዳይ የለም ። ይህን ሃቅ ሺመልስ አብዲሳ ጨርሶታል ። ብልጽግና ማለት የኦሮሞ ነጻ አውጭዎች መሳሪያና አሻንጉሊት ነው።

መሬት ላይ ያለው ሃቅ ይህ ሆኖ ሳለ፣ ማለት ዛሬ ያለው የኢትዮጵያ ስርዓትና ወደፊትም የሚኖረው ኤትኖክራሲ ሆኖ ሳለ አቢይ አህመድ ሊያጭበረብር የሚሞክረው ነገር አለ ። እሱም በኤትኖክራሲና በዴሞክራሲ መሃል የሆነ ምናባዊ መሃል አለ ሊለን ይዳዳዋል ። ያለው ሞዴልና የፕለቲካ ሳይንስ ዴሞክራሲ ካለ የጎሳ መብት የረጋገጣል የሚል እንጂ ኤትኖክራሲ ካለ የግለሰብ ዜጋዎች ነጻነት ይረጋገጣል የሚል በታሪክ የለም ። ለዚህ ነው የኦሮሞ ጨዋታ አንደኛ ዙር ላይ ተንገጫግጮ እየቆመ ያለው።

አቢይ የተሰጠው ትልዕኮ ትግሬዎች የጠፈጠፉትን ኤትኖክራሲ በሰላምና በሂደት እንዲያፈርስ ነበር ። እሱ ግን ግዜ ስጡኝ እያለ የኦሮሞ አምባ ገነንነት በቀረነው በኢትዮጵያ ዜጋዎችና 85 ጎሳዎች ላይ እየጫነ ይገኛል ። በኤትኖክራቲክ ሲስተም ውስጥ ያለው አንድ ጎሳ ሌላውን ጎሳ የሚገዛበት ሲስተም ነው ። ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ያ ነው ። አዲስ አበቤ የኦሮሞ መዝሙር ዘምር ማለትኮ አንድ ጎሳ ሌላው መግዛት ነው፣ በቃ! ጉራጌ እራሴን ማደራጀት የምፈልፈው እንደዚህ ነው ሲል የኦሮሞ ጎሳ መንግስት አይ እኔ ባልኩትና ለኔ አገዛዝ በሚመቸኝ መንገድ ብቻ መደራጀት የምትችለው ማለቲኮ አንድ ጎሳ ሌላን ጎሳ የሚገዛበት ኤትኖክራሲ ስለሆነ ነው ።

ስለዚህ አቢይና የኦሮሞ መንግስት በቅርጽ እንጂ በይዘት አንድ ናቸው ፤ አንድ አላማ፣ አንድ መንገድ፣ አንድ መድረሻ ነው ያላቸው ። የኦሮሞን ክልል መንግስትና የአቢይ አህመድ የዉሸት የኢትዮጵያ መንግስት አብረው የኦሮሞ ጎሳ አምባገነን መንግስት ለማስፈንና ኦሮሞ የምትመስል ኢትዮሮሚያ ለመፍጠር ነው !

ችግሩ ይህ ስልት፣ ይህ የኢትዮሮሚያ አላማ ሰው ሁሉ በግዜ በላውና አሁን ያለው ፍጥጫ መጣ ። ከዛሬ ጀምሮ ኤትኖክራሲ እስከ ሚፈርስ ድረስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚዘወረው በሆነ ምናባዊ ያቢይ አህመድ የመደመር ተረክ ወይም ተረት ሳይሆን በጎሳዎች የሃይል ሚዛን ጨዋታ (ethnic balance of power) ነው ። በዚህ ሎጂክ ሳቢያ ነው በትህነግ አሸባሪነት ዙሪያ በአንድ ቆመው የነበሩት የኢትዮጵያ ጎሳዎች፣ ልክ የትግሬ ጉዳይ ጋብ ሲል የሃይል አሰላለፍ በፍጥነት ተለውጦ አዲሱን አደጋ የኦሮሞ ዶሚኔሽን አደጋን ለመቋቋም ግምባር እየተፈጠረ ያለው ። ሃቁ ይህ ነው ።

ኦሮሞች ልክ እንደ ትግሬዎች የሰው ሃይልና ሃብታቸውን አባክነው ትግሬ የቆመበት ቦታ ይቆማሉ ። ኢትዮጵያ ባንድ ጎሳ ፍጹም አትገዛም ። አሁን ዝም ብላችሁ ጠብቁ! ትግሬዎች ካልማራና ደቡብ ወግነው በኢትዮሮሚያ ላይ ሲነሱ !

Post Reply