Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ፋኖ አረመኔ መሆኑን ለማወቅ ነበር አማራን እየጨፈጨፋችህ ለመሞከር የፈለጋችሁት? ትህነግን ብትጥይቁት ይበቃ ነበር::መከላከያ የፈጣሪውን ያህል መስክሮለት ነበር::

Post by Jirta » 09 Dec 2022, 15:19

መለስ ብላችሁ ምስክርነቶችን መርምሩ::ከመብረቃዊ ጥቃት የታደገው ሲያፈገፍግ ምሽግ ሰብሮ ሲቆረጥ ቆራጮቹን ቆራርጦ መከላከያን ይታደገው ነበር:ረሸኔ ለጋላ ፋኖ ጥይት አይተኩስም ጥፊ የበቃዋል?