Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11558
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by Selam/ » 09 Dec 2022, 13:18

በተማሪቤት የሚያስፈልገው፣ በመጀመሪያ የተለያዮ የብሄረሰብ ባህሎችን ማዳበርና ማስተዋዋወቅ፣ ሀገር-በቀል ቋንቋዎችን ማስተማር፣ ብዙ የሚያስተሳስረን ነገር እንዳለ ማስረዳት እንጂ ዘሎ መዝሙርና አርማ መለጠፍ ድንብርብር ያለ የሞኞች አሰራር ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11558
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by Selam/ » 09 Dec 2022, 20:52

ይቺ ወደል፣ ተማሪዎቹን ምግብ እያበላን የምትለው፣ ከእርስቷ እየመዘዘች የምትሰጥ አስመሰለችው እኮ። ድሃው እኮ ነው እሷን ላቡን እያፈሰሰ እየከፈለ የሚያኖራት።

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by sun » 09 Dec 2022, 21:18

Selam/ wrote:
09 Dec 2022, 13:18
በተማሪቤት የሚያስፈልገው፣ በመጀመሪያ የተለያዮ የብሄረሰብ ባህሎችን ማዳበርና ማስተዋዋወቅ፣ ሀገር-በቀል ቋንቋዎችን ማስተማር፣ ብዙ የሚያስተሳስረን ነገር እንዳለ ማስረዳት እንጂ ዘሎ መዝሙርና አርማ መለጠፍ ድንብርብር ያለ የሞኞች አሰራር ነው።
Is that why that Wedel Ahiyya calling himself Horus just invented a brand new expression for the first time in English language which he defined as"Ethnocracy"? Otherwise the FACT is that the hardworking lady is a byproduct of the Oromo Qeerroo and Qarree struggle which sent the tplf back to Makale and brought the Amharas back to power. Truth hurts but that is the truth, nothing but the Truth. When we have the truth on our side, IMPOSSIBLE IS NOTHING! :P

So now it is time to bow so low flat on the ground just like the carpet and kiss the hardworking lady's feet who is living and helping people on her father's and grandfather's land, known as Finfinne the grand healing great hot water spring.

If king Menelik and his buddies have robbed the land area including the hot healing spring from Abebe's ancestors it does not mean that the robbery must necessarily last forever. or until the second coming of Jesus Christ. Even drumming and making nice music is much more easier after bathing in the hot spring.

"Home is where the hot spring is". ~ G.Goodman :P

Last edited by sun on 09 Dec 2022, 22:25, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by sun » 09 Dec 2022, 22:24

sun wrote:
09 Dec 2022, 21:18
Selam/ wrote:
09 Dec 2022, 13:18
በተማሪቤት የሚያስፈልገው፣ በመጀመሪያ የተለያዮ የብሄረሰብ ባህሎችን ማዳበርና ማስተዋዋወቅ፣ ሀገር-በቀል ቋንቋዎችን ማስተማር፣ ብዙ የሚያስተሳስረን ነገር እንዳለ ማስረዳት እንጂ ዘሎ መዝሙርና አርማ መለጠፍ ድንብርብር ያለ የሞኞች አሰራር ነው።
Hmm.... 8)

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by TGAA » 09 Dec 2022, 22:56

sun wrote:
09 Dec 2022, 21:18
Selam/ wrote:
09 Dec 2022, 13:18
በተማሪቤት የሚያስፈልገው፣ በመጀመሪያ የተለያዮ የብሄረሰብ ባህሎችን ማዳበርና ማስተዋዋወቅ፣ ሀገር-በቀል ቋንቋዎችን ማስተማር፣ ብዙ የሚያስተሳስረን ነገር እንዳለ ማስረዳት እንጂ ዘሎ መዝሙርና አርማ መለጠፍ ድንብርብር ያለ የሞኞች አሰራር ነው።
Is that why that Wedel Ahiyya calling himself Horus just invented a brand new expression for the first time in English language which he defined as"Ethnocracy"? Otherwise the FACT is that the hardworking lady is a byproduct of the Oromo Qeerroo and Qarree struggle which sent the tplf back to Makale and brought the Amharas back to power. Truth hurts but that is the truth, nothing but the Truth. When we have the truth on our side, IMPOSSIBLE IS NOTHING! :P

So now it is time to bow so low flat on the ground just like the carpet and kiss the hardworking lady's feet who is living and helping people on her father's and grandfather's land, known as Finfinne the grand healing great hot water spring.

If king Menelik and his buddies have robbed the land area including the hot healing spring from Abebe's ancestors it does not mean that the robbery must necessarily last forever. or until the second coming of Jesus Christ. Even drumming and making nice music is much more easier after bathing in the hot spring.

"Home is where the hot spring is". ~ G.Goodman :P

"የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ሲባል መቼም አልሰማህም ከዝንጀሮህ ጋር ዳንኪራ ስትረግጥ "

Selam/
Senior Member
Posts: 11558
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by Selam/ » 10 Dec 2022, 01:18

ወንድሜ - ወደኋላ መመለስ ለማንም ስለማያዋጣ የአቶቼና የቅድም አያቶቼ ዕርስት የሚለውን የሚሰለች ተረት ተረት ብትተወው ይሻላል። መሬት የፈጣሪ ነች። ትፈጥርሃለችም ትውጥሃለችም እንጂ አንተ አልፈጠርካትም። ተስማምተን መኖር እንጂ የሚሻለው፣ ወደኋላ ታሪክ መቆፈር ከጀመርክ፣ ከዛም ሌላ ኋላ ስላለ ለመቆሚያም የሚሆን ቦታ አይተርፍህም። ታሪክ ስለአለፈው ሊያስተምረን ነው እንጂ የሚገባው ወደኋላ ሊመልሰንና ሊያስረን አይደለም።

እኔ አዳነችን ዶለዝ ብዬ የምወቅሳት በአስተሳሰቧ እንጂ በዘሯ አይደለም። ሁሉም ዘር ሀገራችንን ማስተዳደር ይችላል። እኔ ባለሁበት ከተማ፣ የከተማው ከንቲባ ተማሪዎችን እያበላኋችሁ እያጠጣኋችሁ ብላ ብትወቅስ፣ በማግስቱ ከስራዋ ትባረራለች። ነውር ነው፣ በግብር ከፋይ ጫንቃ ላይ ቁጭ ብላ፣ በችሮታ እንደምትመግባቸው መመፃደቅ የድንቁርና ምልክት ነው።

ሰው በቁሙ ሲታረድና ሲቃጠል ትንፍስ ያላለችው ዶለዝ፣ ተማሪዎች ሰላማዊ ተቃውሞ ማስመታቸው ለምን ያንገበግባታል? ተማሪ ቤቱም በግብር ከፋዬች ገንዘብ እንጂ የተሰራው፣ እሷ ከንቲባ ሆና ስትሾም ከአባቷ ዕርስት ነቅላ የተከለችው ተቋም አይደለም። በየትኛውም ውሳኔ ላይ፣ ወላጆችን ማሳተፍም ይጠቅመናልም ያቀራርበናልም እንጂ አይጎዳንም። ከበሰበሰ የሞግዚትና የምስለኔነት አስተሳሰብ መላቀቅ ያስፈልጋል አማራጭም የለም። ህዝቡ በጣም ስለነቃ፣ የድሮ አይነት ሸፍጥና ብልጠት አያዋጣም።

አንተም ጤነኛ ሰው ብትሆን ኖሮ፣ በጭፍን ሁሉንም የሚያደርጉትን ከመደገፍ ይልቅ ሲያጠፉ አዎ ተሳስተዋል ትክክል አይደለም ትል ነበር።
በህንፃ ምርቃት፣ በግለሰብ ለቅሶ ቤቱና በየድግስ ቤቱ የሚያውደለድሉት የብልጽግና ከብቶች፣ ጊዜ አጥተው ነው ለሚያልቁት ወገኖቻችን ባይጎበኟቸው እንኳን እውቅና መስጠት የተሳናቸው?
BTW - I like your self portrait!

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by Misraq » 10 Dec 2022, 12:49

Sun,

ያንተ ርስት kenya ነው ያለው። ልክ እንደ ነጭ ደቡብ አፍሪቃውያይን ትናንት ነው ወደ አካባቢው የመጣኸው። ነባሩ ማሕበረሰብ ያንተን ቡትቶ አልፈልግም ካለ መቀበል ነው የሚኖርብህ አለዝያ ግን ትንሽ ግዜ ትፈነጥዛለህ እንጂ ተቀጥቅጠህ መባረርህ የማይቀር ሃቅ ነው።

አሁን የአዲስ አበባ ሕዝብ በጨዋነት የጠየቀህ "ትኩስ አርህን አናታችን ላይ አትራብን በጣም ይገማል" ነው እያለህ ያለው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11558
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by Selam/ » 10 Dec 2022, 22:58

ባሪያ በነገሰ ጊዜ መሬት ትናወጣለች። ምሳሌ ፴፥፪፪
የዚች ድፍን ሴትዬ አሳፋሪ ትዕቢት ብዙዎችን ነው ያስገረመው።
Selam/ wrote:
10 Dec 2022, 11:22

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by sun » 10 Dec 2022, 23:11

TGAA wrote:
09 Dec 2022, 22:56
sun wrote:
09 Dec 2022, 21:18
Selam/ wrote:
09 Dec 2022, 13:18
በተማሪቤት የሚያስፈልገው፣ በመጀመሪያ የተለያዮ የብሄረሰብ ባህሎችን ማዳበርና ማስተዋዋወቅ፣ ሀገር-በቀል ቋንቋዎችን ማስተማር፣ ብዙ የሚያስተሳስረን ነገር እንዳለ ማስረዳት እንጂ ዘሎ መዝሙርና አርማ መለጠፍ ድንብርብር ያለ የሞኞች አሰራር ነው።
Is that why that Wedel Ahiyya calling himself Horus just invented a brand new expression for the first time in English language which he defined as"Ethnocracy"? Otherwise the FACT is that the hardworking lady is a byproduct of the Oromo Qeerroo and Qarree struggle which sent the tplf back to Makale and brought the Amharas back to power. Truth hurts but that is the truth, nothing but the Truth. When we have the truth on our side, IMPOSSIBLE IS NOTHING! :P

So now it is time to bow so low flat on the ground just like the carpet and kiss the hardworking lady's feet who is living and helping people on her father's and grandfather's land, known as Finfinne the grand healing great hot water spring.

If king Menelik and his buddies have robbed the land area including the hot healing spring from Abebe's ancestors it does not mean that the robbery must necessarily last forever. or until the second coming of Jesus Christ. Even drumming and making nice music is much more easier after bathing in the hot spring.

"Home is where the hot spring is". ~ G.Goodman :P

"የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ሲባል መቼም አልሰማህም ከዝንጀሮህ ጋር ዳንኪራ ስትረግጥ "
Be careful when you try to badmouth monkeys because they are your ancestors as a matter of scientific facts. Don't get ashamed dear monkey! :P

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by sun » 10 Dec 2022, 23:18

Misraq wrote:
10 Dec 2022, 12:49
Sun,

ያንተ ርስት kenya ነው ያለው። ልክ እንደ ነጭ ደቡብ አፍሪቃውያይን ትናንት ነው ወደ አካባቢው የመጣኸው። ነባሩ ማሕበረሰብ ያንተን ቡትቶ አልፈልግም ካለ መቀበል ነው የሚኖርብህ አለዝያ ግን ትንሽ ግዜ ትፈነጥዛለህ እንጂ ተቀጥቅጠህ መባረርህ የማይቀር ሃቅ ነው።

አሁን የአዲስ አበባ ሕዝብ በጨዋነት የጠየቀህ "ትኩስ አርህን አናታችን ላይ አትራብን በጣም ይገማል" ነው እያለህ ያለው።

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by sun » 10 Dec 2022, 23:33

Selam/ wrote:
10 Dec 2022, 01:18
ወንድሜ - ወደኋላ መመለስ ለማንም ስለማያዋጣ የአቶቼና የቅድም አያቶቼ ዕርስት የሚለውን የሚሰለች ተረት ተረት ብትተወው ይሻላል። መሬት የፈጣሪ ነች። ትፈጥርሃለችም ትውጥሃለችም እንጂ አንተ አልፈጠርካትም። ተስማምተን መኖር እንጂ የሚሻለው፣ ወደኋላ ታሪክ መቆፈር ከጀመርክ፣ ከዛም ሌላ ኋላ ስላለ ለመቆሚያም የሚሆን ቦታ አይተርፍህም። ታሪክ ስለአለፈው ሊያስተምረን ነው እንጂ የሚገባው ወደኋላ ሊመልሰንና ሊያስረን አይደለም።

እኔ አዳነችን ዶለዝ ብዬ የምወቅሳት በአስተሳሰቧ እንጂ በዘሯ አይደለም። ሁሉም ዘር ሀገራችንን ማስተዳደር ይችላል። እኔ ባለሁበት ከተማ፣ የከተማው ከንቲባ ተማሪዎችን እያበላኋችሁ እያጠጣኋችሁ ብላ ብትወቅስ፣ በማግስቱ ከስራዋ ትባረራለች። ነውር ነው፣ በግብር ከፋይ ጫንቃ ላይ ቁጭ ብላ፣ በችሮታ እንደምትመግባቸው መመፃደቅ የድንቁርና ምልክት ነው።

ሰው በቁሙ ሲታረድና ሲቃጠል ትንፍስ ያላለችው ዶለዝ፣ ተማሪዎች ሰላማዊ ተቃውሞ ማስመታቸው ለምን ያንገበግባታል? ተማሪ ቤቱም በግብር ከፋዬች ገንዘብ እንጂ የተሰራው፣ እሷ ከንቲባ ሆና ስትሾም ከአባቷ ዕርስት ነቅላ የተከለችው ተቋም አይደለም። በየትኛውም ውሳኔ ላይ፣ ወላጆችን ማሳተፍም ይጠቅመናልም ያቀራርበናልም እንጂ አይጎዳንም። ከበሰበሰ የሞግዚትና የምስለኔነት አስተሳሰብ መላቀቅ ያስፈልጋል አማራጭም የለም። ህዝቡ በጣም ስለነቃ፣ የድሮ አይነት ሸፍጥና ብልጠት አያዋጣም።

አንተም ጤነኛ ሰው ብትሆን ኖሮ፣ በጭፍን ሁሉንም የሚያደርጉትን ከመደገፍ ይልቅ ሲያጠፉ አዎ ተሳስተዋል ትክክል አይደለም ትል ነበር።
በህንፃ ምርቃት፣ በግለሰብ ለቅሶ ቤቱና በየድግስ ቤቱ የሚያውደለድሉት የብልጽግና ከብቶች፣ ጊዜ አጥተው ነው ለሚያልቁት ወገኖቻችን ባይጎበኟቸው እንኳን እውቅና መስጠት የተሳናቸው?
BTW - I like your self portrait!

sun wrote:
09 Dec 2022, 21:18
Selam/ wrote:
09 Dec 2022, 13:18
በተማሪቤት የሚያስፈልገው፣ በመጀመሪያ የተለያዮ የብሄረሰብ ባህሎችን ማዳበርና ማስተዋዋወቅ፣ ሀገር-በቀል ቋንቋዎችን ማስተማር፣ ብዙ የሚያስተሳስረን ነገር እንዳለ ማስረዳት እንጂ ዘሎ መዝሙርና አርማ መለጠፍ ድንብርብር ያለ የሞኞች አሰራር ነው።
Is that why that Wedel Ahiyya calling himself Horus just invented a brand new expression for the first time in English language which he defined as"Ethnocracy"? Otherwise the FACT is that the hardworking lady is a byproduct of the Oromo Qeerroo and Qarree struggle which sent the tplf back to Makale and brought the Amharas back to power. Truth hurts but that is the truth, nothing but the Truth. When we have the truth on our side, IMPOSSIBLE IS NOTHING! :P

So now it is time to bow so low flat on the ground just like the carpet and kiss the hardworking lady's feet who is living and helping people on her father's and grandfather's land, known as Finfinne the grand healing great hot water spring.

If king Menelik and his buddies have robbed the land area including the hot healing spring from Abebe's ancestors it does not mean that the robbery must necessarily last forever. or until the second coming of Jesus Christ. Even drumming and making nice music is much more easier after bathing in the hot spring.

"Home is where the hot spring is". ~ G.Goodman :P

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by sun » 10 Dec 2022, 23:41

Selam/ wrote:
10 Dec 2022, 22:58
ባሪያ በነገሰ ጊዜ መሬት ትናወጣለች። ምሳሌ ፴፥፪፪
የዚች ድፍን ሴትዬ አሳፋሪ ትዕቢት ብዙዎችን ነው ያስገረመው።
Selam/ wrote:
10 Dec 2022, 11:22

Selam/
Senior Member
Posts: 11558
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ስርአቶች መዘርጋት ሲገባ ካድሬዎቹ መዝሙርና ባንዲራ ላይ ዘለው ቂጥጥ አሉ!

Post by Selam/ » 11 Dec 2022, 00:19

Get back to me when you learn to write & reason.

sun wrote:
10 Dec 2022, 23:33

Post Reply