Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

በቅርብ_ቀን_በአዲስ_ድል_እንገናኛለን_ሲል_ለቄሮዎች_መልካም_ምኞቱን_ገልፆላቸዋል 

Post by Jirta » 09 Dec 2022, 09:08

ቄሮ  በጣም  ከበድ ያለ 
የአቋም   መግለጫ  አውጥቷል 
ይሄ ለኔ አዲስ  ነገር  ነው  ተግባራዊ   ይሆናል አይሆንም ከዛሬ  ጀምረን
የምነየው  ይሆናል  

ግን ግርም ድንቅ ያለችኝ 
የአቢይ አህመድ  አነጋገር  ናት
#በቅርብ_ቀን_በአዲስ_ድል_እንገናኛለን 

ማለት ቄሮም  ጠንከር ያለ መግለጫ 
አውጥቷል  አቢይም 

ይችን  ቃል ተናግሯል  በቅርብ ቀን የአማራ  ህዝብ   ለማጥፋት  እቅድ 
ስለያዙ የምንጠፋ መስሏቸው ነው 

ቢገሉንም ቢያርዱንም  የአሁኑ  የቄሮ መግለጫ  የአማራን   ህዝብ  ወለጋ  እንዳሉት  አማራዎች  የሚያስቆጣ ስለሆ
ይሄንን  ካደረጉት የአማራ  ህዝብም ይነሳል አሸናፊዎችም  ነን


ሌላው  ከዛሬ ጀምሮ ከኦሮሚያ   ክልልም ሆነ  ከሌላ ክልል አዲስ  አበባን  ጨምሮ  ማንኛውም መኪና  በኦሮሚያ ክልል መንቀሳቀስ በቄሮዎች ስለተከለከለ  ከአማራ  ክልል የምትሄዱ  ሹፌሮች እና መንገደኞች ተጠንቀቁ 

በኦሮሚያ  ክልል  ሙሉ መንገዶች ይዘጋሉ ተብሏል 

በዚሁ  አጋጣሚ  የአዲስ  አበባ  ህዝብ  ከዚህ  እልቂት  ለመትረፍ  ልጆችህንም መታደግ ከፈለክ ተደራጅ ቤትህን ዘግተህ ስለተቀመጥክ አትተርፍም 
ከእሁድ  ጀምሮ አዲስ  አበባ  ሳይቀር
በኦሮሚያ  ክልል  የሚኖሩ  አማራዎች  ይፀዳሉ ተብሏል 

አዲስ  አበባ  ላይ ማንኛውንም
እንቅስቃሴ ከትምህርት  ጀምሮ እንደሚያስቆሙ ተናግረዋል  ቄሮዎች
ይሄንን ተላልፎ የተገኘም ይገደላል ተብሏል 

ይሄንንም  ተከትሎ
#አቢይ_አህመድ_በብሔር_ብሔረሰቦች 
በዓል_ላይ
#በቅርብ_ቀን_በአዲስ_ድል_እንገናኛለን_ሲል_ለቄሮዎች_መልካም_ምኞቱን_ገልፆላቸዋል 

አዲስ  አበቤ ተጠንቀቁ  ተደራጁ
ከመጣባችሁ እልቂት  እራሳችሁን ልጆቻችሁን በመደራጀት ታደጉ 
መንግስት  ይድረስልን እያልክ እዳትጃጃል
መንግስት  ሀይል  እንዲያስገባ ከጠየቃችሁት   የጫካው አውሬ  በወሬ የምትሰሙት አረመኔ ቡድን መጥቶ
በመከላከያ  ስም አጥፍቷችሁ  ይሄዳል 

የአማራ  ህዝብስ   ላይቀሬው  ትግል 
ምን ያክል ተዘጋጅተናል

ዘመነ ካሴ ዛሬም አልቀርብም ብሏል
በአዴኖችም ፎክረዋል  በጉልበት ማስገደድ እንግልት እንዳይደርስበት በታጠቁ ሀይሎች  እንዳይደበደብ  አስፈላጊ መስሎ ከታያቸው እዳይገሉት ምን ያክል ለዛሬዋ  ቀን   ዝግጁ  ነን 
አማራዎች ????!

ተነስ የአማራ  ህዝብ 

የአማራ  ፋኖም ከመግለጫው  ቀነስ አድርጉ እና ወደ ትግል  ግቡ  ።

#ሼር_አድርጉት

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11627
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: በቅርብ_ቀን_በአዲስ_ድል_እንገናኛለን_ሲል_ለቄሮዎች_መልካም_ምኞቱን_ገልፆላቸዋል 

Post by Noble Amhara » 09 Dec 2022, 09:36

ሽመልስ አብዲሳ መንገድን እንዴት መዝጋት እንደሚቻል መፅሃፍ እየፃፈ ነው።




Post Reply