Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ከሆዳሞች ነጥራ የወጣችው ንግስት የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል የሆኑት ወ/ሮ ሃውለት አህመድ

Post by Jirta » 09 Dec 2022, 07:45

የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል የሆኑት ወ/ሮ ሃውለት አህመድ Hawlet Ahmed አስቸኳይ ስብሰባ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ!

የአ/አ ከተማ ከንቲባ  ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሰሞኑን በአዲስ አበባ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች እየተፈጠረ ስላለው ክስተት ተጠይቀው በመለሱት አነጋጋሪ ንግግር ''ማለትም ይሄ የአዲስ አበባ ሕዝብ አጀንዳ አይደለም'' ሲሉ የተናገሩትን አየሁና ተገረምኩ። እና የማነው? በማለትየአዲስ አበባ አባል የሆኑት ወ/ሮ ሃውለት አህመድ አስቸኳይ ስብሰባ እንዲካሄድ ጥሪ አቅርበዋል ።

የአዲስ አበባ ሕዝብ ተወካዮች ተወያይተን መፍትሔ ማምጣት የሚጠበቅብን በመሆኑ የከተማው ም/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ መጥራት እንዳለበት ይሰማኛል ብለዋል።