Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ቅቤ አንጣሪው እያለ-ጎመን ቀንጣሹን ምች መታው!!!

Post by Jirta » 09 Dec 2022, 07:41

በሩዋንዳ የቱቱሲ ጎሳ ዘር ለማጥፋት የቀደመው ቅስቀሳ በሀሰትና በጥላቻ መፈረጅ ነበር።  ቀጥሎ በተቀሰቀሰው ልክ በኦሮሚያ እንደሚፈፀመው ዓይነት የዘር ማፅዳት ዘግናኝ ድርጊት ነው።

ቱቱሲዎችን ለማፅዳት ሁቱዎች በነቂስ ተሰልፈው ከ800 ሽህ በላይ የሩዋንዳ ቱቱሲዎችን ከመቶ ቀናት ባነሰ ቀናት በጅምላ በማንነታቸው በግፍ ጨፈጨፉ።

  ኦሮሚያ እና አዲስ አበባ  የሚኖርን የአማራ ማንነት ለማፅዳት "ፋኖ" የሚል የጭፍጨፋ ቅስቀሳ በኦሮሞ አሸባሪዎችና በመንግስት የኦሮሞ ተወላጅ ሹሞች በተመሳሳይ በተናበበ ሁኔታ እየተቀሰቀሰ ይገኛል።

አማራ-እንደ ቱቱሲዎች---ኦሮሞ እንደ ሁቱዎች የትወና ገፀ ባህሪ  ሚናው ተሰጥቷቷል። ተግባሩም ተጧጡፏል።

እነ ወ/ሮ አዳነችና ግብራበሮች እንደ ኢንተርሀሞይ ሁነዋል። መከራህ አስቁመው እንባህን የሚያብሱ ትሻለህ -ቁስልህን በእሾህ የሚወጉ፣ለቅሶህን የሚቀሙ ዘመነኞች አፍጥጠው ተሰልፈዋል።አሸባሪነትን እና መንግሥትነትን ሁሉም ዘርፍ በመዳፋቸው ይዘዋል።

በግፍ የሚጨፈጨፈው የአማራ ተወላጅ መንግሥት ህልውናውን እንዲጠብቅለት ድረሱልኝ የሚል ጥሪ እያሰማ ቢሆንም የዘር ማፅዳቱ እንዲቀጥል የሩዋንዳ ቱቱሲዎችን ወይም ጅሁሾችን (እስራኤላውያንን) ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የተቀሰቀሰበት ተመሳሳይ ፍረጃ መደረጉ የጭፍጨፋው ዕቅድ ሰፊ መሆኑን አስረጋጭ ነው።

"ፋኖ" ብሎ መፈረጅ የክብርና የሞራል ስያሜ ስለሆነ መላ አማራ "አዎ ፋኖ ነን" ብሎ ራሱን ለማትረፍ ሊሰለፍ ይገባል።

ጨፍጫፊውን አበራቶ የበለጠ ዕልቂት እንዲከተል በአደባባይም ታውጇል። ተጨፍጫፊው የሀሰት ታርጋ ተለጥፎበት የከፋ የህልውና ስጋት ተጋርጦበታል።

"ቅቤ አንጣሪውን ሳይሆን ጎመን ቀንጣሹን ምች መታው"
 "አዎ ፋኖ ነን" ብለህ ነቅተህና አንቅተህ ተደራጅ !

       የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

TesfaNews
Member+
Posts: 6828
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Ras Mesobawian

Re: ቅቤ አንጣሪው እያለ-ጎመን ቀንጣሹን ምች መታው!!!

Post by TesfaNews » 09 Dec 2022, 08:06

Jirta wrote:
09 Dec 2022, 07:41
በሩዋንዳ የቱቱሲ ጎሳ ዘር ለማጥፋት የቀደመው ቅስቀሳ በሀሰትና በጥላቻ መፈረጅ ነበር።  ቀጥሎ በተቀሰቀሰው ልክ በኦሮሚያ እንደሚፈፀመው ዓይነት የዘር ማፅዳት ዘግናኝ ድርጊት ነው።

ቱቱሲዎችን ለማፅዳት ሁቱዎች በነቂስ ተሰልፈው ከ800 ሽህ በላይ የሩዋንዳ ቱቱሲዎችን ከመቶ ቀናት ባነሰ ቀናት በጅምላ በማንነታቸው በግፍ ጨፈጨፉ።

  ኦሮሚያ እና አዲስ አበባ  የሚኖርን የአማራ ማንነት ለማፅዳት "ፋኖ" የሚል የጭፍጨፋ ቅስቀሳ በኦሮሞ አሸባሪዎችና በመንግስት የኦሮሞ ተወላጅ ሹሞች በተመሳሳይ በተናበበ ሁኔታ እየተቀሰቀሰ ይገኛል።

አማራ-እንደ ቱቱሲዎች---ኦሮሞ እንደ ሁቱዎች የትወና ገፀ ባህሪ  ሚናው ተሰጥቷቷል። ተግባሩም ተጧጡፏል።

እነ ወ/ሮ አዳነችና ግብራበሮች እንደ ኢንተርሀሞይ ሁነዋል። መከራህ አስቁመው እንባህን የሚያብሱ ትሻለህ -ቁስልህን በእሾህ የሚወጉ፣ለቅሶህን የሚቀሙ ዘመነኞች አፍጥጠው ተሰልፈዋል።አሸባሪነትን እና መንግሥትነትን ሁሉም ዘርፍ በመዳፋቸው ይዘዋል።

በግፍ የሚጨፈጨፈው የአማራ ተወላጅ መንግሥት ህልውናውን እንዲጠብቅለት ድረሱልኝ የሚል ጥሪ እያሰማ ቢሆንም የዘር ማፅዳቱ እንዲቀጥል የሩዋንዳ ቱቱሲዎችን ወይም ጅሁሾችን (እስራኤላውያንን) ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የተቀሰቀሰበት ተመሳሳይ ፍረጃ መደረጉ የጭፍጨፋው ዕቅድ ሰፊ መሆኑን አስረጋጭ ነው።

"ፋኖ" ብሎ መፈረጅ የክብርና የሞራል ስያሜ ስለሆነ መላ አማራ "አዎ ፋኖ ነን" ብሎ ራሱን ለማትረፍ ሊሰለፍ ይገባል።

ጨፍጫፊውን አበራቶ የበለጠ ዕልቂት እንዲከተል በአደባባይም ታውጇል። ተጨፍጫፊው የሀሰት ታርጋ ተለጥፎበት የከፋ የህልውና ስጋት ተጋርጦበታል።

"ቅቤ አንጣሪውን ሳይሆን ጎመን ቀንጣሹን ምች መታው"
 "አዎ ፋኖ ነን" ብለህ ነቅተህና አንቅተህ ተደራጅ !

       የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር
ይህ ሰው ታሪክ ይባላል
Mereja Forum "Tarik"

Post Reply