Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሆረስ ትንቢት፡ የምክክር ኮሚሽኑ የህዝብ ማስተኛ ኪኒን ነው!

Post by Horus » 09 Dec 2022, 00:43

ይህ ኮሚሽን ከወዲሁ የብልጽግ ና አጀንዳ ካልተቀበልክ ተብሎ እየተዋከበ ነው ። አቢይ አጀንዳውን ለራሱ የጉልቻ ፓርላማ ይልካል፣ ፓራማው ኮሚሽኑን ይወጥራል ። ኮሚሽኑ እንደ ነጻ ተቋም ከጸና ለ3 አመት ሽባ አድርገው ተጫውተውበት ብልጽግናዎች ያፈርሱታል ። ዐቢይ ያሰበውን የኦሮሙማ አምባገነነት እስከ ሚያጸና ለግዜ መግዣ የኢጠቀምበት ዲሌዪንግ ታክቲክ ነው ። ልብ ብልችሁ ተከታተሉ ! የሚሆነው ይህ ነው ። የፖለቲካ ስልጣን ሎጂክ የሚያሳየን ይህን ሃቅ ነው ። ለምሳሌ እስከ ዛሬ ምን አደረገ? የደቡብ ክልል ባስቸኳይ የጨረቃ ፕወዛ ሲደረግበት ይህ ክሚሽን ምን አደረገ? ብርቱካን ሚደቅሳ የብልጽግና ሕገ ወጥ ምርጫ በትዛዝ ለማካሄድ ስትባክን ይህ ኮሚሽን ምን ሃሳብ ሰጠ? ወይስ ሌላ የስራ መፍጠሪያ ቢሮክራሲ ነው?