Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ወጣት ይህን ስማ!

Post by Horus » 08 Dec 2022, 16:02

ማ ይምራ ? ያወቀ የባለቀ! ማ ይከተል? ዘርማና አርዴ! ይህ ነው የጉራጌ ሴራ ! መሰረቱ የጸና ቤት :idea: :!: ጉራጌ ማንም በጉልበት አይገዛውም፣ አይጨፈልቀውም :!: :idea: