Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ተነስ፣ አትነሳም ወይ? እሺ ተነሳሁ፣ ከዚያስ?

Post by DefendTheTruth » 08 Dec 2022, 15:51

ተነስ የምል ጥሪ ደርሶኛል፣ እኔም ጥሪዉን ተቀብያለሁ፣ ወዴት እንደምሄድ ግ ን አልነገሩኝም። ቆሜ እንድቀር ነዉ ወይ የተነሳሁት?

ተነስቻለሁ እረ ንገሩኝ ወዴት እንደምሄድ፣ ቆሜ እያተጠባበኩኝ ነኝ።

እነ መስከረም አበረ፣ እነ አቻምዬለህ ታምሩ ወዘተ ተነስ ና ኦሮሞን ምታ ነዉ የምሉኝ፣ እዚህ ላይ የልገባኝ ነገር ይህ ጉዳይ እንዴት ነዉ የሚያዋጣዉ ግ ን? ኦሮሞን ምታ፣ ትግሬን ምታ እንዴት ነዉ ሀቅ የምሆነዉ? ተነስ ስትሉኝ ለሀቅህ ተነስ ነዉ ያላቺዉኝ፣ ታዲያ እንዴት ነዉ ይህ ሀቅ የምሆነዉ??

ሁሉም አማራ ነፍጠኛ አይደለም፣ ብላቺዉ ተክራክራችኋል፣ እዉነት ነዉ ብዬ ተቀብያለሁ፣ አሁን ታዲያ እንዴት ነዉ ኦሮሞ ሁሉ አሁን ጠላት ነዉ የምትሉኝ?

አልገባኝም ነገሩ።