Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

አዳነች ድብዳብ - የት ሀገር ነው 2 መዝሙር በትምህርት ቤት የሚዘመረው?

Post by Selam/ » 08 Dec 2022, 08:16

ይች ወንዲላ ወሬዋ ሁሉ እንደ አስተዳዳሪ ሳይሆን፣ እንደ ካድሬ ነው። ብርሃኑ ነጋ እንደ ኢዜማ ብቻ ሳይሆን፣ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሊሰጥ ይገባል።