Page 1 of 1

አዳነች አበቤ ጃዋር መሃመድና አሉላ ሰሎሞን ተናበው ፋኖን አወገዙ

Posted: 08 Dec 2022, 08:15
by wazzupdog
ኬኒያዊቷ አዳነቻ አበቤ ፋኖን ጽንፈኛ ብላ ተሳደበች:: ኦህዴድ ሸኔ በአማራው ጭፍጨፋ ላይ መሳተፉን የሚያረጋግጥ ነው::

Re: አዳነች አበቤ ጃዋር መሃመድና አሉላ ሰሎሞን ተናበው ፋኖን አወገዙ

Posted: 08 Dec 2022, 08:19
by wazzupdog
ፋኖ በሰሜኑ ዘመቻ (ይሄንን ነው ጽንፈኛ ኣሸባሪ አያሉ የሚያወግዙት)

Re: አዳነች አበቤ ጃዋር መሃመድና አሉላ ሰሎሞን ተናበው ፋኖን አወገዙ

Posted: 08 Dec 2022, 09:30
by Selam/
ተልባ ቢንጫጫ…
wazzupdog wrote:
08 Dec 2022, 08:15
ኬኒያዊቷ አዳነቻ አበቤ ፋኖን ጽንፈኛ ብላ ተሳደበች:: ኦህዴድ ሸኔ በአማራው ጭፍጨፋ ላይ መሳተፉን የሚያረጋግጥ ነው::