Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በኦሮሞ "ክልል" የሚኖረው አማራ ያሉት 3 ምርጫዎች ናቸው፡፡

Post by Wedi » 07 Dec 2022, 23:38

በኦሮሞ ክልል የሚኖረው አማራ ያለው ምርጫ ሶስት ነው፡፡

1ኛ የኦሮሞ ክልልን ለቆ መውጣት፣

2ኛ በኦሮሞ ክልል ተቀምጦ መታረድና መጨፍጨፍ

3ኛ ወለጋን፣ ሸዋን ፣ አርሲን ወዘተ ለኦሮሞ ብቻ ማን ነው የሰጠው፣ የኔም አገር ነው ብሎ፣ መብቱን፣ ህልዉናዉን ለማስጠበቅ ታጥቆና ተደራጅቶ መታገል፡፡


:oops:
Please wait, video is loading...