Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

የኦሮሙማ አዲስ አበባ አጀንዳ አማርኛን ብቻ ሳይሆን አማርንም ማጥፋት ነው

Post by wazzupdog » 07 Dec 2022, 14:07

ኦህዴድ ሸኔ አዲስ አበባ ላይ ማድረግ የሚፈልገው አማርኛን ብቻ ሳይሆን አማርንም ማጥፋት ነው:: አማርን ካጠፋ ሌላው ቀላል ነው ብሎ ያምናል:: መጀመሪያ ቋንቋውን ቀጥሎ እሱን ከአዲስ አበባ ለማስወገድ እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰበት ነው:: አማር ብቻ ሳይሆን ሌላውም ማህበረስብ ከአማራው ጎን ሆኖ ኢትዮጵያዊነትን ለማዳን አዲስ አበባን ማዳን ወሳኝ መሆኑን ተገንዝቦ መረባረብ አለበት (before it is too late)

wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: የኦሮሙማ አዲስ አበባ አጀንዳ አማርኛን ብቻ ሳይሆን አማርንም ማጥፋት ነው

Post by wazzupdog » 07 Dec 2022, 14:23

ባለፈው ምርጫ አዲስ አበቤ በጮሌዎቹ በእነብርአምጡ ነጋ ተታሎ ድምጹ እንዲከፋፈለ ተድረገ :: የሚቀጥለው ምርጫ እስኪደርስ ድረስ አዲስ አበቤ የኦሮሙማን አፍራሽ አጀንዳ በመቃወምና በማኮላሸት ማስተጓጎል ከዛም ምርጫው ሲመጣ ብልግናን ከአዲስ አበባ ምክርቤት ጠራርጎ ማባርረ ይጠበቅበታል::

wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: የኦሮሙማ አዲስ አበባ አጀንዳ አማርኛን ብቻ ሳይሆን አማርንም ማጥፋት ነው

Post by wazzupdog » 07 Dec 2022, 14:38

ድር ቢያብር አንኳንስ ኦሮሙማን አንበሳንም ያስር


Post Reply