Page 1 of 1

ባንክ ደብተሯ ውስጥ 40 ሚልዮን ብር ማን እንዳስቀመጠው አላውቅም ያለችው ከንቲባ አበደች ደደቤ ፀረ- ሙስና ኮሚቴ አቋቋመች

Posted: 07 Dec 2022, 09:45
by Thomas H
እቺ ሴትዮ ላካስ ቀልድም ትችላለች
በከንቲባ አበደች ደደቤ አማካኝነት አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ ተሰይሟል፡፡
በዚህም መሰረት
1. ወ/ሮ ሊድያ ግርማ የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ
2. አቶ ጀማል ረዲ የአዲስ አበባ ከተማ የፀረ ሙና ኮሚሽን ኮሚሽነር
3. አቶ ተስፋዬ ደጀኔ የአዲስ አበባ ከተማ የፍትህ ቢሮ ም/ቢሮ ሃላፊ
4. አቶ ጥላሁን ግድየለው የአዲስ አበባ ከተማ አቃቤ ህግ
5. ኮ/ር አህመድ መሃመድ የገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ/ሃላፊ ናቸው፡፡