Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

'አዛኝ ለመምሰል' . . . [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

Post by Meleket » 07 Dec 2022, 05:06

'አዛኝ ለመምሰል' . . . [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

ታሪካዊው መስጅድ በመድፍስ ሲመታ፡
እንዳላዬች . . . አይታ፡
ጦርነት ይፋፋም እያለች ኣምሽታ፡

የአል ነጃሽ መስጅድ ሲናድ በእሩምታ፡
ሲቃ እስኪይዛት በሳቅ ተንከትክታ፡
እንዳልተሳለቀች እንዲያ ‘ድምጽ ኣጥፍታ’፡

ኣሁን ስታምታታ፡
ስለ ኣዅስም ኣሰበች የውቅሮውን ረስታ፡ :mrgreen:
መደበኛ ስራ ቀጠለች ውስለታ፡
ያቺ ጋለሞታ፡
‘አዛኝ’ ለመምሰል እንዲህ ቅቤ አንግታ፡ :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
ያዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ካድሪት Fiyameta! :lol:

[ላዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ለFiyameta ተጣፈ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር]
:mrgreen:
Meleket wrote:
07 Dec 2022, 04:07
ለእዅሱም ሙስሊሞች እቆረቆራለሁ በማለት "የአዞ እምባ" በማንባት የሰሞኑ "ብሮባጋንዳዋ" ይሄን ይመስላል፦
Fiyameta wrote:
05 Dec 2022, 08:22
It's inevitable..... Beautiful! 8) 8)

ታለማችን የውቅሮው ታሪካዊ የአልነጃሽ መስጅድን ለማሳደስና ለመጠገን ምን እያከናወነች እንደሆነች አልነገረችንም ገና እያሰበችበት ነው። ቢሆንም ግን ቅሉ፡ ሰላማዊው የሙስሊም ማኅበረሰብ ክርስትያኑም ጭምር፡ ታለሜ ከኮለኔል ታሪኩ ጋርም ተነጋግራ ቢሆን ይህን ታሪካዊ መስጅድ ትጠግን ዘንድ ምክራቸውን እየለገሱላት ነው።

"የአዛኝ ቅቤ አንጓቿ የፎቶሾፕ" ካድሪት፡ ዬትኛውን ሰላማዊ የሙስሊም ማኅበረሰብ የምታሞኝ መስሏት ነው፡ ይሄን ርካሽ ብሮባጋንዳ የተያያዘችው የታወቀ ነገር የለም። ነገሩ ነው እንጂ የፎቶሾፕ ካድሬ ከዚህ ያለፈ ንቃተ ኅሊና ሊኖራት ኣዪችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። . . . ኣዬ "የአዛኝ ቅቤ ኣንጓች" ነገር!
ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ ይህን እውነታ እዚህ ዱለነዋል።
:mrgreen: