Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ወይ ጉድ ! አዲሱ የአማራ ክልል ካርታ

Post by Thomas H » 06 Dec 2022, 09:19


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11627
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ወይ ጉድ ! አዲሱ የአማራ ክልል ካርታ

Post by Noble Amhara » 06 Dec 2022, 09:24

ውሸታም

Amara does not claim Haraghe, Arse, Bale,Jimma,Illubabor, Guji, most of Welega.

also why didnt the map maker not include Gurage hadiya gambela into Amhara Region as they are more pro amharas than others?

you only uploaded this to inspire amhara genocide the same way joseph Goebbels did so using media and propaganda so you are accountable for the ongoing bloodshed as well you probably made the map or another junta did so hiding behind oromo skirt

Last edited by Noble Amhara on 06 Dec 2022, 09:40, edited 2 times in total.

Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ወይ ጉድ ! አዲሱ የአማራ ክልል ካርታ

Post by Thomas H » 06 Dec 2022, 09:30

በርሀ ሶሊያና

ወለጋ የአማራ ነው። ለምን??
ምኑን ላስረዳህ? ከ1568 አም በፊት ኦሮሞ በኢትዮጵያ አልነበረም። በግራኝ መሀመድ ዘመን ክርስቲያን እና ሙስሊሞች በ15 አመቱ በጦርነቱ እጅግ ዝለው ደክመው ነበር። ኬንያ ሞምባሳ ከገላን ወንዝ በታች እስከ ኪሊማንጃሮ ተራራ ድረስ የነበረው የቀደመው -- ነገድ በአሁኑ አጠራር ወሮ፡ኦሞ ዋቢ ሸበሌ ወንዝን ተሻግሮ ወጣ ገባ እያለ በመጨረሻ ቦረና ሰፈረ። በየ 8 አመቱ ለ64 አመታት በፈፀመው ወረራ 26 ብሄሮችን አጠፋ አሳደደ አወደመ። ከእመጫት እስከ ህፃን አሮጊት አይምርም ነበር። በወቅቱ የወለጋ ዳሞቶችና ጋፋቶች የተረፋት አባይን ተሻግረው ከቢዛሞ ሸሽተው ጎጃም ገቡ። መሬታቸውን ኦሮሞ ነጥቆ ከጭፍጨፋ የተረፋትን ገባር ሞጋሳ አድርጎ በጭሰኝነት ለአመታት ጨቁኖ ያዘ። የጎንደርን ነጋዴዎች ለመዝረፍም የአሰብን መንገድ የሆነውን ከሚሰን ያሁኑን ወሎ ላይ ኦሮሞው ጭፍራ ሰፈረ። ለብዙ አመታት ነጋዴዎች ተዘረፋ ተገደሉ። ህልቆ መሣፍርት ቤቶች ከተሞችን እንግዳው እርስት ነጣቂው ነገድ አገር አወደመ። ከብቱን ነዳበት። ይህን ከመቶ በላይ የአውሮፓ የወቅቱ ተጓዦች በመፀሀፍ ፃፋት። ይህም በየአውሮፓ ላይብረሪው ተቀምጧል። ፈጣሪ ደም አፍሳሹን የኦሮሞ ነገድ አምላክን እንዲያውቁ በአበሾች አገር አስገባቸው የሚሉም አሉ። በወሮኦሞ ባህል እምነት ደግሞ ትንሳኤ የሚባል የለም። አሁን አማራ ከወረሞ መለየት አለበት። ወሮሞ አማራን ከመጥላታቸው ብዛት ፔንጤና ሙስሊም ሆኑ። ቁቤ ላቲንም ፊደል አበጁ። ትግሉ ሲጀመር አማራ የጎጃሙ ዳሞት ወለጋን ያስመልሳል። የፈጠጋር ሸዎ አርሲን ይወስዳል። የደዋሮ ሶማሌ ባሌን ይረከባል። ጉራጌ አማሮ ሀድያና ሌሎቹም መሬታቸውን ያስመልሳሉ። ለኦሮሞ ቦረናን ከሰጠን ፅድቅ ነው። አሳ ጎርጓሪው ኦነግ ይሸነፋል። ብሄርብሄረሰቦች መጤውን በአማራ መሪነት ያሸንፋሉ።

Post Reply