-
- Senior Member
- Posts: 12666
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ በመብረቅ ተመታ! ቂቂቂቂቂቂቂ
ቂቂቂቂቂቂቂ ቂቂቂቂቂቂቂ ቂቂቂቂቂቂቂ
Last edited by Fiyameta on 09 Dec 2022, 11:01, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 12666
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
The guy mentioned uncle Philippos and Issaias.
-
- Senior Member
- Posts: 11843
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Senior Member
- Posts: 12666
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
ፕረዚዳንት ሙስታፌ አሸባሪ ጁንታው Meleket በመስጊድና በቤተ ክርስትያን የከፋ ጭፍጨፋ በማድረግ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚሞክር አረመኔ ነው አሉ።
-
- Senior Member
- Posts: 12666
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
በአዲስ አበባ፣ ቦምብ የሚያፈነዳዉ ወያኔ (Meleket) ነው - ቪኪ ሃደልሰን
የቀድሞ የአሜሪካን ቻርጅ ዳፌር፣ ቪኪ ሃድልሰን የወያኔ መንግስት እራሱ ቦምብ አፈንድቶ በኦነግ ላይ እያሳበበ እንደሆነ መግለጿን፣ ዊኪ ሊክ ይፋ አደገ።
ቪኪ ሃደልሰን፣ በአዲስ አበባ የፈነዱንት ቦምቦች በተመለከተ ስትጽፍ “በአዲስ አበባ በርካታ የቦምብ ፍንዳታዎች ተከስተዉ ሶስት ሰዎች ሞተዋል። ቦምቦቹ የፈነዱት ቦምቦቹ ተጠምደዉ ለማሰባሰብ ሲሞከር እንደሆነና የሞቱቱ ሶስት ሰዎችም “ከኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ ጋር ግንኙነት ያላቸዉ፣ ሕገ ወጥ የሆነዉ ኦነግ አባላት ናቸዉ” ሲል የወያኔ መንግስት ገልጿል” ካለች በኋላ ስታጠቃልል፣ “በሚስጠር የተገኙ መረጃዎችና የኤምባሲ የታመኑ ምንጮች እንደሚገልጹት ግን፣ ቦምቦቹን የወያኔ መንግስት የደህንነት አባላት እራሳቸዉ ናቸዉ ያስቀመጡት” በማለት ለአለቆቿ አሳዉቃለች።
በሕዝቦች ላይ፣ ለፖለቲካ ጥቅም ሲል፣ ቦምብ አፈንድቶ ዜጎችን የሚገድለዉ የወያኔ አገዛዝ፣ እንዲህ አይነቱን በራሱ የተደረጉ የቦምብ ፍንዳታዎችን እንደ ምክንያት በማቅረብ፣ ግንቦት ሰባት እና ኦነግን የሽብረተኛ ቡድን አድርጎ መፈረጁ ይታወሳል።
በዚህም ምክንያት ዜጎች የዲሞክራሲ አክቲቪስቶች በመሆናቸዉ፣ ኦሮሞ ከሆኑ “ኦነግ” የተቀሩትን ደግሞ “ግንቦት ሰባት” ናችሁ እያለ በማሰር ላይ እንዳለም በሰፊዉ እየተዘገበ ነዉ።
ከጥቂት ወራት በፊት፣ ጋዜጠኞች ዉብሸት ታዬ እና ርዮት አለሙ፣ ጋዜጣ ላይ ሰላማዊ የሰለጠነ ተቃዉሞ በማቅረባቸዉ፣ በሽብርተኝነት ተጠርጥረዉ፣ ወህኒ መውረዳቸዉ ይታወቃል። ይህ የወያኔ የግፍ በትር፣ ዜጎችን በረሃብ አለንጋ ከመግረፍ ባሻገር፣ ዝነኛና በሕዝብ ተወዳጅ የሆኑት አርቲስት ደበበ እሸቱ ላይ አርፏል። አቶ ደበበ በወያኔ ታጣቂዎች ወደ ማእከላዊ የተወሰዱ ሲሆን፣ የወያኔ ቴሌቭዥንም “አንተ” እያለ እኝህን ታላቅ ኢትዮጵያዊ አቃሏል።
አቶ ደበበ እሸቱ፣ ዜልዳ፣ አፍሪካ፣ ሽፍት ኢን አፍሪካና ኡና ስታጂኦጄ ኦል ኢንፌረኖ የተሰኙ አራት የዉጭ አገር ፊልሞችን የሰሩ፣ ከአባባ ተስፋዬ ሳህሉ፣ አቶ ጀምበሬ በላይ፣ አቶ አዉላቸው ደጀኔ የመሳሰሉ ጋር በመሆን፣ እንደ ዝነኛዉ “የአዛዉንቶች ከበብ” አይነት ድራማዎችን ያዘጋጁ፣ ከነ አበበ ቢቂላ፣ ጥላሁን ገሰሰ፣ ብዙነሽ በቀለ፣ ሙላቱ አስታጥቄ ….ምድብ የሚሰለፉ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ።
አቶ ደበበ እሸቱ ሰላማዊዉ የቅንጅት ፖለቲካ ማርኳቸዉ በአገራችን መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን፣ በስተ እርጅናቸዉ ፖለቲካዉን የተቀላቀሉ፣ በዚህም ምክንያት ከሌሎች የቅንጅት አመራር አባላት ጋር በግፍ ለሁለት ወራት ቃሊቲ የተሰቃዩ፣ ከዚያም በኋላ በአንድነት ፓርቲ ዉስጥ ትልቅ አስተዋጾ ሲያደርጉ የነበሩ፣ ኢትዮጵያን የሚወዱ ሰው ናቸዉ።
አቶ ደበበ ወደ እሥር ቤት ከመወሰዳቸዉ በፊት በሞያቸዉ በመጠቀም፣ የተለያዩ ጥናታዊ ፊልሞችን ያዘጋጁ የነበረ ሲሆን በርካታ መጻሕፍትን ጽፈዋል።
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Senior Member
- Posts: 12666
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
ሞብረቃዊ ጡቃት ማለት ይኼ ነው።
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
ታለሜዋ "በሙታን ትንሣኤ" ማመን ጀመርሽ እንዴ? . . . የነፍስኄር መለስን የዓዲኳላና የጸዓዘጋ ቤተሰቦችን እንዳታስቀዪሚ መጠንቀቅ ሳያስፈልግሽ ኣይቀርም። በናቱ ኤርትራዊ ነው ሲባል ሰምተናል፤ ምንም እንኳ "ያይን ቀለም ቦለቲካ" ውስጥ ቢዘፈቅም ግማሽ ጎድንሽና ግማሽ ጎናችን ነው፡ ተወደደም ተጠላም ሓቁ ይሄው ነው።
መረር ቢልሽም ይሄ ቁምነገር እንዳያልፍሽ ታለሜ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645&
“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።
ይቺም ታዝናናሽ ይሆናል፡ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን ኣቋም ቁልጭ አድርጋ ስለምታሳዪ።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=245489
ከግብጽ ከቱርና ከመካከለኛ ምስራቅ ሃገራት ጋር በመነጋገርም የቢዘኑን የጣና ሓይቁን፡ የላሊበላን የዝቋላን የወዘተን "ቦታ የማደልና የህንጻ ስራ ፈቃድ መስጠትን ደግሞ እንዳትዘነጊ። የ"አዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ" የፎቶ ሾፗ ከንቲባ፥ የውቕሮን ታሪካዊ የአል ነጃሽ መስጅድ ጥገናም በፍጥነት እንድታከናውኝ፡ ሰላማዊው ሙስሊም ማኅበረሰብ ክርስትያኑም ጭምር በጉጉት እየተጠባበቀ መሆኑንም እወቂው።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... c370805e17
ሜዳሽ ላይም ጎል እናስቆጥርብሽ እንጂ!

- Posts: 4478
- Joined: 16 Nov 2013, 13:15
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
This dude is an SOB ugum who is in living in the past in the era of his headless ngus known as kahsay mircha aka atse yohannes.
I have followed his blabber for only 10 minutes and I gave up. In his blabber he mentioned saudi arabia, and hence, I deduced out that he ain't an amhara albeit he wanted to look like. He applied the term saudi Arabia or Arabia and pronounced the letter "A" as Ain in arabic or Aini in tigrigna as any tigrigna speaker. He pronounced the word "A"rabia accurately.
Letters such as A "ዓ" or ka "ቓ" or Ha "ሐ" is difficult for any amhara to pronounce.
Now back to his chlidish blabber concerning mosques in mecca or medina. According to the primitive saudi ruling family rules, christians are not allowed to set foot in the aforementioned 2 cities. Hence not even one non-muslim live there and you idiotically wants them to build churches in there. Churches for whom????
You fanatic dude, ethio muslims have the absolute right to build a god's house wherever they want to. You in your abyssinia, you are doomed to live with the muslims, perhaps they are the majority nowadays. You have to respect them as equals. The country belongs to them equally as your sorry asz. You don't have any other choices.
Wake up, adjust your sorry asz to the 21st century and don't live in the era of your headless monk aka kahsay mircha aka atse yohannes.
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
ሜዳዋ ላይ ጢባጢቤ እንጫወትባት እንጂ!
Meleket wrote: ↑07 Dec 2022, 05:06'አዛኝ ለመምሰል' . . . [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ታሪካዊው መስጅድ በመድፍስ ሲመታ፡
እንዳላዬች . . . አይታ፡
ጦርነት ይፋፋም እያለች ኣምሽታ፡
የአል ነጃሽ መስጅድ ሲናድ በእሩምታ፡
ሲቃ እስኪይዛት በሳቅ ተንከትክታ፡
እንዳልተሳለቀች እንዲያ ‘ድምጽ ኣጥፍታ’፡
ኣሁን ስታምታታ፡
ስለ ኣዅስም ኣሰበች የውቅሮውን ረስታ፡
መደበኛ ስራ ቀጠለች ውስለታ፡
ያቺ ጋለሞታ፡
‘አዛኝ’ ለመምሰል እንዲህ ቅቤ አንግታ፡ . .
ያዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ካድሪት Fiyameta!
[ላዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ለFiyameta ተጣፈ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር]
Meleket wrote: ↑07 Dec 2022, 04:07ለእዅሱም ሙስሊሞች እቆረቆራለሁ በማለት "የአዞ እምባ" በማንባት የሰሞኑ "ብሮባጋንዳዋ" ይሄን ይመስላል፦ታለማችን የውቅሮው ታሪካዊ የአልነጃሽ መስጅድን ለማሳደስና ለመጠገን ምን እያከናወነች እንደሆነች አልነገረችንም ገና እያሰበችበት ነው። ቢሆንም ግን ቅሉ፡ ሰላማዊው የሙስሊም ማኅበረሰብ ክርስትያኑም ጭምር፡ ታለሜ ከኮለኔል ታሪኩ ጋርም ተነጋግራ ቢሆን ይህን ታሪካዊ መስጅድ ትጠግን ዘንድ ምክራቸውን እየለገሱላት ነው።
"የአዛኝ ቅቤ አንጓቿ የፎቶሾፕ" ካድሪት፡ ዬትኛውን ሰላማዊ የሙስሊም ማኅበረሰብ የምታሞኝ መስሏት ነው፡ ይሄን ርካሽ ብሮባጋንዳ የተያያዘችው የታወቀ ነገር የለም። ነገሩ ነው እንጂ የፎቶሾፕ ካድሬ ከዚህ ያለፈ ንቃተ ኅሊና ሊኖራት ኣዪችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። . . . ኣዬ "የአዛኝ ቅቤ ኣንጓች" ነገር!
ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ ይህን እውነታ እዚህ ዱለነዋል።
-
- Senior Member
- Posts: 12666
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
WHY DID JUNTA MELEKET BOMB THE AL NEJASHI MOSQUE IN WUKRO, TIGRAY?
-
- Senior Member
- Posts: 12666
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
ያዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ካድሪት Fiyameta፡ ታድያ ምነው ይሄን “የጁንታ ተግባር” ያኔውኑ አልነጃሽ መስጅድ በመድፍ ጥይት በተመታበት ወቅት ሳታስተጋቢው ቀረሽ። ምኗ ነሽ’ቴ! ይሄን ሁሉ መረጃ ላይ እየለቀልቅሽ፡ ይሄን የጁንታ ወንጀል በወቅቱ የዛሬ 2 ዓመት ገደማ አለማስተጋባትሽ ከጁንታው ጋር የጥቅም ንክኪ እንዳይኖርሽ እንድንጠረጥር አድርጎናል ብለን እንሳለቅብሽ ይሆንን?
እስቲ ብዪ ይሄኛውን ዜና ደግሞ ኮምኩሚ፡ “By Zecharias Zelalem Published date: 13 January 2021” ተብሎ የዛሬ ሁለት ኣመት ገደማ የተሰራጨ ዜና ነው። የኣዅሱሙን ኣየር ማረፊያ ጁንታ እንዳፈራረሰው ገልጦ ሌላውን ምን እንዳለ ራስሽ ኾምኩሚና ራስሽን ታዘቢ እንጂ።
መቼም ካንድ ኣቅጣጫ የሚፈልቅ ዜናን ብቻ የሚቀበል ካድሬ ብቻ ነው። “ይሉሽን ባልሰማሽ” ማለት ይሄኔ ነው።
አሁን ወደ ግጥማችን

https://www.middleeasteye.net/news/ethi ... ict-damage
“The federal government has been prompt to report on the destruction of property throughout the war, but only when it’s caused by their foes,” he told MEE.
“The destruction of Aksum Airport by Tigrayan rebel forces was given immediate airtime on state media. Images of homes and hospitals said to have been destroyed by them have been widely circulated as well.
“But when the government’s allied forces destroy something as prominent as one of Islam’s most cherished heritage sites, they keep it hushed until citizen journalists exposed it. They were well aware of it, but said nothing as it didn’t serve political ambitions,” he added
አሁን ወደ ግጥማችን
ዶ/ር አብርሃም በላይን ደግሞ እንኳን “ተስፋ ከቆረጠው ጁንታ ሕወሓት” ካሏቸው ከወንድሞችዎ ጋር ለመታረቅ በቁ በዪልን። መስጅዱንም እንደ ቃላቸው በኣፋጣኝ እንዲጠግኑ ንገሪል። ኣያይዘሽም ለኮለኔል ታሪኩም ሞቅ ያለ ሰላምታ ኣቅርቢልን፤ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።Meleket wrote: ↑07 Dec 2022, 05:06'አዛኝ ለመምሰል' . . . [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ታሪካዊው መስጅድ በመድፍስ ሲመታ፡
እንዳላዬች . . . አይታ፡
ጦርነት ይፋፋም እያለች ኣምሽታ፡
የአል ነጃሽ መስጅድ ሲናድ በእሩምታ፡
ሲቃ እስኪይዛት በሳቅ ተንከትክታ፡
እንዳልተሳለቀች እንዲያ ‘ድምጽ ኣጥፍታ’፡
ኣሁን ስታምታታ፡
ስለ ኣዅስም ኣሰበች የውቅሮውን ረስታ፡
መደበኛ ስራ ቀጠለች ውስለታ፡
ያቺ ጋለሞታ፡
‘አዛኝ’ ለመምሰል እንዲህ ቅቤ አንግታ፡ . .
ያዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ካድሪት Fiyameta!
[ላዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ለFiyameta ተጣፈ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር]
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
በውቕሮ የሚገኘውን የአል ነጃሺ መስጂድ አሸባሪ ወያኔ ጁንታ አውድመዉት ዎደ ደደቢት እንደሸሹ የትግራይ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል። ጁንታው የአክሱም ኤርፖርትን ጭምር ከጥቅም ውጪ አድርጎት ሸሸ።
የግብፅ ተላላኪው የዓድዋው ተወላጁ ጁንታዋይ ዎንድሜ Meleket የግብፅ የዜና አውታሮች ያሰራጩትን የቅጥፈት ዘገባና መሠረተ ቢስ ውንጀላ እንደ ማስረጃ ይዞ ሲከራከር ማየት ቦጣም ያሳፍራል።
በመለከት የሚመራው ውጭ አገር የመሸገው የጁንታ ሕወሓት ክንፍ እድሜ ለግብፅ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦችን ስም ለማጥፋትና በውሸት ለመወንጀል አሁንም የተደራጀ ዘመቻ በማድረግ ላይ ነው። የኡናታችን ትግራይ ሆድ ዥንጉርጉር! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

- Posts: 5759
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
-
- Senior Member+
- Posts: 20629
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: አስቂኝ ቪድዮ፣ ጁንታው Meleket አክሱም ላይ መስጊድ እንዲሰራ አንፈቅድም ብሎ እየተከራከረ ሳለ መብረቅ መታው። ቂቂቂቂቂቂቂ
But you are due hard sob shirtammm agameeee who loves his abuser. Now go and fûck your bidbede agamteytieee wife.kerenite wrote: ↑08 Dec 2022, 14:48This dude is an SOB ugum who is in living in the past in the era of his headless ngus known as kahsay mircha aka atse yohannes.
I have followed his blabber for only 10 minutes and I gave up. In his blabber he mentioned saudi arabia, and hence, I deduced out that he ain't an amhara albeit he wanted to look like. He applied the term saudi Arabia or Arabia and pronounced the letter "A" as Ain in arabic or Aini in tigrigna as any tigrigna speaker. He pronounced the word "A"rabia accurately.
Letters such as A "ዓ" or ka "ቓ" or Ha "ሐ" is difficult for any amhara to pronounce.
Now back to his chlidish blabber concerning mosques in mecca or medina. According to the primitive saudi ruling family rules, christians are not allowed to set foot in the aforementioned 2 cities. Hence not even one non-muslim live there and you idiotically wants them to build churches in there. Churches for whom????
You fanatic dude, ethio muslims have the absolute right to build a god's house wherever they want to. You in your abyssinia, you are doomed to live with the muslims, perhaps they are the majority nowadays. You have to respect them as equals. The country belongs to them equally as your sorry asz. You don't have any other choices.
Wake up, adjust your sorry asz to the 21st century and don't live in the era of your headless monk aka kahsay mircha aka atse yohannes.
ለኸባጥ ሓሳዊ
I am just saying
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45