ያለፈው 27 አመት እንኳን በወያኔ ትግሬ ላይ አሳበን ብናልፈው ላለፈው 4 አመት በኦሮሞ መሪዎች ራሳቸው አቀናባሪነው ወይም የጅ አዙር ቸልተኝነት የተካሄዱት ዘር ምጥፋቶች፣ ዘር ማጽዳቶች፣ ዝርፊያ፣ ቃጠሎ፣ ሌብነትና መንግስታዊ አሸባሪነት የሚመሰክሩት አንድ ነገር አለ ። የአለም ሕዝብ ይህን የኦሮሞ ዘመናዊ ሆሎኮስት በትክክል እንዲያይ መደረግ አለበት ።
ኢትዮጵያዊያን ላንዴና ለሁሌ ክልሎች እንዲፈርሱ፣ የጎሳ ሕገ መንግስት እንዲሻር የጎሳ ፓርላማ ባስቸኳይ እንዲበተን ለትግል መነሳት አለበት ። ኤትኖክራሲ እስካለ ድረስ አይደለም ያማራ የማንኛውም ህዝብ ህልውና ሊረጋገጥ አይችልም ። በአንድ ቃል አቢይ አህመድ በሚመራው መንግስት ላይ እየተነሳ ያለ መልከ ብዙ ቅዋሜ አንድ ወጥ የሆነ ቁልጭ ያለ ብሄራዊ አጀንዳና መፈክር ባስቸኳይ ይፈልጋል ።
ይህን ሁሉ ትግል ባንድ የሚሰበስብ ኤትኖክራሲ በቃ! የሚለው መሪ ቃል ነው ።
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
በኮማንድ ፖስት መተዳደር ያለበት ኦሮሚያ ክልል እንጂ የጉራጌ ዞን አይደለም! ኤትኖክራሲ በቃ!
Last edited by Horus on 05 Dec 2022, 23:50, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: በኮማንድ ፖስት መተዳደር ያለበት ኦሮሚያ ክልል እንጂ የጉራጌ ዞን አይደለም!
ወያኔ ትግሬ ጠፍጥፎ ለኦሮሙማ የጋታቸው ናዕት ለ4 አመት የቀውስ ዥዋዥዌ ውስጥ እና በሰላምዊ ሕዝብ ደም ተጨማልቆ ልክ እንደ ተባለው ያ ጎሳ ሳንጃ እአሱ ኦሮሞን ሲበላው የኦሮሞ ኤትኖክራቶች ውድቀቱን በማ ላይ እንደ ዘፈዘፉት ስሙ! ይህች ከተሜን ዱርዬ የሚለው ታፔላ ባዲሳባ ላይ ምን እንደ ታቀደ ይጦቅማል ! ጉድ ሳይሰማ አይታደርም !!! እናም ይህን ቱልቱላ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ባለቤቶች ኦሮሞ አማርና ትግሬ ብቻ ናቸው ይለናል ! ይህ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓራዳይም ! በዚህ ፓራዳይም ነው ደቡብን እንደ ካርታ የሚጫወቱበት ! ግን ይህቺ የተረኛ እብሪት ገና ብዙ መዘዝ ይዛ ትመጣለች!
ኤትኖክራሲ በቃ
ኤትኖክራሲ በቃ