Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ወደፊት ለሚጠበቀው ሁሉን አቀፍ ኢትዮጵያን የማፍረስ ጦርነት፥ ከውስጥ ይወጉናል በሚል፥ በኦሮርሚያ ቅድመዝግጅት

Post by Za-Ilmaknun » 05 Dec 2022, 18:20

ኦሮሙማ ፥ ኢትዮጵያን በኦሮሞ ምስል፥ ለመቅረጽ ወይም ሃገር አፍሶ፥ የራሱን ታላቋን ኦሮሚያ ለመገንባት፥ በሚያደርገው እንቅስቃሴ፥ ከውስጥ ይወጉኛል ብሎ ይሚፈራቸውን፥ የዓማራ ተወላጆች፥ ከክልሉ በማጽዳት ላይ ይገኛል።

ጠቅላዩ፥ በክልላቸው በንጹሃን ላይ ሲለሚፈጸመው ፍጅት ሲጠየቁ አድበስብሰው ከመመለስ ዉጭ እስካሁን እዚህ ግባ የሚባል እርምጃ ሲወስድ አናይም። የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት አብይ አህመድ፥ በተጻፈው ህግ መሰረት የጉራጌ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ ሲያቀርብ፥ በሰዕታት ዉስጥ ጦራቸውን አንቀሳቅሰው፥ አፈና ያደረጉ ሲሆን፥ ወለጋ፥ ሸዋና መተከል ላይ ግን በአንድ ቀን በሺህ የሚቆጠሩ አማሮች ሲጨፈጨፉ፥ እሳቸው ፥ የመኪና ማቆሚያ በመመረቅ ቀኑን አሳልፈውታል።

በአፋቸው ኢትዮፕያዊነትን እየጠሩ፥ የአንድነት ሃይል ተብዬውን፥ በማደንዘዝና በጥቅም በማታለል፥ ጊዜ በመግዛት፥ የኦሮሞ፣ መንግስታዊ አስተዳደር፥ የተጠናከረ ቁመና እስኪይዝ፥ የተጉት ጠቅላዩ፥ አሁን ላይ ማጭበርበሪያው ሲነቃ ግልጽ ወደሆነ፥ ዘር ማጽዳት ተሸጋግረዋል።

Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ወደፊት ለሚጠበቀው ሁሉን አቀፍ ኢትዮጵያን የማፍረስ ጦርነት፥ ከውስጥ ይወጉናል በሚል፥ በኦሮርሚያ ቅድመዝግጅት

Post by Wedi » 05 Dec 2022, 18:26

Za-Ilmaknun wrote:
05 Dec 2022, 18:20
ኦሮሙማ ፥ ኢትዮጵያን በኦሮሞ ምስል፥ ለመቅረጽ ወይም ሃገር አፍሶ፥ የራሱን ታላቋን ኦሮሚያ ለመገንባት፥ በሚያደርገው እንቅስቃሴ፥ ከውስጥ ይወጉኛል ብሎ ይሚፈራቸውን፥ የዓማራ ተወላጆች፥ ከክልሉ በማጽዳት ላይ ይገኛል።

ጠቅላዩ፥ በክልላቸው በንጹሃን ላይ ሲለሚፈጸመው ፍጅት ሲጠየቁ አድበስብሰው ከመመለስ ዉጭ እስካሁን እዚህ ግባ የሚባል እርምጃ ሲወስድ አናይም። የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት አብይ አህመድ፥ በተጻፈው ህግ መሰረት የጉራጌ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ ሲያቀርብ፥ በሰዕታት ዉስጥ ጦራቸውን አንቀሳቅሰው፥ አፈና ያደረጉ ሲሆን፥ ወለጋ፥ ሸዋና መተከል ላይ ግን በአንድ ቀን በሺህ የሚቆጠሩ አማሮች ሲጨፈጨፉ፥ እሳቸው ፥ የመኪና ማቆሚያ በመመረቅ ቀኑን አሳልፈውታል።

በአፋቸው ኢትዮፕያዊነትን እየጠሩ፥ የአንድነት ሃይል ተብዬውን፥ በማደንዘዝና በጥቅም በማታለል፥ ጊዜ በመግዛት፥ የኦሮሞ፣ መንግስታዊ አስተዳደር፥ የተጠናከረ ቁመና እስኪይዝ፥ የተጉት ጠቅላዩ፥ አሁን ላይ ማጭበርበሪያው ሲነቃ ግልጽ ወደሆነ፥ ዘር ማጽዳት ተሸጋግረዋል።
የኦሮሞ ብሄርተኞች እና ኦነጎች በጥብቅ የሚከታተል እና በሁሉም የኦሮሞ ሚዳዎች በኦሮምኛ ቋንቋ የሚተላለፈው እና በአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረው የዘር ፍጅት እና ኤትዮጵያን የማፍረስ ሴራቸው የሚያውቀው ዶር አሰፋ ነጋ የተባ ከዛሬ 10 አመታት በፊት ስለ ኦሮሞ ብሄርተኞች እንዲህ ነበር ያለው!!
ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ከ10 አመታት በፊት የተናገረው!

አማራ ላይ ሊመጣ ያለው ጥፋት ከምትገምቱት በላይ ነው፡፡ አማሮች የ ኦሮሞ ብሄርተኞችን አቋም እና ሊያመጣ የሚችለውን ጥፋት ሊያጤኑት ቀርቶ አያውቁትም!

የ ኦሮሞ ብህልርተኞች በ ኦሮሚኛ ለቁጥር በሚታክቱ ሚዲያዋቻቸው ስለ አማራ ያላቸውን ጥላቻ የሚፅፋትን ጉድ ብታውቁ ትደነግጣላችሁ!ምናልባት አንድ ቀን ከእንቅልፋችን ስንነቃ ያልጠበቅነው ነገር እንዳይከሰት እሰጋለሁ!

የኦሮሞ ብሄርተኞች ነፃ ሀገራችን የሚሉትን ለመመስረት በጠባብቅ ላይ ያሉት አሁን ያለው የትግሬ መንግስት እስኪንገዳገድ ወይም የሆነ ክፍተት እስኪፈጠርላቸው ነው!

የ ሁሉም ኦሮሞ ብህልርተኞች የትም ይሁኑ ከማንም ጋ ይስሩ በሰላም ይሁን በጉልበት በ አንድነት ይሁን በልዩነት የሚሄዱበት መንገድ ይለያይ እንጂ የመጨረሻ ግባቸው አንድ ነው!~~~ኦሮምያ የሚባል የታሪክ መሰረት የሌለው አዲስ አገር መፍጠር ነው! ጉዟቸውም ቀስ እያሉና በመናበብ ነው"

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ወደፊት ለሚጠበቀው ሁሉን አቀፍ ኢትዮጵያን የማፍረስ ጦርነት፥ ከውስጥ ይወጉናል በሚል፥ በኦሮርሚያ ቅድመዝግጅት

Post by Za-Ilmaknun » 05 Dec 2022, 18:37

Wedi wrote:
05 Dec 2022, 18:26
Za-Ilmaknun wrote:
05 Dec 2022, 18:20
ኦሮሙማ ፥ ኢትዮጵያን በኦሮሞ ምስል፥ ለመቅረጽ ወይም ሃገር አፍሶ፥ የራሱን ታላቋን ኦሮሚያ ለመገንባት፥ በሚያደርገው እንቅስቃሴ፥ ከውስጥ ይወጉኛል ብሎ ይሚፈራቸውን፥ የዓማራ ተወላጆች፥ ከክልሉ በማጽዳት ላይ ይገኛል።

ጠቅላዩ፥ በክልላቸው በንጹሃን ላይ ሲለሚፈጸመው ፍጅት ሲጠየቁ አድበስብሰው ከመመለስ ዉጭ እስካሁን እዚህ ግባ የሚባል እርምጃ ሲወስድ አናይም። የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት አብይ አህመድ፥ በተጻፈው ህግ መሰረት የጉራጌ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ ሲያቀርብ፥ በሰዕታት ዉስጥ ጦራቸውን አንቀሳቅሰው፥ አፈና ያደረጉ ሲሆን፥ ወለጋ፥ ሸዋና መተከል ላይ ግን በአንድ ቀን በሺህ የሚቆጠሩ አማሮች ሲጨፈጨፉ፥ እሳቸው ፥ የመኪና ማቆሚያ በመመረቅ ቀኑን አሳልፈውታል።

በአፋቸው ኢትዮፕያዊነትን እየጠሩ፥ የአንድነት ሃይል ተብዬውን፥ በማደንዘዝና በጥቅም በማታለል፥ ጊዜ በመግዛት፥ የኦሮሞ፣ መንግስታዊ አስተዳደር፥ የተጠናከረ ቁመና እስኪይዝ፥ የተጉት ጠቅላዩ፥ አሁን ላይ ማጭበርበሪያው ሲነቃ ግልጽ ወደሆነ፥ ዘር ማጽዳት ተሸጋግረዋል።
የኦሮሞ ብሄርተኞች እና ኦነጎች በጥብቅ የሚከታተል እና በሁሉም የኦሮሞ ሚዳዎች በኦሮምኛ ቋንቋ የሚተላለፈው እና በአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረው የዘር ፍጅት እና ኤትዮጵያን የማፍረስ ሴራቸው የሚያውቀው ዶር አሰፋ ነጋ የተባ ከዛሬ 10 አመታት በፊት ስለ ኦሮሞ ብሄርተኞች እንዲህ ነበር ያለው!!
ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ከ10 አመታት በፊት የተናገረው!

አማራ ላይ ሊመጣ ያለው ጥፋት ከምትገምቱት በላይ ነው፡፡ አማሮች የ ኦሮሞ ብሄርተኞችን አቋም እና ሊያመጣ የሚችለውን ጥፋት ሊያጤኑት ቀርቶ አያውቁትም!

የ ኦሮሞ ብህልርተኞች በ ኦሮሚኛ ለቁጥር በሚታክቱ ሚዲያዋቻቸው ስለ አማራ ያላቸውን ጥላቻ የሚፅፋትን ጉድ ብታውቁ ትደነግጣላችሁ!ምናልባት አንድ ቀን ከእንቅልፋችን ስንነቃ ያልጠበቅነው ነገር እንዳይከሰት እሰጋለሁ!

የኦሮሞ ብሄርተኞች ነፃ ሀገራችን የሚሉትን ለመመስረት በጠባብቅ ላይ ያሉት አሁን ያለው የትግሬ መንግስት እስኪንገዳገድ ወይም የሆነ ክፍተት እስኪፈጠርላቸው ነው!

የ ሁሉም ኦሮሞ ብህልርተኞች የትም ይሁኑ ከማንም ጋ ይስሩ በሰላም ይሁን በጉልበት በ አንድነት ይሁን በልዩነት የሚሄዱበት መንገድ ይለያይ እንጂ የመጨረሻ ግባቸው አንድ ነው!~~~ኦሮምያ የሚባል የታሪክ መሰረት የሌለው አዲስ አገር መፍጠር ነው! ጉዟቸውም ቀስ እያሉና በመናበብ ነው"
What is puzzling is to witness those who stand to defend the PM, knowing fully well that he is the source of all evils in the country. Obo Shimels has told us openly that they created PP to serve their only interest and crash those who are in anyway opposed to their hegemony. Murdering Amhara people in their thousands everywhere is not even news worthy let alone being a crime. We are getting to that critical mass where things could turn ugly so quickly. I see it coming !!

Post Reply