Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by Y3n3g3s3w » 05 Dec 2022, 09:54

:?: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??
1. የዶር የአብይ መንግስትን ለመገልበጥ?
2. በወያኔ ቅናት፣ ከማን አንሼ፣ ወያኔ አሸባሪ ተብሎ ከተፈርጀ በኁላ ከመንግስት ጋር ተደራደረ ፣ እኔስ?
3. መንግስትን በተለያዩ ጉዳዮች በመወጠር የወያኔ ጦር መፍታትን ለማዘግየት ?
4. የኢትዮጵያን መከላከያ ሀይል ለመክፈል፣ለማሳሳት(ሳሳ) ከዛም ጦሩ ወደ ኦሮሚያ ሲሰማራ ወያኔን ለማሰባሰብ (ሌላ ዱቄት ስብሰባ)?
5. ኦሮሚያን ከኦሮሞ ነፃ ለማውጣት :?: :idea:

TheManWhoSawTomorrow

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by TGAA » 05 Dec 2022, 11:00

ስለ ጋላቢዎቹ ለግዜው ወደጎን እንተውውና ሜዳውን አመቻቸተው ስለሚያስጋልቡት ብናወሳስ
1.. ከአራት አመት በፊት ድምጹ የሚይሰማ " ኦነግ " ከመከላከያ እኩል ዘመናዊ መሳሪያ ያስታጠቀው ማን ነው?
2.. አማሮች በወለጋ ለአራት አመት ተለይተው ባአማርነታቸው የሚገደሉበት ቦታ በተደጋጋሚ የታወቁ ቦታዎች ነቸው ለምንድነው መንግስት መከላከል ያልቻለው ፤ ካለቻለ ደግሞ ለምንድነው አማሮቹ አካቢያቸውን እንዲጠብቁ አሰልጥኖ የማይስታጥቃቸው ፤ መንግስት ፎቶ ና ዜና እንዳይወጣ ከማፈን በስተቀር ምንም የሚያደርገው ነገር የለም ፤
3። 400000 በላይ የሰለጠኑ ሚሊሻዎች ያሉበት ክልል እንዴት ነው እነዚህ የግድያ ክልሎችን መከላከል የምይችለው
4። መንገስት ከአብይ ጀምሮ እያንዳንዱ ባለስልጣን ይህንን የሰቆቃ ድግስ እያቃለሉ ችግሩን የሚናገሩት ፤ለምንድነው ?
የዚህ ሰቆቃ ማቆምያው " የኢትዮጵያ መንግስት ህዝብን ለመክለከል ምን እያደረገ " የሚለውን ጥያቄ ስንመልስ ነው እንጁ ጠላቶቻቸን ምን እያሰቡ ነው በማለት አይደለም ፤ ጠላትማ ሁልግዜም ጠላት ነው መጀመርያ .......

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by DefendTheTruth » 05 Dec 2022, 15:50

TGAA wrote:
05 Dec 2022, 11:00

ከ 4 አመት በፊት ድምጻቸዉ ብዙም የማይሰማዉ አብን ና ፋኖ ተብዬዎቹ (አንድ መዋቅር ይኑራቸው የተለያዩ ይሁኑ ኢግዚያብሔር ነዉ የምያዉቀዉ) ዛሬ ስማቸዉ የጋነነዉ ና ከመንግስት እኩል ካልታጠቅን የማለት ደረጀ ላይ የደረሱት ከምን ተነስቶዉ ነዉ?

ይህን ጥያቄ መመለስ ከቻልክ ከላይ ያደመቅኩትን የራስህንም ጥያቄ መመለስ ትችላለህ።

ምንጩ አንድ ይመስለኛል።
አገሪቷን እርጋታ መንሳት፣ የደከመች ና አሁን ሀዪቲ በምትባለዉ አገር ዉስጥ እንደሆነዉ ሁሉ ኢትዮጵያንም በጋንግ የምትታመስ አገር ማድረግ ነዉ፣ ትልቁ አለማዉ።

መንግስት የሰራውን ሁሉ ማንቋሸሽ፣ እዉቅና መንሳት፣ ደጉን ነገር ሁሉ ገሸሽ በማድረግ መጥፎዉን ገጽታ ወደ ላይ ማራገብ፣ የመንጋን ሃይል ተጠቅሞ ብጥብጥ ና ግርግር ማስፋት፣ እዚህም ፎረም ላይ የምናየዉ የዚሁ ትልቅ አጀንዳ የሆኑትን አስተያየቶችን ነዉ፣ የአንተንም ጨምሮ።

የንተ ተነሳሽነት አማረን ለመታገድ ሳይሆን፣ አማራ እንዳይረጋጋ በማድረግ የትልቁን ግብ ተዋጽዎ ማበርከት ነዉ። ሀቁ ና እንቅጩ ይህ ነዉ!

The grand agenda remains the same: take out the source of Ethiopia's strength, which has been its unity all along, and make it vulnerable to any adverse situation, including instability.

That is what is happening in front of our very own eyes.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by Noble Amhara » 05 Dec 2022, 16:20

ወለጋን ማንም ማዳን አይችልም።
ወለጋን ማንም ሊፈውሰው አይችልም።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by DefendTheTruth » 05 Dec 2022, 16:53

Noble Amhara wrote:
05 Dec 2022, 16:20
ወለጋን ማንም ማዳን አይችልም።
ወለጋን ማንም ሊፈውሰው አይችልም።
ምነዉ መልዕክት ደረሰህ እንዴ ከቦታዉ?

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by Noble Amhara » 05 Dec 2022, 17:08

DefendTheTruth wrote:
05 Dec 2022, 16:53
Noble Amhara wrote:
05 Dec 2022, 16:20
ወለጋን ማንም ማዳን አይችልም።
ወለጋን ማንም ሊፈውሰው አይችልም።
ምነዉ መልዕክት ደረሰህ እንዴ ከቦታዉ?
Welegha cannot be saved nor healed by anyone. Since 2019 I advocated for Amhara civilians to leave that hellish region the government doesn't exist in such a land filled with evil.

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by TGAA » 05 Dec 2022, 18:08

DefendTheTruth wrote:
05 Dec 2022, 15:50
TGAA wrote:
05 Dec 2022, 11:00
ስለ ጋላቢዎቹ ለግዜው ወደጎን እንተውውና ሜዳውን አመቻቸተው ስለሚያስጋልቡት ብናወሳስ
1.. ከአራት አመት በፊት ድምጹ የሚይሰማ " ኦነግ " ከመከላከያ እኩል ዘመናዊ መሳሪያ ያስታጠቀው ማን ነው?
2.. አማሮች በወለጋ ለአራት አመት ተለይተው ባአማርነታቸው የሚገደሉበት ቦታ በተደጋጋሚ የታወቁ ቦታዎች ነቸው ለምንድነው መንግስት መከላከል ያልቻለው ፤ ካለቻለ ደግሞ ለምንድነው አማሮቹ አካቢያቸውን እንዲጠብቁ አሰልጥኖ የማይስታጥቃቸው ፤ መንግስት ፎቶ ና ዜና እንዳይወጣ ከማፈን በስተቀር ምንም የሚያደርገው ነገር የለም ፤
3። 400000 በላይ የሰለጠኑ ሚሊሻዎች ያሉበት ክልል እንዴት ነው እነዚህ የግድያ ክልሎችን መከላከል የምይችለው
4። መንገስት ከአብይ ጀምሮ እያንዳንዱ ባለስልጣን ይህንን የሰቆቃ ድግስ እያቃለሉ ችግሩን የሚናገሩት ፤ለምንድነው ?
የዚህ ሰቆቃ ማቆምያው " የኢትዮጵያ መንግስት ህዝብን ለመክለከል ምን እያደረገ " የሚለውን ጥያቄ ስንመልስ ነው እንጁ ጠላቶቻቸን ምን እያሰቡ ነው በማለት አይደለም ፤ ጠላትማ ሁልግዜም ጠላት ነው መጀመርያ .......
ከ 4 አመት በፊት ድምጻቸዉ ብዙም የማይሰማዉ አብን ና ፋኖ ተብዬዎቹ (አንድ መዋቅር ይኑራቸው የተለያዩ ይሁኑ ኢግዚያብሔር ነዉ የምያዉቀዉ) ዛሬ ስማቸዉ የጋነነዉ ና ከመንግስት እኩል ካልታጠቅን የማለት ደረጀ ላይ የደረሱት ከምን ተነስቶዉ ነዉ?

ይህን ጥያቄ መመለስ ከቻልክ ከላይ ያደመቅኩትን የራስህንም ጥያቄ መመለስ ትችላለህ።

ምንጩ አንድ ይመስለኛል።
አገሪቷን እርጋታ መንሳት፣ የደከመች ና አሁን ሀዪቲ በምትባለዉ አገር ዉስጥ እንደሆነዉ ሁሉ ኢትዮጵያንም በጋንግ የምትታመስ አገር ማድረግ ነዉ፣ ትልቁ አለማዉ።

መንግስት የሰራውን ሁሉ ማንቋሸሽ፣ እዉቅና መንሳት፣ ደጉን ነገር ሁሉ ገሸሽ በማድረግ መጥፎዉን ገጽታ ወደ ላይ ማራገብ፣ የመንጋን ሃይል ተጠቅሞ ብጥብጥ ና ግርግር ማስፋት፣ እዚህም ፎረም ላይ የምናየዉ የዚሁ ትልቅ አጀንዳ የሆኑትን አስተያየቶችን ነዉ፣ የአንተንም ጨምሮ።

የንተ ተነሳሽነት አማረን ለመታገድ ሳይሆን፣ አማራ እንዳይረጋጋ በማድረግ የትልቁን ግብ ተዋጽዎ ማበርከት ነዉ። ሀቁ ና እንቅጩ ይህ ነዉ!

The grand agenda remains the same: take out the source of Ethiopia's strength, which has been its unity all along, and make it vulnerable to any adverse situation, including instability.

That is what is happening in front of our very own eyes.
You are excelled at comparing apples 🍎 and Oranges 🍊. You chose to be simple minded on purpose Not that you don't have a clue.
Abein has joined Abiy's cabinet and fano is a a movement that started an armed struggle to overthrow weyannes while Qerros fought quasi peacefully. Now when weyannes attack and ENDF abandoned From Desse to close to Debrebrhan they fill the void.. They are also galvanized because in Oromia the innocent Amhars being slaughtered on daily bases. Did fannos killed the oromos in their midst..no.do they propagate against the Oromo people no, but against Amharas ranging from shimilse's we broke their spine to Abiy's calling Addis Ababaians Oromo haters there seems not to be no difference between shennes and opdo when it comes to their hate politics. Though gullible individuals chose not to see it ,what is brewing in Oromia is going to bring a disaster to Ethiopian and to Oromo people in who's name the oromo conspirators are hashing out behind closed doors.

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by TGAA » 05 Dec 2022, 23:43

DefendTheTruth wrote:
05 Dec 2022, 15:50
TGAA wrote:
05 Dec 2022, 11:00
ስለ ጋላቢዎቹ ለግዜው ወደጎን እንተውውና ሜዳውን አመቻቸተው ስለሚያስጋልቡት ብናወሳስ
1.. ከአራት አመት በፊት ድምጹ የሚይሰማ " ኦነግ " ከመከላከያ እኩል ዘመናዊ መሳሪያ ያስታጠቀው ማን ነው?
2.. አማሮች በወለጋ ለአራት አመት ተለይተው ባአማርነታቸው የሚገደሉበት ቦታ በተደጋጋሚ የታወቁ ቦታዎች ነቸው ለምንድነው መንግስት መከላከል ያልቻለው ፤ ካለቻለ ደግሞ ለምንድነው አማሮቹ አካቢያቸውን እንዲጠብቁ አሰልጥኖ የማይስታጥቃቸው ፤ መንግስት ፎቶ ና ዜና እንዳይወጣ ከማፈን በስተቀር ምንም የሚያደርገው ነገር የለም ፤
3። 400000 በላይ የሰለጠኑ ሚሊሻዎች ያሉበት ክልል እንዴት ነው እነዚህ የግድያ ክልሎችን መከላከል የምይችለው
4። መንገስት ከአብይ ጀምሮ እያንዳንዱ ባለስልጣን ይህንን የሰቆቃ ድግስ እያቃለሉ ችግሩን የሚናገሩት ፤ለምንድነው ?
የዚህ ሰቆቃ ማቆምያው " የኢትዮጵያ መንግስት ህዝብን ለመክለከል ምን እያደረገ " የሚለውን ጥያቄ ስንመልስ ነው እንጁ ጠላቶቻቸን ምን እያሰቡ ነው በማለት አይደለም ፤ ጠላትማ ሁልግዜም ጠላት ነው መጀመርያ .......
ከ 4 አመት በፊት ድምጻቸዉ ብዙም የማይሰማዉ አብን ና ፋኖ ተብዬዎቹ (አንድ መዋቅር ይኑራቸው የተለያዩ ይሁኑ ኢግዚያብሔር ነዉ የምያዉቀዉ) ዛሬ ስማቸዉ የጋነነዉ ና ከመንግስት እኩል ካልታጠቅን የማለት ደረጀ ላይ የደረሱት ከምን ተነስቶዉ ነዉ?

ይህን ጥያቄ መመለስ ከቻልክ ከላይ ያደመቅኩትን የራስህንም ጥያቄ መመለስ ትችላለህ።

ምንጩ አንድ ይመስለኛል።
አገሪቷን እርጋታ መንሳት፣ የደከመች ና አሁን ሀዪቲ በምትባለዉ አገር ዉስጥ እንደሆነዉ ሁሉ ኢትዮጵያንም በጋንግ የምትታመስ አገር ማድረግ ነዉ፣ ትልቁ አለማዉ።

መንግስት የሰራውን ሁሉ ማንቋሸሽ፣ እዉቅና መንሳት፣ ደጉን ነገር ሁሉ ገሸሽ በማድረግ መጥፎዉን ገጽታ ወደ ላይ ማራገብ፣ የመንጋን ሃይል ተጠቅሞ ብጥብጥ ና ግርግር ማስፋት፣ እዚህም ፎረም ላይ የምናየዉ የዚሁ ትልቅ አጀንዳ የሆኑትን አስተያየቶችን ነዉ፣ የአንተንም ጨምሮ።

የንተ ተነሳሽነት አማረን ለመታገድ ሳይሆን፣ አማራ እንዳይረጋጋ በማድረግ የትልቁን ግብ ተዋጽዎ ማበርከት ነዉ። ሀቁ ና እንቅጩ ይህ ነዉ!

The grand agenda remains the same: take out the source of Ethiopia's strength, which has been its unity all along, and make it vulnerable to any adverse situation, including instability.

That is what is happening in front of our very own eyes.
የንተ ተነሳሽነት አማረን ለመታገድ ሳይሆበን፣ አማራ እንዳይረጋጋ በማድረግ የትልቁን ግብ ተዋጽዎ ማበርከት ነዉ። ሀቁ ና እንቅጩ ይህ ነዉ!

በጣም የሚያሳዝነው ነገር ፤ አንተ በምእራብ አለም ያንተም ሆነ የቤተሰብህ መብት ተጥብቆ እየኖርክና ያንን ኑሮ መብትህ እንደሆነ ስትጠራጠር እየኖርክ ፤ ለሰላሳ አመት ባለማቋረጥ ሲገድል የኖረ ህዝብ ፤ በተለየ ደግሞ የአብይ አስተዳደር ከመጣ በኋላ በመቶ እጥፍ ያደገ ጭፍጨፋ እየተካሄደበት ያለውን የታፈነ ጩሀት ማሰማት አማራ እንዳይረጋጋ የማድረግ ግብ ነው ያለው ብለህ ነው የምታስበው ? አንተ መረጋጋት ብለህ የምትቆጥረው አብይ እንዳደረገው የአሜሪካን የድራግ ጋር የተያያዘን የቺካጎን የግድያ እስታስቲክ ለረበር ስታምፕ ፓርላማ ፊት የተናገረውን እኔም ያንን ተቀብዬ እንረጋጋ እንድልህ ነው የፈለከው ??? ላንተ መረጋጋት ማለት ህጻናት ፤ሲቶች ፤ ምንም ትጥቅ መከላከያ የሌላቸው አዛውንቶች ሲጨፍጨፉ ምንም እንዳልተፈጠረ ቆጥረን ስለፓሪኪንግ ምረቃ ስናማሙቅ እንድንውል ነው የትፈልገው ፤ እንደውም ከሁሉም በላይ የሆነውን የሰው ነፍስን መታደግ ለአንተ በምድርና በሰማይ መሀከል ቤት ይሰራልኝ ብሎ እንደመጠየቅ አይነት መዘባነን ነው እያልክ ነው ፤ የሰው መግደሉን አብይ ጀመርያ ያቁም ከዚያ እድገቱ ቀጥሎ የሚመጣ ነገር ነው ፤ አማራን ማረጋጋት ማለት ምን እንድሆነ አልገባኝም አብይም ከዚህ በፊት ፓርላማ ላይ ሲናገር እንዳየሁት እንዴት ማድረግ እደሚቻል ብትገልጸው መልካም ይሆናል ፤

Right
Member
Posts: 2725
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by Right » 06 Dec 2022, 00:45

DTT,
What goes around will come around. That is the law of nature.
All this killings and cover up propaganda will come to light.
The killings will come to the city of Addis. It will. When it comes no one will be spared even the elite oromogna speakers. All those recruits of the Oromo Liyu and the OLA fighters hope one day they will settle and have the invented and perceived life of the Amaharas. PP has no a clue on how this episode will unravel.
The minorities who have been passive and some delighted with the sufferings of the Amharas are [ deleted ] now in their pants.
At least you should condemn the killings and demand the government protect citizens instead of insulting the victims by fabricating lies.

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by union » 06 Dec 2022, 01:01

ፋኖ ጣልያንን ቱርክን ደርቡሽን ግብፅን እና ግሪክን ያሸነፈ ጥንታዊ የህዝብ ሀይል ነው።

እየመጣ ያለውን ጉድ ለማየት ያብቃህ። ኮትኩተህ ያሳደካቸው እነ ጀዋር እና አብይ አንድ በአንድ እንደ እብዶቹ ህውሀቶች ሲደፉ ታያለህ። ይከስማሉ!!

አሁን በቋቋህ በትግርኛህ ሰባቴ ጮኸህ ውጣ! :lol:
DefendTheTruth wrote:
05 Dec 2022, 15:50
TGAA wrote:
05 Dec 2022, 11:00
ስለ ጋላቢዎቹ ለግዜው ወደጎን እንተውውና ሜዳውን አመቻቸተው ስለሚያስጋልቡት ብናወሳስ
1.. ከአራት አመት በፊት ድምጹ የሚይሰማ " ኦነግ " ከመከላከያ እኩል ዘመናዊ መሳሪያ ያስታጠቀው ማን ነው?
2.. አማሮች በወለጋ ለአራት አመት ተለይተው ባአማርነታቸው የሚገደሉበት ቦታ በተደጋጋሚ የታወቁ ቦታዎች ነቸው ለምንድነው መንግስት መከላከል ያልቻለው ፤ ካለቻለ ደግሞ ለምንድነው አማሮቹ አካቢያቸውን እንዲጠብቁ አሰልጥኖ የማይስታጥቃቸው ፤ መንግስት ፎቶ ና ዜና እንዳይወጣ ከማፈን በስተቀር ምንም የሚያደርገው ነገር የለም ፤
3። 400000 በላይ የሰለጠኑ ሚሊሻዎች ያሉበት ክልል እንዴት ነው እነዚህ የግድያ ክልሎችን መከላከል የምይችለው
4። መንገስት ከአብይ ጀምሮ እያንዳንዱ ባለስልጣን ይህንን የሰቆቃ ድግስ እያቃለሉ ችግሩን የሚናገሩት ፤ለምንድነው ?
የዚህ ሰቆቃ ማቆምያው " የኢትዮጵያ መንግስት ህዝብን ለመክለከል ምን እያደረገ " የሚለውን ጥያቄ ስንመልስ ነው እንጁ ጠላቶቻቸን ምን እያሰቡ ነው በማለት አይደለም ፤ ጠላትማ ሁልግዜም ጠላት ነው መጀመርያ .......
ከ 4 አመት በፊት ድምጻቸዉ ብዙም የማይሰማዉ አብን ና ፋኖ ተብዬዎቹ (አንድ መዋቅር ይኑራቸው የተለያዩ ይሁኑ ኢግዚያብሔር ነዉ የምያዉቀዉ) ዛሬ ስማቸዉ የጋነነዉ ና ከመንግስት እኩል ካልታጠቅን የማለት ደረጀ ላይ የደረሱት ከምን ተነስቶዉ ነዉ?

ይህን ጥያቄ መመለስ ከቻልክ ከላይ ያደመቅኩትን የራስህንም ጥያቄ መመለስ ትችላለህ።

ምንጩ አንድ ይመስለኛል።
አገሪቷን እርጋታ መንሳት፣ የደከመች ና አሁን ሀዪቲ በምትባለዉ አገር ዉስጥ እንደሆነዉ ሁሉ ኢትዮጵያንም በጋንግ የምትታመስ አገር ማድረግ ነዉ፣ ትልቁ አለማዉ።

መንግስት የሰራውን ሁሉ ማንቋሸሽ፣ እዉቅና መንሳት፣ ደጉን ነገር ሁሉ ገሸሽ በማድረግ መጥፎዉን ገጽታ ወደ ላይ ማራገብ፣ የመንጋን ሃይል ተጠቅሞ ብጥብጥ ና ግርግር ማስፋት፣ እዚህም ፎረም ላይ የምናየዉ የዚሁ ትልቅ አጀንዳ የሆኑትን አስተያየቶችን ነዉ፣ የአንተንም ጨምሮ።

የንተ ተነሳሽነት አማረን ለመታገድ ሳይሆን፣ አማራ እንዳይረጋጋ በማድረግ የትልቁን ግብ ተዋጽዎ ማበርከት ነዉ። ሀቁ ና እንቅጩ ይህ ነዉ!

The grand agenda remains the same: take out the source of Ethiopia's strength, which has been its unity all along, and make it vulnerable to any adverse situation, including instability.

That is what is happening in front of our very own eyes.

Tiago
Member
Posts: 2022
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የሰሞኑ የኦነግ ሸኔ [ጋላቢዎቹ] በንፁሀን ላይ ያፋፋሙት ጦርነት መጨረሻ ግብ ምንድነው??

Post by Tiago » 06 Dec 2022, 01:28

DDT has condoned the killings of innocent Amharas by his savage Galla folks.He is a through and through spineless ethnocentric scum-bag.

He hates anything Amhara avidly.

He works with like minded ethnocentric lunatics such as Sun and Fiyamenta.

He likened the killings of Amharas to the daily gun violence in the streets of USA. (the PM reiterated this nonsensical reasoning in his parliamentary speech. )

Post Reply