Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሰለሞን ሹምዬ፤ የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ ምንድን ነው?

Post by Horus » 04 Dec 2022, 23:24

ጉራጌ የኢትዮጵያ የጎሳ (ኤትኖክራሲ) ሕገ መንግስትን ከስረ መሰረቱ ፈትኖ፣ እርቃኑን አውጥቶ ጸሃይ ላይ ያሰጣ ጀግና ሕዝብ ነው! ሕግ አልባ፣ ሕገ ወጥ የጎሳ አምባ ገነኖች እንደ ለት ተለት ፍላጎታቸው የሚቀዱትና የሚሰፉት ሕገ መንግስት እየፈተነ ላለው የጉራጌ ሕዝብ ዬቦ በሉ !! በመላ ኢትዮጵያ በሚዲያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም መንገድ የጉራጌ ጥያቄ ሁሉም ዜጋ በሕገ መንግስቱና ህጋዊነት ላይ ያለው ጥያቄ መሆኑን እና ስለሆነ ይህን የህጋዊነትና ፍትህ ጥያቄ ለምትደግፉ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ !

የአቢይ አህመድ መንግስት ሆይ! ይህ ሕገ መንግስት ወይ ይከበር ወይ ይቀየር ይላል ጉራጌ !!




Post Reply