Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Horus » 04 Dec 2022, 16:53

በኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ አለ። በኢትዮጵያ 1 ሚሊዮን መኪና አለ! በቃ ይህ ሁሉ ድራማ ቅንጣት ለሚያክሉ የኦሮሙማ ሌቦችና የነሱ ተለጣፊ ለሆኑ ዉሃ አመላላሾች መጨማለቂያ ነው ።

በሌላ በኩል የዛሬ 50 አመት የኦነግ አላዋቂዎች አጉል ለመገንጠል ሲቃዡ የፈጠሩት ተረት 'ሴትለር ኮሎኒያሊም ' ምናብ እንደ መጫፈ ቁልቁሎ ይዘው ትልቁ ነፍጠኛና ትንሹ ነፍጠኛ የምትሏችውን የኢትዮጵያ ምሰሶ ሕዝቦች አማራና ጉራጌን ዘር ለማጥፋት ግማሽችሁ እንደ መንግስት ግማሻችሁ እንደ ነጻ አውጭ የዘመኑ ሆሎኮስት ታካሂዳላችሁ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሆኖ ይህን መንግሳታዊ አሸባሪነትን ዘር ማጥፋት የሚያስቆምበት ግዜው ደርሷል ። ሌባ ሙስና ቅብጥርሴ ትለፍፋላችሁ! ሌቦቹ እራስችሁ ሆናችሁ!

የጋፋት ሕዝብ እንዴት ዘራቸው ጠፋ? የጨቦ ጉራጌ እንዴት ዘሩ ጠፋ? የገላን ጉራጌ እንዴት ዘሩ ጠፋ? ማነው የሴትለር ኮሎኒያሊዝም ታሪካዊ ግፍ የፈጸመ? ኢትዮጵያዊያን መንቂያ ሰዓት ላይ ደርሰዋል ።

ይህ ቆሻሻ የኦሮሞ ኤትኖክራሲ እስከ አይን አውጣ ሌቦቹ ከወዲሁ እስከ ስሩ መናጋት ጀምሯል !! አሳ ሲገማ ከራሱ ይባላል። የሌብነቱ እራስ፣ የሙስናው ቁንጮ አቢይና በዙሪያው የተከማችሁት ግዙፍ የኦሮሙማ ሌቦች ናቸው!

ሃቁ ይህ ሆኖ ሳለ ከቻይና ዶላር ተበድሮ፣ በቻይና መሃንዲሶችና በቻይና የቀን ሰራተኞች መኪና ማቆሚያ እንደ ትልቁ የኦሮሞ ስኬትና መገጫ ከማድረግ አሳፋሪ ነገር የለም !

Misraq
Senior Member
Posts: 12383
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Misraq » 04 Dec 2022, 17:40

Oromuma 5 million ኦሮሞ ገብሮ ሽንፈቱን እንደትግሬ ይከናንምባል

euroland
Member+
Posts: 7900
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by euroland » 04 Dec 2022, 18:00

ደግሞ ዛሬ አማራ ሆንሽ? :lol:

It seems your new assignment is to wedge hates among different ethnics. Aye anchi Weyane

Selam/ wrote:
04 Dec 2022, 15:59

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11684
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Noble Amhara » 04 Dec 2022, 18:09

you are not our friend stop killing amhra civilians recklessy

the work of welega oromo is exposed for the world to see welega are ISIS of africa.

Selam/
Senior Member
Posts: 11770
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Selam/ » 04 Dec 2022, 19:13

የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሆኖ ይህን መንግሳታዊ አሸባሪነትን ዘር ማጥፋት የሚያስቆምበት ግዜው ደርሷል ።
መፍትሄው መማማር፣ መደራጀት መረዳዳት ነው ብዬህ ነበር እኮ። “እኛ ጉራጌዎች የማንንም እርዳታ አንፈልግም” አልከኝ እንጂ። የተናጥልን ትግልማ ፖለቲከኞቹ ይፈልጉታል በተናጥል ለመምታት ስለሚመቻቸው። አሁን እንደማየው ጩኸቱ ሁሉ የተናጥል ነው፣ ግን ችግሩ አንድ ነው: የዘረ ፖለቲካ!
Horus wrote:
04 Dec 2022, 16:53
በኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ አለ። በኢትዮጵያ 1 ሚሊዮን መኪና አለ! በቃ ይህ ሁሉ ድራማ ቅንጣት ለሚያክሉ የኦሮሙማ ሌቦችና የነሱ ተለጣፊ ለሆኑ ዉሃ አመላላሾች መጨማለቂያ ነው ።

በሌላ በኩል የዛሬ 50 አመት የኦነግ አላዋቂዎች አጉል ለመገንጠል ሲቃዡ የፈጠሩት ተረት 'ሴትለር ኮሎኒያሊም ' ምናብ እንደ መጫፈ ቁልቁሎ ይዘው ትልቁ ነፍጠኛና ትንሹ ነፍጠኛ የምትሏችውን የኢትዮጵያ ምሰሶ ሕዝቦች አማራና ጉራጌን ዘር ለማጥፋት ግማሽችሁ እንደ መንግስት ግማሻችሁ እንደ ነጻ አውጭ የዘመኑ ሆሎኮስት ታካሂዳላችሁ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሆኖ ይህን መንግሳታዊ አሸባሪነትን ዘር ማጥፋት የሚያስቆምበት ግዜው ደርሷል ። ሌባ ሙስና ቅብጥርሴ ትለፍፋላችሁ! ሌቦቹ እራስችሁ ሆናችሁ!

የጋፋት ሕዝብ እንዴት ዘራቸው ጠፋ? የጨቦ ጉራጌ እንዴት ዘሩ ጠፋ? የገላን ጉራጌ እንዴት ዘሩ ጠፋ? ማነው የሴትለር ኮሎኒያሊዝም ታሪካዊ ግፍ የፈጸመ? ኢትዮጵያዊያን መንቂያ ሰዓት ላይ ደርሰዋል ።

ይህ ቆሻሻ የኦሮሞ ኤትኖክራሲ እስከ አይን አውጣ ሌቦቹ ከወዲሁ እስከ ስሩ መናጋት ጀምሯል !! አሳ ሲገማ ከራሱ ይባላል። የሌብነቱ እራስ፣ የሙስናው ቁንጮ አቢይና በዙሪያው የተከማችሁት ግዙፍ የኦሮሙማ ሌቦች ናቸው!

ሃቁ ይህ ሆኖ ሳለ ከቻይና ዶላር ተበድሮ፣ በቻይና መሃንዲሶችና በቻይና የቀን ሰራተኞች መኪና ማቆሚያ እንደ ትልቁ የኦሮሞ ስኬትና መገጫ ከማድረግ አሳፋሪ ነገር የለም !

Right
Member
Posts: 2797
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Right » 04 Dec 2022, 20:57

NZ is a dishonest person. He is withdrawing salaries from Abiye and Issias.
He is very careful not to upset his payers. Abiye is 5 years on the job and look how many ethnic Amaharas died under his watch. His primary job is to protect the safety of citizens.
This is a deliberate act of failure and look how this goon Neamin portrays it.
The last time he tweeted was congratulating Issias for Eritrea’s Independence Day.
People, please don’t pay any attention to these thieves. EZEMA, NEAMIN,ANDY,TAMAGNE these are all thrashes who are making a living out of the misery of other people.

Selam/
Senior Member
Posts: 11770
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Selam/ » 04 Dec 2022, 21:10

People, please don’t pay any attention to these thieves. EZEMA, NEAMIN,ANDY,TAMAGNE

I do!

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Horus » 04 Dec 2022, 22:04

Selam/ wrote:
04 Dec 2022, 19:13
የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሆኖ ይህን መንግሳታዊ አሸባሪነትን ዘር ማጥፋት የሚያስቆምበት ግዜው ደርሷል ።
መፍትሄው መማማር፣ መደራጀት መረዳዳት ነው ብዬህ ነበር እኮ። “እኛ ጉራጌዎች የማንንም እርዳታ አንፈልግም” አልከኝ እንጂ። የተናጥልን ትግልማ ፖለቲከኞቹ ይፈልጉታል በተናጥል ለመምታት ስለሚመቻቸው። አሁን እንደማየው ጩኸቱ ሁሉ የተናጥል ነው፣ ግን ችግሩ አንድ ነው: የዘረ ፖለቲካ!
Horus wrote:
04 Dec 2022, 16:53
በኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ አለ። በኢትዮጵያ 1 ሚሊዮን መኪና አለ! በቃ ይህ ሁሉ ድራማ ቅንጣት ለሚያክሉ የኦሮሙማ ሌቦችና የነሱ ተለጣፊ ለሆኑ ዉሃ አመላላሾች መጨማለቂያ ነው ።

በሌላ በኩል የዛሬ 50 አመት የኦነግ አላዋቂዎች አጉል ለመገንጠል ሲቃዡ የፈጠሩት ተረት 'ሴትለር ኮሎኒያሊም ' ምናብ እንደ መጫፈ ቁልቁሎ ይዘው ትልቁ ነፍጠኛና ትንሹ ነፍጠኛ የምትሏችውን የኢትዮጵያ ምሰሶ ሕዝቦች አማራና ጉራጌን ዘር ለማጥፋት ግማሽችሁ እንደ መንግስት ግማሻችሁ እንደ ነጻ አውጭ የዘመኑ ሆሎኮስት ታካሂዳላችሁ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሆኖ ይህን መንግሳታዊ አሸባሪነትን ዘር ማጥፋት የሚያስቆምበት ግዜው ደርሷል ። ሌባ ሙስና ቅብጥርሴ ትለፍፋላችሁ! ሌቦቹ እራስችሁ ሆናችሁ!

የጋፋት ሕዝብ እንዴት ዘራቸው ጠፋ? የጨቦ ጉራጌ እንዴት ዘሩ ጠፋ? የገላን ጉራጌ እንዴት ዘሩ ጠፋ? ማነው የሴትለር ኮሎኒያሊዝም ታሪካዊ ግፍ የፈጸመ? ኢትዮጵያዊያን መንቂያ ሰዓት ላይ ደርሰዋል ።

ይህ ቆሻሻ የኦሮሞ ኤትኖክራሲ እስከ አይን አውጣ ሌቦቹ ከወዲሁ እስከ ስሩ መናጋት ጀምሯል !! አሳ ሲገማ ከራሱ ይባላል። የሌብነቱ እራስ፣ የሙስናው ቁንጮ አቢይና በዙሪያው የተከማችሁት ግዙፍ የኦሮሙማ ሌቦች ናቸው!

ሃቁ ይህ ሆኖ ሳለ ከቻይና ዶላር ተበድሮ፣ በቻይና መሃንዲሶችና በቻይና የቀን ሰራተኞች መኪና ማቆሚያ እንደ ትልቁ የኦሮሞ ስኬትና መገጫ ከማድረግ አሳፋሪ ነገር የለም !
selam,
ዛሬም ጉራጌ የማንም ተለጣፊ መሆን አይፈልግም! አይሆንምም? ሺመል አብዲሳ ሚስቱ ጉራጌ ነች ተብሎ ይታማል ። እኔ የወሊሶ ኦሮሞ ሁሉ ግማሽ ጨቦ ጉራጌ እንደ ሆነ አምናለሁ ። ግን ሞኙ ሺመልስ እርስቱ ይርዳውን ፎግሮ ወይም አስፈራርቶ ጉራጌን መዋጥ አይደለም ገዳ ስራት ወደ ጉራጌ ሊያስገባ ሁሉ ቃዥቶ ነበር ። በዚያ የጂል ህሳቤ ተነስቶ ነው ጉራጌን በክለስተር ለያጠፋ አስቦ አሁን ቅርቃር ውስጥ የገባው ። ለማለት የፈለኩት ይህ ነው ጽኑ የጉራጌ ሳይኮሎጂ ። ሰላም አንተ አማራ ሁን፣ ኦሮሞ ሁን ትግሬ ሁን አላቅም። ተደብቀህ የምትኖረው ! እኔ ሆረስ ነኝ! ጉራጌ ነኝ! ክስታኔ ነኝ ! ከማንም ከምንም አልደበቅም ።

አሁን እንዳማራ ከሆነ የምትጽፈው ጉራጌ ምንግዜም ያማራ ሕዝብ ወንድም ነው፤ ግ ን ያማራ ተለጣፊ አይደለም። ህልውናውም ባማራ ላይ የተመሰረተ አይደለም ። በጋራ ጥቅማችን፣ ኢትዮጵያን ለመጠበቅ ተከባብረን መተባበር እንጂ ጉራጌም ማንም ሰው ፎር ግራንተድ ሊወስደው በዲፎልት እዚህ ቁም እዚህ ግባ የሚባል ሕዝብ አይደለም።

ይህውኮ ባንተ እድሜ ብልጽግናን እያስተማርነው ነው ። ደሞ ደግሜ ላረጋግጥልህ ! ይህ የጎሳ ህገ መንግስት በርሶ የሁሉም እኩልነት ሕገ መንግስት ከመጣ ጉራጌ ወደ ቤቱ ይመለሳል! አይ ብለው ብልጽግና ጂሎች በጉልበት ሊከሰትሩን ከቀጠሉ ይህ የጉራጌ አካባቢ ትግለ ያዲሳባና የኢትዮጵያ ትግል እናደርገዋለን ።

እና ደግሜ ልጠይቅህ? አንተ ማነህ? ምንድን አነው የፖለቲካ አጀንዳህ? ይህን ሳትመል ስለኔ ፖለቲካ አቋም የመተቸት ሞራል ብቃት ሊኖርህ አይችልም።

TGAA
Member+
Posts: 5619
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by TGAA » 04 Dec 2022, 22:09

The mogassas didn't get the "አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል " memo yet.

Selam/
Senior Member
Posts: 11770
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Selam/ » 04 Dec 2022, 22:27

ስማ ሆረስ፥ አይደለም አንተ መለስ ዜናዊም በግድ የዘር ታርጋ ሊለጥፍብኝ ሞክሮ አልተሳካለትም። እኔ ጽድት ጥርት ያልኩኝ ኢትዮዽያዊ ነኝ። በህይወት እያለሁ ማንም ሊዘለዝለኝ አይችልም። ወይ እንግዲህ ካራ አምጥተህ ከፋፍለኝ። ካልሆነም እንደለመድከው፣ የየአንዳንዷን ዐርፍተ ነገር አዝማሚያ እየተረጎምክ አንዴ ኤርትራዊ፣ አንዴ ትግሬ፣ አንዴ ኦሮሞ፣ አንዴ ደቡብ በለኝ።

The only reason why you can’t svck it up and respect my choice to be identified as Ethiopian is because you have been brainwashed by Woyane’s ethnic politics & you are unable to recognize the large sections of Ethiopians that don’t identify themselves with a specific ethnicity. “Hypocrite! First remove the plank from your own eye, and then you will see clearly to remove the speck from your brother’s eye.” Matthew 7:5

Horus wrote:
04 Dec 2022, 22:04
Selam/ wrote:
04 Dec 2022, 19:13
የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሆኖ ይህን መንግሳታዊ አሸባሪነትን ዘር ማጥፋት የሚያስቆምበት ግዜው ደርሷል ።
መፍትሄው መማማር፣ መደራጀት መረዳዳት ነው ብዬህ ነበር እኮ። “እኛ ጉራጌዎች የማንንም እርዳታ አንፈልግም” አልከኝ እንጂ። የተናጥልን ትግልማ ፖለቲከኞቹ ይፈልጉታል በተናጥል ለመምታት ስለሚመቻቸው። አሁን እንደማየው ጩኸቱ ሁሉ የተናጥል ነው፣ ግን ችግሩ አንድ ነው: የዘረ ፖለቲካ!
Horus wrote:
04 Dec 2022, 16:53
በኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ አለ። በኢትዮጵያ 1 ሚሊዮን መኪና አለ! በቃ ይህ ሁሉ ድራማ ቅንጣት ለሚያክሉ የኦሮሙማ ሌቦችና የነሱ ተለጣፊ ለሆኑ ዉሃ አመላላሾች መጨማለቂያ ነው ።

በሌላ በኩል የዛሬ 50 አመት የኦነግ አላዋቂዎች አጉል ለመገንጠል ሲቃዡ የፈጠሩት ተረት 'ሴትለር ኮሎኒያሊም ' ምናብ እንደ መጫፈ ቁልቁሎ ይዘው ትልቁ ነፍጠኛና ትንሹ ነፍጠኛ የምትሏችውን የኢትዮጵያ ምሰሶ ሕዝቦች አማራና ጉራጌን ዘር ለማጥፋት ግማሽችሁ እንደ መንግስት ግማሻችሁ እንደ ነጻ አውጭ የዘመኑ ሆሎኮስት ታካሂዳላችሁ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሆኖ ይህን መንግሳታዊ አሸባሪነትን ዘር ማጥፋት የሚያስቆምበት ግዜው ደርሷል ። ሌባ ሙስና ቅብጥርሴ ትለፍፋላችሁ! ሌቦቹ እራስችሁ ሆናችሁ!

የጋፋት ሕዝብ እንዴት ዘራቸው ጠፋ? የጨቦ ጉራጌ እንዴት ዘሩ ጠፋ? የገላን ጉራጌ እንዴት ዘሩ ጠፋ? ማነው የሴትለር ኮሎኒያሊዝም ታሪካዊ ግፍ የፈጸመ? ኢትዮጵያዊያን መንቂያ ሰዓት ላይ ደርሰዋል ።

ይህ ቆሻሻ የኦሮሞ ኤትኖክራሲ እስከ አይን አውጣ ሌቦቹ ከወዲሁ እስከ ስሩ መናጋት ጀምሯል !! አሳ ሲገማ ከራሱ ይባላል። የሌብነቱ እራስ፣ የሙስናው ቁንጮ አቢይና በዙሪያው የተከማችሁት ግዙፍ የኦሮሙማ ሌቦች ናቸው!

ሃቁ ይህ ሆኖ ሳለ ከቻይና ዶላር ተበድሮ፣ በቻይና መሃንዲሶችና በቻይና የቀን ሰራተኞች መኪና ማቆሚያ እንደ ትልቁ የኦሮሞ ስኬትና መገጫ ከማድረግ አሳፋሪ ነገር የለም !
selam,
ዛሬም ጉራጌ የማንም ተለጣፊ መሆን አይፈልግም! አይሆንምም? ሺመል አብዲሳ ሚስቱ ጉራጌ ነች ተብሎ ይታማል ። እኔ የወሊሶ ኦሮሞ ሁሉ ግማሽ ጨቦ ጉራጌ እንደ ሆነ አምናለሁ ። ግን ሞኙ ሺመልስ እርስቱ ይርዳውን ፎግሮ ወይም አስፈራርቶ ጉራጌን መዋጥ አይደለም ገዳ ስራት ወደ ጉራጌ ሊያስገባ ሁሉ ቃዥቶ ነበር ። በዚያ የጂል ህሳቤ ተነስቶ ነው ጉራጌን በክለስተር ለያጠፋ አስቦ አሁን ቅርቃር ውስጥ የገባው ። ለማለት የፈለኩት ይህ ነው ጽኑ የጉራጌ ሳይኮሎጂ ። ሰላም አንተ አማራ ሁን፣ ኦሮሞ ሁን ትግሬ ሁን አላቅም። ተደብቀህ የምትኖረው ! እኔ ሆረስ ነኝ! ጉራጌ ነኝ! ክስታኔ ነኝ ! ከማንም ከምንም አልደበቅም ።

አሁን እንዳማራ ከሆነ የምትጽፈው ጉራጌ ምንግዜም ያማራ ሕዝብ ወንድም ነው፤ ግ ን ያማራ ተለጣፊ አይደለም። ህልውናውም ባማራ ላይ የተመሰረተ አይደለም ። በጋራ ጥቅማችን፣ ኢትዮጵያን ለመጠበቅ ተከባብረን መተባበር እንጂ ጉራጌም ማንም ሰው ፎር ግራንተድ ሊወስደው በዲፎልት እዚህ ቁም እዚህ ግባ የሚባል ሕዝብ አይደለም።

ይህውኮ ባንተ እድሜ ብልጽግናን እያስተማርነው ነው ። ደሞ ደግሜ ላረጋግጥልህ ! ይህ የጎሳ ህገ መንግስት በርሶ የሁሉም እኩልነት ሕገ መንግስት ከመጣ ጉራጌ ወደ ቤቱ ይመለሳል! አይ ብለው ብልጽግና ጂሎች በጉልበት ሊከሰትሩን ከቀጠሉ ይህ የጉራጌ አካባቢ ትግለ ያዲሳባና የኢትዮጵያ ትግል እናደርገዋለን ።

እና ደግሜ ልጠይቅህ? አንተ ማነህ? ምንድን አነው የፖለቲካ አጀንዳህ? ይህን ሳትመል ስለኔ ፖለቲካ አቋም የመተቸት ሞራል ብቃት ሊኖርህ አይችልም።

Right
Member
Posts: 2797
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Right » 05 Dec 2022, 00:52

S,
That is an excellent solution for tribalism that really belongs to the medieval era.
I salute you for your conviction.

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Horus » 05 Dec 2022, 01:36

ሰላም፣
በአንተ ማንነት ላይ ምን አይነት ቀለም መጨረስ አልሻም፣ ያሻህን መሆን ትችላለን ። ግን አንድ ነገር እወቅ አንድ ዲፍይንድ ያልሆነ ነገር፣ ግልጽ ይልሆነ ነገር፣ ቅርጽ ይዞ ቦታ ያልያዘ ሪያሊቲ ሁሉም ቦታ ሁሉን ነገር ሆኖ ስለሚቀርብ አንዲፋይንድ ሪያሊቲ ካታጎሪ ስለሌለው ህያው አይደለም ። ኤግዚስተንስ የለውም ። ያም በመሆኑ ከዚያ ሰው የሚወጣው ሃሳብ አቅጣጫና ኢምፓክት የለውም ። እኔ ህልውናዬን ጥርት አድርጌ የማውቅ ሰው ነኝ ። እኔ ክስታኔ ከሚባል ጎሳ ጉራጌ ከሚባል ብሄር የተወለድኩ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ነኝ ። በሳይኮሎጂዬ፣ በእምነቴ፣ በካልቸሬ፣ በኢትዮጵያዊ አርበኝነቴ እነዚህን ማንነቶ በኩራትና ክብር በሃላፊነት እገልጻለሁ ። ስለዚህ ዲፋይንድ ካልሆነ ማንነት ጋራ ኮሚኒኬት ለማድረግ ግዜዬን አላባክንም። ቤዚክ ሎጂክን ስለሚጻረር ! አበቃሁ !

Selam/
Senior Member
Posts: 11770
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አማራና ጉራጌን በኦሮሞ ስርወ መንግሥት ለመሰልቀጥ የሚደረገው አኪያሂድ፣ ጊዜው ያለፈበት ነው አይሳካም!

Post by Selam/ » 05 Dec 2022, 08:42

አንተ ሰውዬ ጤና ይጎልሃል ልበል?

ከብዙ ዘር የተወለዱ ሰዎች የአንተ ዘር ኮሮጆ ውስጥ ስላልገቡ ቅርጸ-ቢስ ናቸው፣ ስለዚህም አታናግራቸውም ማለት ነው? ባቄላ አለቀ ቢሉ ፈስ ቀለለ አለች አያቴ ነፍሷን ይማረውና! ግን ከዚህ በላይ የዘረኛነት መገለጫ ምን አለ?

የብዙ ሰዎች መሰረታዊ ችግር ምን መሰለህ አንተንም ጨምሮ: እንደጋሪ ፈረስ ቃጭል እያቃጨልክ ሁሌ ከስር ከስራቸው ካልሄድህና ሁሉንም ሃሳባቸውን ታማኝ ሆነህ ካልደገፍክ ከክለባቸው ትወጣለህ። ስለዚህም የሰዎች ሃሳባቸው የሚቀረጸውና የሚስተካከለው በገቡበት ክለብ ድንበር እንጂ በራሳቸው ነፃ አመለካከት አይደለም። በሌላ አነጋገር፣ ከሃሳብ ጎጥ ወይንም በአንተ አባባል ‘ቅርፅ’ ቀደመ ማለት ነው። አሁን አሁን በዘር ተለወሰ እንጂ፣ የዚህ መንስዔው ኋላ ቀርነትና ድንቁርና ነው። ይኸም ማለት የክለብ ወይንም የማንነት ታርጋ ከሌለህ፣ ሃሳብህ ስፍራ አይኖረውም ማለት ነው።

ፍር ብለህ ትሞታለህ እንጂ፣ ሰላምን የትኛውም ቅርፅ ውስጥ ልትወትፍ አትችልም። ጥሩ ሃሳብ ስታመጣ እደግፍሃለሁ፣ ያፈነገጥክ ሲመስለኝ እኮረኩምሃለሁ፣ ይኸ ደግሞ ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የዚህ ፎረም ዘባራቂና የሀገር ቤት ፖለቲከኞች ነው። ወይ ውደደኝ ወይንም ጥላኝ የሚባል ድርቅ ያለ የድውይ ፖለቲካን እኔ ሰላም በጣም እጸየፋለሁ።

Horus wrote:
05 Dec 2022, 01:36

Post Reply