Page 1 of 1

አልጠግብ ባይ ስፈሳ ያድራል፣ አሉ ስተርቱ

Posted: 04 Dec 2022, 14:19
by DefendTheTruth

ይህ ታርክ (ቪዲዮዉን ተመልከቱት) እዉነት ከሆነ ይህ ግለሰብ ምን ያህል ይሁን ያን ያክል ገንዘብ የጠየቀ ቀን የምረግመዉ ኣሁን?

አልጠግብ ብለሃል ና አሁን ስያስተነፍሱህ አይከፋህ!

ቻለዉ!

Re: አልጠግብ ባይ ስፈሳ ያድራል፣ አሉ ስተርቱ

Posted: 04 Dec 2022, 15:10
by Horus
አልጠግብ ባይ ሲፈሳ ያድራል ሳይሆን አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ነው የሚባለው :lol: :oops: :lol:

Re: አልጠግብ ባይ ስፈሳ ያድራል፣ አሉ ስተርቱ

Posted: 04 Dec 2022, 15:23
by Selam/
በፈስ ብቻ ከተገላገልከው ጥሩ ነው።
DefendTheTruth wrote:
04 Dec 2022, 14:19

ይህ ታርክ (ቪዲዮዉን ተመልከቱት) እዉነት ከሆነ ይህ ግለሰብ ምን ያህል ይሁን ያን ያክል ገንዘብ የጠየቀ ቀን የምረግመዉ ኣሁን?

አልጠግብ ብለሃል ና አሁን ስያስተነፍሱህ አይከፋህ!

ቻለዉ!

Re: አልጠግብ ባይ ስፈሳ ያድራል፣ አሉ ስተርቱ

Posted: 04 Dec 2022, 15:34
by Selam/
በነገራችን ላይ ደጋግሞ እየተፋ እየተመላለሰ የሚጠጣ ሰካራም እንዳለ ሁሉ፣ ቀድሞ የበላውን እያስታወከ ከአዲሱ ምግብ የሚጠቀጥቅ ስግብግብ እንዳለ አይቻለሁ። በቃኝ ይኸ አቅሜ ነው፣ ልኬ ነው የሚል ትልቅ ሰው ነው ምግብም በለው፣ ገንዘብም በለው፣ ስልጣንም በለው፣ ሴክስም በለው። ጠማማ አይምሮህ ነው ከልኩ በላይ እንድትመኝ የሚያቅበዘብዝህ።
Selam/ wrote:
04 Dec 2022, 15:23
በፈስ ብቻ ከተገላገልከው ጥሩ ነው።
DefendTheTruth wrote:
04 Dec 2022, 14:19

ይህ ታርክ (ቪዲዮዉን ተመልከቱት) እዉነት ከሆነ ይህ ግለሰብ ምን ያህል ይሁን ያን ያክል ገንዘብ የጠየቀ ቀን የምረግመዉ ኣሁን?

አልጠግብ ብለሃል ና አሁን ስያስተነፍሱህ አይከፋህ!

ቻለዉ!

Re: አልጠግብ ባይ ስፈሳ ያድራል፣ አሉ ስተርቱ

Posted: 04 Dec 2022, 21:22
by union
ድፌንድ ዘ ፌክ

በትግርኛህ ብትለው ይሻልህ ነበር እኮ :lol:

Re: አልጠግብ ባይ ስፈሳ ያድራል፣ አሉ ስተርቱ

Posted: 04 Dec 2022, 21:37
by sun
DefendTheTruth wrote:
04 Dec 2022, 14:19

ይህ ታርክ (ቪዲዮዉን ተመልከቱት) እዉነት ከሆነ ይህ ግለሰብ ምን ያህል ይሁን ያን ያክል ገንዘብ የጠየቀ ቀን የምረግመዉ ኣሁን?

አልጠግብ ብለሃል ና አሁን ስያስተነፍሱህ አይከፋህ!

ቻለዉ!
It is better to wait and see the final outcome instead of wasting time about sensational gossips. When the gossips become facts then one can pass judgements just like the courts. Right now we need comprehensive peace for all the peoples in the country and the region so that their livings and lives become positive, secure, healthy, wealthy and happy for ever to come. 8)

Re: አልጠግብ ባይ ስፈሳ ያድራል፣ አሉ ስተርቱ

Posted: 04 Dec 2022, 22:38
by Selam/
I thought you claimed that there is absolute peace in the country and there is no need to talk about the massacre of Amharas in your Oromo region. Did I miss something?
sun wrote:
04 Dec 2022, 21:37

It is better to wait and see the final outcome instead of wasting time about sensational gossips. When the gossips become facts then one can pass judgements just like the courts. Right now we need comprehensive peace for all the peoples in the country and the region so that their livings and lives become positive, secure, healthy, wealthy and happy for ever to come. 8)

Re: አልጠግብ ባይ ስፈሳ ያድራል፣ አሉ ስተርቱ

Posted: 05 Dec 2022, 03:55
by Naga Tuma
እንደዛ የሚባል ቢሆን በየትኛዉ ሳ/ሣ ነዉ የሚፃፈዉ? ለፈገግታ ከሆነ ነዉ። ዋናዉ ጥያቄዬ ድሮ ፊደል መርጦ መጻፍ፣ ቃላት መርጦ መናገር በተለመደበት ሃገር እንዴት ነዉ ዘንግሮ ቃላት መርጦ መናገር ያቃተዉ? ሰሞኑን ዜና ዉስጥ የሰማሁኝ ቃል ሲደንቅኝ ሰንብቷል።