Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Ubuntu : በወለጋ ፋኖ አሮሞዎችን ጨፈጨፈ እንጂ አንድ አማራ አልሞተም

Post by Thomas H » 05 Dec 2022, 18:44

Finfinne Post

TDF በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ አሸባሪ ፋኖዎችን ማርኳል። ለዛውም የትግራይን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት በቂም በቀል ተሞልተው የመጡ ፋኖዎችን ትግራይ ላይ በተደረጉ ጦርነቶች አሳዶ ይዧል ..
TDF በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የፋኖ አን*ገ*ትን ቆ*ር*ጦ ማን*ጠል*ጠ*ል ይችል ነበር። መፎከር መሸለል ከሰዓዊነት ቢበልጥ ኖሮ ንፁሃን ላይ የሚበረቱ አረ*መኔ ፋኖዎችን አን*ገት በእን*ጨት መስ*ቀል ቀላል ነበር።
ነገር ግን በዲሲፕሊን በስርዓት የተቀረፀ ሰራዊት ይህንን አያደርግም። ከጦርነት በላይ የፍርሃትና የአረመኔነት ካባ አይደርብም። አይደለም በግፍ ሊቀር ቀርቶ ምርኮኞችን በአግባቡ ይይዛል። ይህ ፍርሃት ሳይሆን የጦርነት ህግ ነው።
ጦርነት ህግ አለው። አገኘው ብለህ እንደ እንስሳ ሁሉንም አታግበሰብስም። አካሄድ ሆነ ዲስፕሊን አለው። እነዚህ በሻዕቢያ ሰልጥነው በመከላከያ ሰራዊት ታዝለው .. በአረመኔ መሪዎቻቸው ታዘው የመጡ አሸባሪ ፋኖዎች የሚገድሉት ቢያጡ እርስ በርስ ይጫ*ረሳሉ።
ንፁሃን ሲያዩ እንደ ጅብ ይጯጯሃሉ። ቀንቷቸው አንድ ሰው በጦርነት መሃል ቢገ*ድሉ እንኳን ቆዳ*ውን ገፈው አንገ*ቱን ቆር*ጠው ይፎክራሉ። ፍርሃታቸውን ለመደበቅ የእን*ስሳ ባህሪ ይላበሳሉ። እንደ ጅብ እየጮሁ ይፈነጫሉ።
ነገ በወለጋ ሊፎክሩ ቀርቶ ሽንት የሚሸኑበት ጊዜ እንኳን አይኖራቸውም። አይደለም ለመዋጋት መሸሽም እንኳን አይችሉም። ጦርነት ምን እንደሆነ በሚገባቸው ልክ በግድ ይማሩታል። ንፁሃንን መግደል ማፈናቀል ፣ አንገት ቆር*ጦ መፎ*ከር ጦርነት አለመሆኑን በቅርቡ ያያቷል።
የዛኔ ትፎክር ወይም ትሸልል እንደሆነ ታየታለህ ምድረ ፈሪ ....

Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Ubuntu : በወለጋ ፋኖ አሮሞዎችን ጨፈጨፈ እንጂ አንድ አማራ አልሞተም

Post by Thomas H » 05 Dec 2022, 18:48

Finfinne Post
7h ·
በእነዚህ አራት አመታት በምዕራብ ትግራይ የፈፀሙት ጭፍጨፋ እጅግ ዘግናኝ ነው። ለመሬት ብለው በመቶ ሺዎችን ገድለው ሚሊየኖችን አፈናንቅለዋል። በቤንሻንጉል ጉምዝ ህዝብ ላይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል በአግባቡ ተሰንዶ ተቀምጧል።
በአማራ ክልል በቅማንት ተወላጆች ፣ በጎንደር ሙስሊሞች ፣ በአገው ህዝብ ላይ ምን ያልፈፀሙት አለ። በወሎ ኦሮሞ ዞን ከአስር ጊዜ በላይ ጦርነት አውጀው ገድለዋል አፈናቅለዋል። ከመኪና ላይ እያወረዱ ንፁሃንን ሲረሽኑ አይተናል።
በኦሮሚያ በሰሜን ሸዋ በወለጋ ንፁሃንን ህዝብ እየለገደሉ እያፈናቀሉ ጦርነት እያቀጣጠሉ ነው። ጎንደርና ጎጃም በእነዚሀ አራት አመታት ውስጥ እርስ በእራሳቸው ካልተበጣበጡ በስተቀር ሰላም ነው። አንዲትም ነገር ተፈጥሮ አይታወቅም።
በወለጋ የሚፈልጉትን ለማድረግ ሲነሱ ወይም በጦርነቱ ኪሳራ ሲገጥማቸው ንፁሃን ወሎዬዎችን ኦነግ ሸኔ ነን እያሉ ይገድሉና ... አማራ ተገደለ ብለው በተቆጣጠሯቸው ሚዲያዎችን ይጮሃሉ። በጀት መድበው ተናበው አጀንዳቸውን ያቀጣጥላሉ።
በወለዬው ስም የአማራ ፖለቲካ ቁማራቸውን ያሟላሉ። በእነሱ ስም ተጠቅመው ጉዳተኛ ሆነው ይቀመጣሉ። ገድለውም አልቅሰውም አስለቅሰውም በደለኛ ሆነው ያነባሉ።
በእነዚህ አራት አመታት ውስጥ ወደሌላው መሳሪያ ታጥቀው ዘመተዋል እንጂ ወደ እነሱ የዘመተ ማንም የለም ... በእነሱ የተገደለ እንዲ የገደለ የለም። ነገር ግን ተበዳይ ሆነው የሚቀርቡት እነሱ ናቸው።
የሰው ልጅ ነፍስ ለእነሱ ቁማር ነች ...

Post Reply