Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11687
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Who is behind Welega Amhara Genocide?

Post by Noble Amhara » 03 Dec 2022, 13:38

The financers of Genocide

1) Shimeles Abdisa & Abiy Ahmed

the participants of genocide

2) Welegan Shiftas

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Who is behind Welega Amhara Genocide?

Post by Horus » 03 Dec 2022, 14:53

Noble Amara,
አንድ እጅግ መሰረታዊ ነገር አማራም ሆነ ሌላው ኢትዮጵያዊ ለምሳሌ ጉራጌ የማይገባው፣ እንዲገባው የማይፈልግ አንድ ነገር አለ፤ እሱም ጋፋት እንዴት ዘሩ ጠፋ? ጨቦ እንዴት ዘሩ ጠፋ? ዝዋይ(ዛይ) እንዴት ዘሩ ጠፋ? ገላን እንዴት ዘሩ ጠፍ ብሎ የሚጠይቅ የለም! መጠየቅም አይፈልግም ።

እኛ ልጆች ሆነ ኦነግን ያቋቋሙት ልጆች ጓደኞቻችን ነበሩ፤ የተማሪው ንቅናቄ ውስጥ ። ያ ግዜ የኦነግ ትልቁ ችግር ጥያቄአቸው የኮሎኒያል (የቅኝ ግዛት) ጥያቄ ማድረግ ነበር፤ ልክ እንደ ኤርትራ ማለት ነው ። በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ከሰቡ በኋላ መደበኛ ቅኝ ተገዥ ነን ማለት ስላልቻሉ settler colonialism የሰፋሪ ቅኝ ግዛት የሚል ኮንሴፕት ፈጥረው 7 ገጽ ወረቀት በንግሊዝኝ ጽፈው በተኑ ። ያን የጻፈው ጓደኛዬ የነበረ የወለጋ ልጅ ነው ።

አማራ እና ቀጥሎ ሌላውም ከኦሮሚያ ማጽዳት የሚለው የዛሬ ትግበራ በቀጥታ የሰፋሪ ቅኝ ግዛት ቲኦሪ መሬት ላይ መተግበር ነው ። ዛሬ ኦሮሙማ ለሁለት ተከፈለ የሚባለ ተረት ይህን የሰፋሪ ቅኝ ግዛት የሚሉና ኢትዮጵያን ኦሮሚያዊ (Oromofication of Ethiopia በሚሉት እነ አቢይ) መሃል ያለ ጨዋታ ነው ።

ከዚህ በታች ባለው ቪዲዮ በቀኝ በኩል የተቀመጠው ወጣት የሰፋሪ ቅኝ ግዛት ቲኦሮን ሲገልጸው ተከታተል ። የአማራም ሆነ የቀረው ሕዝብ ስለ ኦሮሙማ አደጋ ሲያወሩ የማያውቁት ምስጢር ይህ ነው ። ኢትዮጵያዊያን መልስና ምከታ ማቅረብ ያለባቸው ለዚህ የኦነግ ፕላን ነው ።

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11687
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Who is behind Welega Amhara Genocide?

Post by Noble Amhara » 03 Dec 2022, 15:10

It is up for Shoa Tulama Farmers to decide on the Master plan to expand addis ababa under the name "sheger"

I dont think Taye Dendea plan is real because he will have to take shoua tulama farms to actually create Shegar city. there can only be a Shegar zone that has both cities and farms that is agreeable but there is no real sheger town.
Horus wrote:
03 Dec 2022, 14:53

Post Reply