Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና❗ እርስ በርስ ጦርነት ተጀመረ❗ ደብረፅዮን 11 ኒኩልየር ሚሳይሎችን ዲያስፖራ በመሸገው ጁንታ ላይ ተኮሱ ፣ ከባድ ስነ-ልቦናዊ ጉዳት አደረሱ❗ ዝርዝር መረጃ ይዘናል።

Post by Digital Weyane » 03 Dec 2022, 17:11

ከይቅርታ ጋር፣ በውጭ አገር የሚኖሩ ጁንታ ዎገኖቼ eden, Thomas, Meleket, Axumezana/Aba Awash, Halafi Mengedi, almaze... ወዘተ... ስልክ ባለማንሳታቸው ሙክንያት ምላሻቸውን ማካተት አልተቻለም። :roll: :roll:

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: ሰበር ዜና❗ እርስ በርስ ጦርነት ተጀመረ❗ ደብረፅዮን 11 ኒኩልየር ሚሳይሎችን ዲያስፖራ በመሸገው ጁንታ ላይ ተኮሱ ፣ ከባድ ስነ-ልቦናዊ ጉዳት አደረሱ❗ ዝርዝር መረጃ ይዘናል።

Post by quindibu » 03 Dec 2022, 17:43

How do you reason with a person like Stalin, who believes it's possible to smash a tank and two armored cars with a single bullet.....? Tigray doesn't have scarcity of Stalins!

Like they say, it's easy to lead a stupid, but hard to manage!

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና❗ እርስ በርስ ጦርነት ተጀመረ❗ ደብረፅዮን 11 ኒኩልየር ሚሳይሎችን ዲያስፖራ በመሸገው ጁንታ ላይ ተኮሱ ፣ ከባድ ስነ-ልቦናዊ ጉዳት አደረሱ❗ ዝርዝር መረጃ ይዘናል።

Post by Digital Weyane » 03 Dec 2022, 19:40

ጦርነት ባህላዊ ጨዋታቸው ለሆኑት ዲያስፖራዎች የተላከው የደብረፅዮን መልእክት የአሜሪካ መንገዶችን ከመዝጋትና ፣ በመንገዶች ላይ ከመንሸራተትን ለመከላከል ይረዳል ተብሎ ይጠበቃል። አምየን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና❗ እርስ በርስ ጦርነት ተጀመረ❗ ደብረፅዮን 11 ኒኩልየር ሚሳይሎችን ዲያስፖራ በመሸገው ጁንታ ላይ ተኮሱ ፣ ከባድ ስነ-ልቦናዊ ጉዳት አደረሱ❗ ዝርዝር መረጃ ይዘናል።

Post by Digital Weyane » 04 Dec 2022, 07:26

በውጭ አገር የመሸገው የወያኔ ጁንታ ቡድን ኡናታችን ትግራይን ቢመኛትም ተመልሶ ዳግም አይረግጣትም። ቅዠት ነው። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና❗ እርስ በርስ ጦርነት ተጀመረ❗ ደብረፅዮን 11 ኒኩልየር ሚሳይሎችን ዲያስፖራ በመሸገው ጁንታ ላይ ተኮሱ ፣ ከባድ ስነ-ልቦናዊ ጉዳት አደረሱ❗ ዝርዝር መረጃ ይዘናል።

Post by Digital Weyane » 04 Dec 2022, 18:07

የትግራይ ህዝብ ስቃይ የማይሰማቸው የዲያስፖራው ጁንታ ጦርነቱ ኡንዲቆም አይፈልጉም።

ኡነዚህ ባንዳዎች ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን በሙሉ ወደ ተለያዩ ውጭ አገሮች በመላክ የዘረፉትን ሀብት ቁጭ ብለው ኡየበሉ፤ ልጆቻቸውን ከፈረንጅ ልጆች ጋራ ኡኩል ኡያስተማሩ አገር ቤት ያለው ምስኪኑ የትግራይ ወጣትና ጨቅላ ህፃን ለእሳት እራሱን እንዲማግድ ከግብፅና ከምእራባውያን ጌቶቻቸው ጋራ ተባብረው ሌሊትና ቀን በመስራት ላይ ናቸው።

ጥርስክ ካልሆነ አሸዋ አኝክበት የሚባል ነው ነገሩ። :roll: :roll:

Post Reply