Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

የጫት ነጋዴው ብርአምጡ ነጋና የኢዜማ ግብራበሮቹ ምነው ዝም አሉ?

Post by wazzupdog » 02 Dec 2022, 17:30

የኦሮሙማው ጠቅላይ ሚኒስቴር በሰካራም ተላላኪው በኩል የቅማላም ወያኔን የዘር ፖለቲካ አጥብቀው እንደሚቀጥሉበት በማያወላውል ቋንቋ ይፋ አድርጎታል:: ታዲያ እውነት የዜግነት ፖለቲካን እናራምዳለን የሚሉት የኢዜማ ጮሌዎች አሁን ነው ከህዝብ ፊት ቀርበው ተቃውሟቸውን መግለጽ ያለባቸው:: ብርአምጡ ነጋም ተቃውሞውን ከመንግስት ኃላፊነት በመልቀቅ ያሳየን:: :mrgreen:

wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: የጫት ነጋዴው ብርአምጡ ነጋና የኢዜማ ግብራበሮቹ ምነው ዝም አሉ?

Post by wazzupdog » 04 Dec 2022, 15:58

የአማራ ሕዝብ ኦሮሚያ ላይ ሲጨፈጨፍ ዝም:: የብልግና ፓርቲ የቅማላም ወያኔን ህገመንግስት ይዤ እጓዛለሁ ሲል ዝም:: ኢዜማ በኢትዮጵያ ስም የሚነግድ የሰባት ቤት ጉራጌ ፓርቲ ነው:: እንኳንስ የመላው ኢትዮጵያን ሕዝብ ሊወክል ቀርቶ መላው የጉራጌን ሕዝብ አይወክልም:: የኦሮሙማ ጥገኛ የጮሌዎች ስብስብ ነው::

Post Reply