Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቁቤ አፋን ኦሮሞ ጥቅመ ቢስ ስለሆነ በግዕዝ ልሳነ ኦሮሞ ሊተካ ተወሰነ!

Post by Horus » 01 Dec 2022, 03:01

ድሮስ ብለን አልነበር፣ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!! ኦሮሞፋን በላቲን እልፍ አዕላፍ ቫውሎች (አናብቢ ይባላሉ በታላቁ ፊደል) ስለ ደረደርሽ ፈረንጂ (ፈረንሳይ) የምትሆኚ መስሎሽ ፣ ገዋ ! አቢይ ልሳነ ኦሮሞን በግዕዝ የሚጽፈው ቋንቋውን ከመጥፋት ለማዳን ነው ። በዚህ ሁሉ የኦሮሙማ ተረኛ ድራማ ዛሬም ኦሮሞኛ የስነ ጽሁፍ ቋንቋ አይደለም! አቢይ ይህን ጠንቅቆ ያቃል ! በእኔ እምነት አቢይ አንድም ቀን በላቲን የተሳፈ ኦሮሞኛ ገጽ የሚያነብ አይመስለኝም !

አቢይ ይህን ነው የሚሰማው ! ቅኔ የማይወድ በውነት ደንቆሮ ብቻ ነው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የቁቤ አፋን ኦሮሞ ጥቅመ ቢስ ስለሆነ በግዕዝ ልሳነ ኦሮሞ ሊተካ ተወሰነ!

Post by Horus » 01 Dec 2022, 03:29

ONE OF ETHIOPIA'S GIFT TO HUMAN CIVILIZATION! THESE HIMIRIATIC ELEGANT SCRIPTS WERE ADOPTED FROM ANCIENT EGYPTIAN HIEROGLYPHICS AND EACH SIGN HAS DEEP AND SIGNIFICANT MEANING.

https://en.wikipedia.org/wiki/Ge%CA%BDez_script

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የቁቤ አፋን ኦሮሞ ጥቅመ ቢስ ስለሆነ በግዕዝ ልሳነ ኦሮሞ ሊተካ ተወሰነ!

Post by kibramlak » 01 Dec 2022, 05:33

ሆረስ

በትክክል ብለኸዋል፣፣ በሎጅክ ሳይሆን በጭፍን ጥላቻ የሚነዱ መሆኑን እሚታየው አንዱ በዚህ ላቲን በተባለ ቋንቋ ኢትዮጵያንም ሊገዙ መቃዠታቸው ነው፣፣ ቁቤ ብለው የመረጡ ዶማዎች የኦሮምኛ ቋንቋን በተሻለ ለማስፋፋት ሳይሆን ለመግደል ሲሰሩ እንደነበር አሁን ከተገለጠላቸው በሌሎች ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉት እውር ድንብር አካሄድም መጠየቅ ይገባቸዋል፣፣

እንደ እውነት ከሆነ ሁሉም በአንድ ሀገራዊ ፊደል ቢገለገል ብዙዎችን ባለ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ለመሆን እድሉን ከፍ ያደርገዋል፣፣ የተወሰኑ ፊደሎች ቢጎሉ እንኳን ከአሉት ፊደሎች የተለያዩ ጭረቶችን (ምሳሌ፣ ` ^ ~ ) የመሳሰሉትን በመጨመር የተፈለገውን ድምፅ መፍጠር ይቻላል፣፣ ካስፈለገም አዳዲስ ፊደሎችን መጨመር ይቻላል፣፣

Horus wrote:
01 Dec 2022, 03:01

Post Reply