-
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ማነው የተጋበዘ? ሳህለወርቅ ወይስ አቢይ?
የጁንታው ፕሮክሲ ጦርነቱ ከመክሸፉ በጓላ ኣሜሪካ፡ ሌላ ዘዴ ተከትላ ፡ፕራይም ሚኒስተ ዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊን ፡ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ፡ ኣምቡሽ ለማድረግ እቅድ ኣውጥታ ስላለች እኔ ፕረዚደንት ሳህለ-ወርቅ ኢትዮጵያን ወክለው ወደ ዋሽንግተን ቢሄዱ የተሻለ ይሆናል ባይ ነኝ ።
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ማነው የተጋበዘ? ሳህለወርቅ ወይስ አቢይ?
አቤ፣Abe Abraham wrote: ↑29 Nov 2022, 04:20
የጁንታው ፕሮክሲ ጦርነቱ ከመክሸፉ በጓላ ኣሜሪካ፡ ሌላ ዘዴ ተከትላ ፡ፕራይም ሚኒስተ ዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊን ፡ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ፡ ኣምቡሽ ለማድረግ እቅድ ኣውጥታ ስላለች እኔ ፕረዚደንት ሳህለ-ወርቅ ኢትዮጵያን ወክለው ወደ ዋሽንግተን ቢሄዱ የተሻለ ይሆናል ባይ ነኝ ።
ያ ብቻ አይደለም፤ ሳህለወርቅ አቢይን ሺ ግዜ የምትልቀው ዲፕሎማት ነች! ሁለቱን ታላላቅ የምዕራባዊያን ቋንቋዎች እንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ ካማርኛ በላይ የምትናገር ፕሮፌሽናል ዲፕሎማት ነች!ግን አቢይ በዝና ጥማት የሚነዳ መሪ ስለሆነ ማኩረፉ አይቀርም!