Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Oromo Ethnocracy!)
Posted: 30 Nov 2022, 01:20
selam,
የዚህ ንትርክ መቀጠል ጥሩ አድርጎ ዲፋይን ስለሚያደርገው ቢቀጥል ግድ የለኝም ። የዛሬ 20 አመት በፊት ብዙ አይነት የፖለቲካ ኮንሴፕት ውዥንብሮች ነበሩ ። ወያኔዎች የስርዓቱ ካራክተር (the character of the state) ምን ሊሆን እንደ ሚችል የስዊዘርላንድ ፣ የሰሜን አውሮፓ ትናንሽ አገሮች በመጠቃቀስ ዴሞክራቲክ ካራክተር ሊሰጡት ብዙ ይሞክሩ ነበር ።
ያኔ ነው ከፖለቲካ ቲኦራይዜሽን ባህል የወጣን አክቲቪስቶች የኢትዮጵያ መንግስት ጸባይ ምን አይነት ነው? What is the character of the Ethiopian state? የሚለውን መሰረታዊ ጥያቄና ውይይት ያነሳለው? መንግስት ደሞ ቅርጽ አለው ። ያ the form of the state ይባላል ። ለምሳሌ ፓርላማዊ፣ ፕሬዚዳንታዊ ወዘተ።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሲስተም በግለሰብ ዜጋዎች ፈቃድና አንድ ሰው አንድ ድምጽ በሚባለው በዴሞስ (ተራ ዜጋ) ምርጫ ካልቆመና የህይልና ስልጣን ምንጩ የነዚህ ግለሰብ ዜጋዎች ፈቃድ ካልሆነ ምን ላይ ነው የነመለሰ ትግሬዎች አገዛዝ የቆመው የሚለው ሪሰርስ ሳደርግ ነው ዴሞ .. ክራቲ .. ኤትኖ .. ክራቲ የሚባሉት የግሪክ ቃላት የፖለቲካ አንጎሌ ውስጥ የገቡት ።
የነመለስ የመግዛት ስልጣን መነጨ ያሉን ከብሄራቸው (ከጎሳቸው ፈቃድ) ነው ስላሉን እኔ በቀጥታ ኤትኖክራሲ (rule by ethnic group) ፎርሙሌት አድርጌ ቃሉን ፍለጋ ጀመርኩ ። ኢንተርኔት ሰርች እንደ ዛሬ ጮማ አልነበረም ። ብዙ ጽሁፎች ዲጂታይዘድ ስላልነበሩ ያኔ የሚገኘው መጻህፍትና የማጋዚን አርቲክሎች ነበሩ ።
እኔ ቃሉን ጥቅም ላይ ያገኘሁት እስራኤል ውስጥ ነው ። እስራኤል አንድ ጎሳ ስለሆኑ እነሱ የአንድ ጎሳ መንግስት ዴሞክራቲክ ሲስተም እንዴት ሊያቋቅም እንደ ሚችል ነው የተጠቀሙበት ። እንዲያውም በኋላ የእስራኤል ኤትኖክራሲ ማለቱን ትተው ኤትኒክ ዴሞክርሲ ነው የነሱን መንግስት የሚሉት ። ስለዚህ በአለም አይ የኢትዮጵያን ኤትኖክራሲ የሚመስል ስርዓት የለም ።
እኔ የኢትዮጵያ ኤትኖክራሲ ስል አንድ ጎሳ ለራሱ ያቆመው መንግስት እንዴት ዴሞክራሲ እንደ ሚሆን አይደለም የምለው ። አንድ ጎሳ መንግስት ሆኖ እንዴት የራሱን ጎሳ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ጎሳዎችን አለፈቃዳችደው እንዴት በሃይል እንደ ሚገዛና ያም ስርዓት እንዴት የዜጋ ዴሞክራሲን ቀጥተኛ ተጻራሪ እንደ ሆነ የሚሰይምና የሚገልጽ የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ ነው ።
ይህ ነው የእኛ ኤትኖክራሲ ትክክለኛ ዴፊኒሽን። አንድ ቃል በራሱ ዝም ብሎ ምልክት ነው ። የዚያ ቃል ወይም ምልክት ፋይዳ ተለይቶ ተቆጥሮ የሚሰጠው ትርጉም ነው ። ያንን ነው እኔ ጀመርኩት ያልኩት እንጂ ዴሞ የሚለውን የግሪክ ቃል፣ ክራቲ (ሃይል ማለት ነው) የሚለውን የግሪክ ቃል ፈጠርኩ አላልኩም ።
ይህም ሆነ ይህው ዛሬ በኢትዮጵያ ስለተንሰራፋው የኦሮሞ ኤትኖክራሲ ቁልጭ ባለ ኮንሴፕት ለመወያየት በቅተናል !! ያ ነው ዋናው ቁም ነገር !