Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Oromo Ethnocracy!)

Post by Horus » 28 Nov 2022, 23:42

ኖቬምበር 2022

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ወዳጅ ማነው? ጠላት ማነው? ለመሆኑ በኢትዮጵያ ስንት አይነት ፖለቲካ አለ?

ጥርት ባለ አነጋገር በኢትዮጵያ ያለው ሁለት አይነት ፖለቲካ ነው፤ እነሱም የዴሞክራሲ ፖለቲካና የኤትኖክራሲ ፖለቲካ ናቸው።

ሁለቱም ፖለቲካዎች የሚነዱት በአራቱ የፖለቲካ ነጂ ጥቅሞች ነው ። እነሱም (1) የስልጣንና ሃይል ፍላጎት፣ (2) የገንዘብና ሃብት ፍላጎት፣ (3) የክብርና የማንነት ፍላጎት፣ እና (4) የዝናና የመታወቅ ፍላጎት ናቸው።

ሁለቱ የፖለቲካ አይነቶች በሶስት የሃይል አሰላለፈ ተሰልፈዋል ።

የኤትኖክራሲው ካምፕ፤
እነሱም (1) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ሰርዓት በጎሳዎች እና ክልላቸው አደረጃጀት ላይ መቀጠል አለበት የሚልና የፖለቲካ ጨዋታው በጎሳዎች መሃከል የሚያደርገው ነው ። ለምሳሌ የኦሮሞ ኦነግ ፖለቲካ ራዕይና ኢትዮጵያን በኦሮሞ አምሳል ለመቅረጽ የሚታገለው ሃይል ነው።

የዴሞክራሲው ካምፕ፤
(2) እስካሁን ይህ ነው የሚባል መሪነት ያላገኘው የኢትዮጵያ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ስርዓት በዜጋዎችና በፓርቲያቸው አደረጃጀት መተካት አለበት የሚለው የብዙ ዜጋዎች ራዕይ ነው ። ኢዜማና መሰል ፓርቲዎች አሁን ከቆሙበት መሃል ሰፋሪ ቅይጥ አይዲዮሎጂ ወጥተው ጥርት ያለ ጸረ ኤትኖክራሲ መሪነት ካልሰጡ ሁሉም ፋይዳ ቢስ ሆነው ተከፋፍለው ይከስማሉ።

የቅይጥ ፖለቲካ ካምፕ፤
ይህ እጅግ ውጥንቅጡ የወጣ ካምፕ ነው ። (ሃ) ህዝባዊ መሰረታቸው የጎሳ ሆኖ አሁን ያለው የጎሳ ስርዓት ኢትዮጵያዊ ለማስመሰል የሚያስቡና የሚሰሩ ሃይሎች አሉ። ለምሳሌ የአቢይ አህመድ አይነት የጎሳ ፖለቲከኞች ። (ለ) እዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ብሄረተኛ ግን ለአደረጃጀት ታክቲክ በጎሳ መደራጀት ግዴታ ነው የሚሉ አሉ። ለምሳሌ ብዙ የአማራ ንቅናቄዎች ። (ሓ) በአደረጃጀታቸው የዜጋና የአይዲዮሎጂ (ዴሞክራቲክ) ሆነው ነገር ግን ለግዜው ከጎሳው ኤትኖክራሲ ጋር በማበር ወደ ዴሞክራሲ ሽግግር እንሄዳለን የሚሉ አሉ ። የዚህ ፓራዳይም ምሳሌ ኢዜማ ነው ።

ከዚህ በላይ ያሉት ሶስቱ ግዙፍ ያገሪቱ ፖለቲካ አሰላለፍ ሲሆን በነዚያ ስር የእያንዳንዱ ጎሳ ፖለቲከኞችና ካድሬዎች እላይ ባስቀምጥኳቸው 4ቱ የፖለቲካ ነጂ ጥቅሞች ዙሪያ ተከፋፍለው እየተፏከቱ ነው ።

ምለትም ለምሳሌ የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲከኞችና ካድሬዎች ከአቢይ አህመድ እስከ ተራ የኩራ ቀበሌ ካድሬ ድረስ (1) በስልጣንና ሃይል ክፍፍል ያፏከታሉ፤ (2) በገንዘብና ሃብት መቀራመት ይፋጃሉ፣ (3) ለክብርና ማንነት ይጋጋጣሉ፣ (4) ለዝናና መታወቅ ይላላጣሉ።

ዛሬ እየተወራ ያለውን የታከለ ኡማ እና ያቢይ አህመድ ኦሮሙማ ቡድኖች የተያያዙት ፉክቻ መሰረቱ እነዚህ 4 ነጂ ፍላጎቶች ጥቅሞች ናቸው።

ስለሆነም በተለይ የትግሬ ወያኔና ትህነግ በመሰረቱ ተሸንፈው ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ማዕከል ከተባረሩ በኋላ አዳዲስ የሃይል አሰላለፎች እየተፈጠሩ ነው ። ወደፊትም ይፈጠራሉ ።

ማለትም የእያንዳንዱ የጎሳ ፖለቲከኞችና ልሂቃን እላይ ባሉት 4 ጥቅሞች ተከፋፍለው ሲፏከቱ የፖለቲካ ጎራቸውን ወይ ወደ ዴሞክራሲው ካምፕ፣ ወይ ወደ ኤትኖክራሲው ካምፕ፣ ወይ ወደ ቅይጡ ካምፕ ይለውጣሉ ።

ይህን የፖለቲካ ካራምቦላ ጨዋታ ዳይናምክስን በትኩረት ለመከታተል የሚረዳ ይህ ፎርሙላ ነው ።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ

Last edited by Horus on 29 Nov 2022, 23:44, edited 5 times in total.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by Abe Abraham » 29 Nov 2022, 00:28

Horus,

ትንታኔው ከየራስህ ግንዛቤ የመነጨ ነው ወይስ ከእነ ሃብታሙ ኣያሌው የሚሉትን ኣያይዘህ የደረስከው ድምዳሜ ነው ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by Horus » 29 Nov 2022, 00:39

Abe Abraham wrote:
29 Nov 2022, 00:28
Horus,

ትንታኔው ከየራስህ ግንዛቤ የመነጨ ነው ወይስ ከእነ ሃብታሙ ኣያሌው የሚሉትን ኣያይዘህ የደረስከው ድምዳሜ ነው ?
በሙሉ የራሴ ነው፣ እነሱ እንደዚህ ያለ ነገር በፍጹም አላሉም። ኤትኖክራሲ የሚለው የፖለቲካ ካታጎሪ የፈጠርኩት እኔ ነኝ ። በዲክሽነሪ ውስጥም የለም።

የነሱን ቪዲዮ ያያዝኩት እኔ ለብዙ ግዜ የማስበውና የማውቀው ነገር ስለሆነ ነው ። የኦሮሞ ጓድኞች ስላሉኝ በስጣቸው ያለው ፉክቻ ስለማውቅ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by Horus » 29 Nov 2022, 01:09

የሺመልስ እና ታከለ የሌብነት ሰንሰለት! አቢይ በሌብነት አሳብቦ ሊያባርራቸው ሲሰራ የኦሮሙማ ቅዋሜ ይሰሩበታል!

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by Horus » 29 Nov 2022, 14:47

የኦሮሙማዎች ፉክቻ በአለሙ ስሜና በሺመልስ አብዲሳ መሃል ከሆነ አቢይ የት ነው የቆመው?

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by Right » 29 Nov 2022, 17:11

This piece can go out of this forum to a larger audience as an article.
Also much of its content is taken from Ethio360 still it is a good analysis that may involve members of the public for a broader debate.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by Horus » 29 Nov 2022, 18:13

Right wrote:
29 Nov 2022, 17:11
This piece can go out of this forum to a larger audience as an article.
Also much of its content is taken from Ethio360 still it is a good analysis that may involve members of the public for a broader debate.

የቱን ነው ከኢትዮ360 የወሰድኩት? እኔ ካንተ የምጠብቀው ትችት እንጂ ምንም አይደለም፣ ስለዚህ ብትተቸኝ እመርጣለሁ ። ደግሜ ልንገርህ!

የኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካ ስር ዓት ኤትኖክራሲ ብዬ የምጠራው እኔ ሆረስ ብቻ ነኝ ። ይህም የሆነው ቃሉ እራሴ የፈጠርኩት ስለሆነ ነው። ቢያንስ 15 አመት የዚህ ፎረም አርካይቭ ፈትሽና ታገኘዋለህ ። ዛሬ ዛሬ እንኳን ይህ ሁሉ የአበሻ ፖለቲከኛ ዴሞክራሲና ኤትኖክራሲን በማነጻጸር ትንተና የሚያደርግ አንድም ሚዲያ ሆነ ፓርቲ የለም ።

ሌላው ማንም የማይጠቀመው ሆረስ ደጋግሞ ሊያስተምር የሚሞክረው አራቱ የፖለቲከኛ ሰው ነጂ ሞቲቬሽኖች ናቸው ። እነሱም ሃይል/ስልጣን፣ ገንዘብ/ሃብት፣ ዝና/ታዋቂነት እና ክብር/ማንነት ናቸው ። ይህን ዩኒቨርሳል የትንተና ሞዴል ኮንሲስተንትሊ የሚጠቀም የፖለቲካ ተንታኝ የለም ። በተናጠል ስለ ስልጣን እና ገንዘብ ወዘተ ሁሉም ያውቃል ።

ዛሬ ላይ ፎርሙሌት ያደረኳቸው 2ቱ ፖለቲካዎች የዜጋና ጎሳ ፖለቲካ ተብለው ቢታወቁም ብትክክለኛ የአይዲዮሎጂ ስማቸው ዴሞክራሲና ኤትኖክራሲ ብሎ ጥርት ያለ ፎርሙሌሽን ያለው የለም ።

የነዚህ 2 ፖለቲካዎች ቅይጥ ብዬ ያልኩት እና ሶስት የሃይል አሰላልርፍ ያልኩትም እኔ ነው ።

እናሳ የት ላይ ነው ሆረስ የኢትዮ360 ትንተና ሞዴል የወሰደው ?

ይህ ብቻ አይደለም፤ አንተ የምትቃወመው የጉራጌ ሕዝብ ትግል ቁልጭ አድርጎ የኦሮሙማን አንድ ፓርቲና ጎሳ አምባ ገነነንት እርቃን እያሳየ ነው ። ፌክ የዜጋ ፖለቲከኛ ነን ከሚሉት ይበልጥ እራሱ የጎሳ የኤትኖክራሲው ሲስተም እንደ ጎሳ ሲስተም እንኳን ፌክ መሆኑን እያስተማረ ነው።

እኔ ሆረስ ሺመልስ አብዲሳ ከስልጣን እንደ ሚነሳ እዚህ ፎረም ላይ የጻፍኩት የዛሬ 2 አመት ነው !!!!

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by Wedi » 29 Nov 2022, 18:27

Horus wrote:
29 Nov 2022, 18:13

እኔ ሆረስ ሺመልስ አብዲሳ ከስልጣን እንደ ሚነሳ እዚህ ፎረም ላይ የጻፍኩት የዛሬ 2 አመት ነው !!!!
Horus ጋላ አብይ አህይመድ ሽመስል አብዲሳን ከስልታን ማንሳት ቢፈልግ ኖሮ እስካሁን አይቆይም ነበር፡፡

እስኪ ጋላ አብይ አህመድ ከ3 አመታት በፊት በደቡብ ክልል ተነስቶ የነበረው የህዝብ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ለደቡብ ባልስልታንት የተናገረው አዳምጥ፣ አብይ አህመድ በኦሮሚያ የሞኖሩትን ከኦሮሞ ውጭ የሆነቱን የሌላ ብሄር ተወላጆች ከሽመልስ ጋር በመሆን ባደርጁት እና "ኦነግ ሸኔ" በሚል የዳቦ ስም የሚጠሩት ጨፍቻፊ ቡድን እየጨፈጨፉ ነው የምንለው በምክኛት ነው፡፡

ለማንኛውም ይህን ቪድዮ አዳምጥ!!

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by Horus » 29 Nov 2022, 18:49

wedi,
ከዚህ ቀደም "የዲክታተሩ መመሪያ" የሚለው መጽሃፍ አለህ ወይ ብዬህ አው ብለህ ነበር ። ሞዴሉ እዚያ ታገኘዋለህ ። አንድ ዲክታተር በደረጃ በደረጃ ካሰለፋቸው ደጋፊዎች ጋር ያለው የፖለቲካ እስታይልና የታዛዥነት ቅደም ተከተል በተመለከተ ከላይ ያለው የኢትዮ360 የኦሮሞቹ ውስጠ ፉክቻ ዝርዝር ስማው ። እኔ ሺመልስ እራሱ የኦሮሞን አላማ (ኦሮማይዘድ ኢትዮጵያ) የመፍጠር አላማ ለማካሄድ አስቸጋሪ የሆነ ወጠጤ መሆኑን ሳይ ነው ይህ ሰው ይነሳል ያልኩት ። እንጂ አቢያ ሳይወድ በግድ እዚያ አስቀመጠው አላልኩም።

አንድ ዲክታተር በተደረጃው ያሰለፋቸው አገልጋዮቹ ሁሉም በ4ቱ ነጂ ጥቅሞች እንደ ሚነዱ ያውቃል፤ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝናና ክብር ። እነዚህን 4 መንጃዎችን እለለካ ያካፍላል ። ዝንፍ ብለው ከስልጥንም፣ ከገንዘብም ፣ ለታዛዥነትም ወጣ ሲሊ ወይም በኮምፕሮማት ሞዴል ያስፈራራቸዋል! ለምሳሌ እንደ እርስቱ ያሉ አሽከሮችን። ለስልጣኑ አላመች ያሉት ወይም ሊጋፉት የሚያስቡትን ያ የሚያውቀ ሌብነታቸውን በማውጣት ሹም ሽር ያደርጋል። ያ ነው የኮምፕሮማት ሞዴል ። ስለዚህ እኔ አሁን ባለው የኦሮሞ ኤሊቶች መሃል ያለው ድራማ አያስገርመኝም። ይህ የኤትኖካሲው ቀውስ ነው ። ግን የዴሞክራሲው ካምፕ ድርጅትም መሪም ስለሌለው ይህ የገዥዎች ፉክቻ ለዜጎች ትግል ምንም አይፈይድም ። በርቅቡ እርስ በርሳቸው ተገማምግመው ሁሉም ነግርዬው ይቀጥላል።

Tiago
Member
Posts: 2022
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by Tiago » 29 Nov 2022, 19:49

በሙሉ የራሴ ነው፣ እነሱ እንደዚህ ያለ ነገር በፍጹም አላሉም። ኤትኖክራሲ የሚለው የፖለቲካ ካታጎሪ የፈጠርኩት እኔ ነኝ ። በዲክሽነሪ ውስጥም የለም።

https://www.wordnik.com/words/ethnocracy

https://en.wikipedia.org/wiki/Ethnocracy

https://epress.lib.uts.edu.au/journals/ ... /view/5143

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by sun » 29 Nov 2022, 21:02

Horus wrote:
28 Nov 2022, 23:42
ኖቬምበር 2022

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ወዳጅ ማነው? ጠላት ማነው? ለመሆኑ በኢትዮጵያ ስንት አይነት ፖለቲካ አለ?

ጥርት ባለ አነጋገር በኢትዮጵያ ያለው ሁለት አይነት ፖለቲካ ነው፤ እነሱም የዴሞክራሲ ፖለቲካና የኤትኖክራሲ ፖለቲካ ናቸው።

ሁለቱም ፖለቲካዎች የሚነዱት በአራቱ የፖለቲካ ነጂ ጥቅሞች ነው ። እነሱም (1) የስልጣንና ሃይል ፍላጎት፣ (2) የገንዘብና ሃብት ፍላጎት፣ (3) የክብርና የማንነት ፍላጎት፣ እና (4) የዝናና የመታወቅ ፍላጎት ናቸው።

ሁለቱ የፖለቲካ አይነቶች በሶስት የሃይል አሰላለፈ ተሰልፈዋል ።

የኤትኖክራሲው ካምፕ፤
እነሱም (1) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ሰርዓት በጎሳዎች እና ክልላቸው አደረጃጀት ላይ መቀጠል አለበት የሚልና የፖለቲካ ጨዋታው በጎሳዎች መሃከል የሚያደርገው ነው ። ለምሳሌ የኦሮሞ ኦነግ ፖለቲካ ራዕይና ኢትዮጵያን በኦሮሞ አምሳል ለመቅረጽ የሚታገለው ሃይል ነው።

የዴሞክራሲው ካምፕ፤
(2) እስካሁን ይህ ነው የሚባል መሪነት ያላገኘው የኢትዮጵያ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ስርዓት በዜጋዎችና በፓርቲያቸው አደረጃጀት መተካት አለበት የሚለው የብዙ ዜጋዎች ራዕይ ነው ። ኢዜማና መሰል ፓርቲዎች አሁን ከቆሙበት መሃል ሰፋሪ ቅይጥ አይዲዮሎጂ ወጥተው ጥርት ያለ ጸረ ኤትኖክራሲ መሪነት ካልሰጡ ሁሉም ፋይዳ ቢስ ሆነው ተከፋፍለው ይከስማሉ።

የቅይጥ ፖለቲካ ካምፕ፤
ይህ እጅግ ውጥንቅጡ የወጣ ካምፕ ነው ። (ሃ) ህዝባዊ መሰረታቸው የጎሳ ሆኖ አሁን ያለው የጎሳ ስርዓት ኢትዮጵያዊ ለማስመሰል የሚያስቡና የሚሰሩ ሃይሎች አሉ። ለምሳሌ የአቢይ አህመድ አይነት የጎሳ ፖለቲከኞች ። (ለ) እዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ብሄረተኛ ግን ለአደረጃጀት ታክቲክ በጎሳ መደራጀት ግዴታ ነው የሚሉ አሉ። ለምሳሌ ብዙ የአማራ ንቅናቄዎች ። (ሓ) በአደረጃጀታቸው የዜጋና የአይዲዮሎጂ (ዴሞክራቲክ) ሆነው ነገር ግን ለግዜው ከጎሳው ኤትኖክራሲ ጋር በማበር ወደ ዴሞክራሲ ሽግግር እንሄዳለን የሚሉ አሉ ። የዚህ ፓራዳይም ምሳሌ ኢዜማ ነው ።

ከዚህ በላይ ያሉት ሶስቱ ግዙፍ ያገሪቱ ፖለቲካ አሰላለፍ ሲሆን በነዚያ ስር የእያንዳንዱ ጎሳ ፖለቲከኞችና ካድሬዎች እላይ ባስቀምጥኳቸው 4ቱ የፖለቲካ ነጂ ጥቅሞች ዙሪያ ተከፋፍለው እየተፏከቱ ነው ።

ምለትም ለምሳሌ የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲከኞችና ካድሬዎች ከአቢይ አህመድ እስከ ተራ የኩራ ቀበሌ ካድሬ ድረስ (1) በስልጣንና ሃይል ክፍፍል ያፏከታሉ፤ (2) በገንዘብና ሃብት መቀራመት ይፋጃሉ፣ (3) ለክብርና ማንነት ይጋጋጣሉ፣ (4) ለዝናና መታወቅ ይላላጣሉ።

ዛሬ እየተወራ ያለውን የታከለ ኡማ እና ያቢይ አህመድ ኦሮሙማ ቡድኖች የተያያዙት ፉክቻ መሰረቱ እነዚህ 4 ነጂ ፍላጎቶች ጥቅሞች ናቸው።

ስለሆነም በተለይ የትግሬ ወያኔና ትህነግ በመሰረቱ ተሸንፈው ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ማዕከል ከተባረሩ በኋላ አዳዲስ የሃይል አሰላለፎች እየተፈጠሩ ነው ። ወደፊትም ይፈጠራሉ ።

ማለትም የእያንዳንዱ የጎሳ ፖለቲከኞችና ልሂቃን እላይ ባሉት 4 ጥቅሞች ተከፋፍለው ሲፏከቱ የፖለቲካ ጎራቸውን ወይ ወደ ዴሞክራሲው ካምፕ፣ ወይ ወደ ኤትኖክራሲው ካምፕ፣ ወይ ወደ ቅይጡ ካምፕ ይለውጣሉ ።

ይህን የፖለቲካ ካራምቦላ ጨዋታ ዳይናምክስን በትኩረት ለመከታተል የሚረዳ ይህ ፎርሙላ ነው ።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by sun » 29 Nov 2022, 21:28

Horus wrote:
29 Nov 2022, 18:49
wedi,
ከዚህ ቀደም "የዲክታተሩ መመሪያ" የሚለው መጽሃፍ አለህ ወይ ብዬህ አው ብለህ ነበር ። ሞዴሉ እዚያ ታገኘዋለህ ። አንድ ዲክታተር በደረጃ በደረጃ ካሰለፋቸው ደጋፊዎች ጋር ያለው የፖለቲካ እስታይልና የታዛዥነት ቅደም ተከተል በተመለከተ ከላይ ያለው የኢትዮ360 የኦሮሞቹ ውስጠ ፉክቻ ዝርዝር ስማው ። እኔ ሺመልስ እራሱ የኦሮሞን አላማ (ኦሮማይዘድ ኢትዮጵያ) የመፍጠር አላማ ለማካሄድ አስቸጋሪ የሆነ ወጠጤ መሆኑን ሳይ ነው ይህ ሰው ይነሳል ያልኩት ። እንጂ አቢያ ሳይወድ በግድ እዚያ አስቀመጠው አላልኩም።

አንድ ዲክታተር በተደረጃው ያሰለፋቸው አገልጋዮቹ ሁሉም በ4ቱ ነጂ ጥቅሞች እንደ ሚነዱ ያውቃል፤ ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝናና ክብር ። እነዚህን 4 መንጃዎችን እለለካ ያካፍላል ። ዝንፍ ብለው ከስልጥንም፣ ከገንዘብም ፣ ለታዛዥነትም ወጣ ሲሊ ወይም በኮምፕሮማት ሞዴል ያስፈራራቸዋል! ለምሳሌ እንደ እርስቱ ያሉ አሽከሮችን። ለስልጣኑ አላመች ያሉት ወይም ሊጋፉት የሚያስቡትን ያ የሚያውቀ ሌብነታቸውን በማውጣት ሹም ሽር ያደርጋል። ያ ነው የኮምፕሮማት ሞዴል ። ስለዚህ እኔ አሁን ባለው የኦሮሞ ኤሊቶች መሃል ያለው ድራማ አያስገርመኝም። ይህ የኤትኖካሲው ቀውስ ነው ። ግን የዴሞክራሲው ካምፕ ድርጅትም መሪም ስለሌለው ይህ የገዥዎች ፉክቻ ለዜጎች ትግል ምንም አይፈይድም ። በርቅቡ እርስ በርሳቸው ተገማምግመው ሁሉም ነግርዬው ይቀጥላል።
If you happen to be a leader by any miracles you will be one of the most fascist dictators on earth based on your lunatic vagabond behavior specially with your self contradictory split tongued serpent style misrepresentation whereby you cry for Ethiopian over centralization while at the same time crying for Ethiopian fast disintegration. You just make us laugh loud! :lol:

Last edited by sun on 29 Nov 2022, 21:52, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by sun » 29 Nov 2022, 21:45

Right wrote:
29 Nov 2022, 17:11
This piece can go out of this forum to a larger audience as an article.
Also much of its content is taken from Ethio360 still it is a good analysis that may involve members of the public for a broader debate.
Why should you allow this habitual pathological liar and thief combined to escape with his information looting? Everyday he moans and curses other Ethiopians as tribalists while he is the most tribalist old cow on this forum based on his own behavior and practical activities. Qadaadaa Qiraqimbo new ekko Sewuyyewu. :P

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by sun » 29 Nov 2022, 22:13

Tiago wrote:
29 Nov 2022, 19:49
በሙሉ የራሴ ነው፣ እነሱ እንደዚህ ያለ ነገር በፍጹም አላሉም። ኤትኖክራሲ የሚለው የፖለቲካ ካታጎሪ የፈጠርኩት እኔ ነኝ ። በዲክሽነሪ ውስጥም የለም።

https://www.wordnik.com/words/ethnocracy

https://en.wikipedia.org/wiki/Ethnocracy

https://epress.lib.uts.edu.au/journals/ ... /view/5143
Thank you so much for capturing red handed this shameless pathological liar and displaying his blatant cheap lies in public. Just think if such shameless liars assume some political position only to lie big and taking some people deep down to the dirty drain.

“I wasn't sure which was worse - to know you were a liar or to believe your own bullshit.” ~E. Cook

Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by Educator » 29 Nov 2022, 23:00

:lol: :lol:
For real? :mrgreen: :mrgreen:
Tiago wrote:
29 Nov 2022, 19:49
በሙሉ የራሴ ነው፣ እነሱ እንደዚህ ያለ ነገር በፍጹም አላሉም። ኤትኖክራሲ የሚለው የፖለቲካ ካታጎሪ የፈጠርኩት እኔ ነኝ ። በዲክሽነሪ ውስጥም የለም።

https://www.wordnik.com/words/ethnocracy

https://en.wikipedia.org/wiki/Ethnocracy

https://epress.lib.uts.edu.au/journals/ ... /view/5143

Selam/
Senior Member
Posts: 11551
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (አቢይና ታከለ ጠባቸው ምን ላይ ነው?)

Post by Selam/ » 29 Nov 2022, 23:15

ይህም የሆነው ቃሉ እራሴ የፈጠርኩት ስለሆነ ነው።
Are you sure about that? Did you also create the pronunciation?

Horus wrote:
29 Nov 2022, 18:13
Right wrote:
29 Nov 2022, 17:11
This piece can go out of this forum to a larger audience as an article.
Also much of its content is taken from Ethio360 still it is a good analysis that may involve members of the public for a broader debate.

የቱን ነው ከኢትዮ360 የወሰድኩት? እኔ ካንተ የምጠብቀው ትችት እንጂ ምንም አይደለም፣ ስለዚህ ብትተቸኝ እመርጣለሁ ። ደግሜ ልንገርህ!

የኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካ ስር ዓት ኤትኖክራሲ ብዬ የምጠራው እኔ ሆረስ ብቻ ነኝ ። ይህም የሆነው ቃሉ እራሴ የፈጠርኩት ስለሆነ ነው። ቢያንስ 15 አመት የዚህ ፎረም አርካይቭ ፈትሽና ታገኘዋለህ ። ዛሬ ዛሬ እንኳን ይህ ሁሉ የአበሻ ፖለቲከኛ ዴሞክራሲና ኤትኖክራሲን በማነጻጸር ትንተና የሚያደርግ አንድም ሚዲያ ሆነ ፓርቲ የለም ።

ሌላው ማንም የማይጠቀመው ሆረስ ደጋግሞ ሊያስተምር የሚሞክረው አራቱ የፖለቲከኛ ሰው ነጂ ሞቲቬሽኖች ናቸው ። እነሱም ሃይል/ስልጣን፣ ገንዘብ/ሃብት፣ ዝና/ታዋቂነት እና ክብር/ማንነት ናቸው ። ይህን ዩኒቨርሳል የትንተና ሞዴል ኮንሲስተንትሊ የሚጠቀም የፖለቲካ ተንታኝ የለም ። በተናጠል ስለ ስልጣን እና ገንዘብ ወዘተ ሁሉም ያውቃል ።

ዛሬ ላይ ፎርሙሌት ያደረኳቸው 2ቱ ፖለቲካዎች የዜጋና ጎሳ ፖለቲካ ተብለው ቢታወቁም ብትክክለኛ የአይዲዮሎጂ ስማቸው ዴሞክራሲና ኤትኖክራሲ ብሎ ጥርት ያለ ፎርሙሌሽን ያለው የለም ።

የነዚህ 2 ፖለቲካዎች ቅይጥ ብዬ ያልኩት እና ሶስት የሃይል አሰላልርፍ ያልኩትም እኔ ነው ።

እናሳ የት ላይ ነው ሆረስ የኢትዮ360 ትንተና ሞዴል የወሰደው ?

ይህ ብቻ አይደለም፤ አንተ የምትቃወመው የጉራጌ ሕዝብ ትግል ቁልጭ አድርጎ የኦሮሙማን አንድ ፓርቲና ጎሳ አምባ ገነነንት እርቃን እያሳየ ነው ። ፌክ የዜጋ ፖለቲከኛ ነን ከሚሉት ይበልጥ እራሱ የጎሳ የኤትኖክራሲው ሲስተም እንደ ጎሳ ሲስተም እንኳን ፌክ መሆኑን እያስተማረ ነው።

እኔ ሆረስ ሺመልስ አብዲሳ ከስልጣን እንደ ሚነሳ እዚህ ፎረም ላይ የጻፍኩት የዛሬ 2 አመት ነው !!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by Horus » 29 Nov 2022, 23:18

Tiago,
በመጀመሪያ ኤትኖክራሲ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሲስተም መሆኑን ተቀብለህ ሃሳቡ ማን ፈጠረው ብለህ ለመከራከር በመሞከርህ አመሰግንሃለሁ ። የኦሮሞ ተረኛ የጎሳ ሌቦች የሚያንቀሳቅሱት የፖለቲካ ሲስተም የዴሞክራሲ ቀጥታና ፍጹም ተጻራሪ የሆነው ኤትኖክራሲ መሆኑን መገንዘብ የመጀሪያው ቁም ነገር ነው ።

ሁለተኛ ፈልገህ ያገኘሃቸው 3 ኮቴሽኖች አንዳቸውም የዲክሽነሪ ዴፊኒሽን አይደሉም። ልድገመው ኤትኖክራሲ ዛሬም ዲክሽነሪ ውስጥ ያልገባ ቃል ነው ። ስለዚህ እኔን ለመተቸት የምር ከፈለክ ዲክሽነሪ ጥቀስና የእንግሊዝኝ ቋንቋ ሊቃውንት ተስማምርው መዝገበ ቃላት ውስጥ መግባቱን፣ መች ገባ ብለህ ተከራከረኝ! ግን አትችልም!

ሶስተኛ አንተ የጠቀስከው የእስራኤሉ ምንጭ እኔ የዛሬ 20 አመት ያጠናሁት ነው። ኤትኖክራሲ የሚለው ቃል የተጠቀመበት መንገድ ከኢትዮጵያ ኤትኖክራሲ የተለየ ነው ።

የቀሩት ሁለት የዊኪፔዲያ ግለሰቦች የጻፏቸው የግል አስተያቶች ሲሆን አንዳቸውም ስለኢትዮጵያ ኤትኖክራሲ አልጠቀሱም ። ስለማያውቁት ። ለምሳሌ በሱማሌ በኬኒያ፣ ወይም ዩጋንዳ ብዙ ትራቦች የምፍጩበት ፖለቲካ ቢሆንም እዚህ የምንለው ኤትኖክራሲ አይደለም ።

ለመሸፋፈን ካልሞከርክ በተቀር የጎሳ አገዛዝ በህገ መንግስት ተጽፎ፣ ፓርቲና ፓርላማ በጎሳ መሰረት የፖለቲካ ሲስተም ያቆመ ኢትዮጵያ ብቻ ሲሆን ኤትኖክራሲ as the direct opposite of democracy ያለው በኢትዮጵያ ብቻ ነው ። So let me give you the fundamental definition of ethnocracy v. democracy. Democracy (demos krati) is rule by the people. (Demo means common people). Ethnocracy (ethnos krati) is rule by an ethnic group. Now if you have the salt, cite a dictionary with such a definition.

በመጨረሻም የምር ተከራካሪ መሆን ከፈለግክ የኢ አር ፎረም ስለ ኤትኖክራሲ ፖስት ያደረኳቸው ጽሁፎች ቀናቸው ጠቅሰህ እነዚህ ዊኪ ምንጮህ መቸ እና ማ እነደ ጻፋቸው ጥቀስ!!!!!!! አትችህልም !

ነገር ግን ይህን እንድል እንኳን ለጠየቅከው አመሰግንሃለሁ !!! ከዛሬ ጀምሮ ቢያንስ ኤትኖክራሲ የሚባል ሲስተም ወስጥ እየኖርክ መሆንክን አውቀሃል!!! ሰላም!!!

ነነገራችን ላይ ይህ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለ30 አመት የተጫነው ኤትኖክራሲ ፍርክርኩ ወጥቶ እየፈረሰ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by Horus » 29 Nov 2022, 23:35

ሰላም፣
እኔኮ አንተን ከዚህ በላይ ዋጋ የምሰጥህ ሰው ነህ! ይቺ ሮቦትኮ አይደለም የኤትኖክራቲክ ሲስተም ምን እንደ ማወቅ ቀርቶ በትክክል እንኳን ፕሮናውንስ አታደረገውም። ኤትኖክሬሲ ነው ያለው ። ደሞ ትርጉሙ ፣ ኤትኖ ክራሲ ውስጥ 2 ቃላት አሉ አንዱ ኤትኖ ነው ፣ ሁሉ ሰው ያውቀዋል ። ሌላ ክራቲ (ክራሲ) የሚለው ግሪክ ቃል ነው ፣ ሁሉ ሰው ያውቀዋል ። ሮቦት ይህን ማንበቡ አይደለም እውቀት መረጃ እንኳን አይደለም ።

እሱን ተውና ቲያጎ ፖስት የደረገው ለረጅም ገለጻና ለምሳሌ ብሎ የዘረዘራቸው አገሮች አንዳቸውም የኢትዮጵያ አይነት የጎሳ ሲስተም አይደሉም ። ምሳሌው ውስጥ ኢትዮጵያ የለችም። እኔን ደስ ያሰኘኝ ነገር ላንተም ልንገርህ ። አንተም ከዛሬ ጀምረህ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት ስም ምን እንደ ሆነ አወቅክ ማለት ነው ! ኤትኖክራቲክ ሲስተም ይባላል ።

የእኔ ቁልፍ አላማ ይህን ሲስተም በትክክለኛ ስሙ መጠራቱ ! ልድገመው የኢትዮጵያን የጎሳ ስርዓት ኤትኖክራቲክ ሲስተም ብዬ የተራሁት እኔ ነኝ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Oromo Ethnocracy!)

Post by Horus » 29 Nov 2022, 23:41

ከላይ እስከ ታች በመናወጥ ላይ ያለው የኦሮሞ ኤትኖክራሲ !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11551
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍ (The Crisis of Ethnocracy!)

Post by Selam/ » 30 Nov 2022, 00:11

Horus - This is what you said:
ይህም የሆነው ቃሉ እራሴ የፈጠርኩት ስለሆነ ነው።
You know that’s a BS!

Let alone Ethnocracy, people in the past have even used terms like Ethiocracy to describe the TPLF government led by one ethnicity. Just a friendly reminder that it’s better not to try to fix one BS with another.
Horus wrote:
29 Nov 2022, 23:35

Post Reply