Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by sarcasm » 28 Nov 2022, 11:07

America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

On Northern Ethiopia, U.S. welcomes HE Obasanjo’s 11/24 visit to Tigray to discuss implementation of the peace process, noting as discussed in Pretoria & Nairobi that “the issue of foreign troops: no country should accept the presence of a foreign country on its land” & we support @_AfricanUnion
and HE Obasanjo's focus on “issues of human rights and how to get them all settled, so that peace, security, stability, progress and the welfare and well-being of all the people of Ethiopia can be ensured.”

"Nobody should accept the presence of foreign country [Eritrea] in this land" says AU's Envoy Obasanjo today in Mekelle[/b]

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by gearhead » 28 Nov 2022, 15:20

ኢሱ ጭሱ ፣ ጭስና ብርን ትቶ የትም አይሄድም!! ብቻውን፥ ስምምነቱ ገና ሳይፈረም ጥሶታል!! አለ ጫና አብይም በተዘዋዋሪ እንጂ አፉን አውጥቶ ልቀቅ አይለውም!! ቢለውስ ለቆ isolation ውስጥ ይገባል? ማን በተዋጋለት፣ ማን የ 500 ቢሊየን ቤተመንግስት ይገነባል ነው ጉዳዮ!!እሄ ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ሆኖ ሳለ፣ አደራዳሪዎቹ በራሳቸው delusional optimism ታስረው ግዜ ከማባከን ሌላ ምንም የሚፈይዱት ነገር የለም!!

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by gearhead » 28 Nov 2022, 17:41

ለነገሩማ አብይ ኢሳያስ እንዲወጣ ለመፈለጉ ትንተናዊ ማስረጃም የለም!!ኢሳያስ ለጥቅማቸው ዘብ እንዲቆም የሚፈልጉ ፣በግልጽ የሚናገሩ የአማራ ሀይሎች አሉ!! ሲመቻቸው ፉርጎ ለመቀየር ያሰፈሰፉም የአማራ ኩሊዎችም አሉ!! ነገር ግን ይህ ሁኔታ ጨርሶ ያላሳሰባቸው በርካታ ህዝቦችና ምሁራንም አሉ!! ጋዜጠኛውም አደገኛ አርእስት መሆኑን ስላመነ ረገጥ አርጎ አልተወያየበትም!!
Last edited by gearhead on 28 Nov 2022, 17:47, edited 1 time in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by sarcasm » 28 Nov 2022, 17:47

gearhead wrote:
28 Nov 2022, 17:41
ለነገሩማ አብይ ኢሳያስ እንዲወጣ ለመፈለጉ ትንተናዊ ማስረጃም የለም!!
ኳሷ አቢይ ጋር ነው ያለችው። Publicly ይውጡልን ካለ፤ ሻዕብያ ኣንድ ቀን ትግራይ ኣያድርም።

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by gearhead » 28 Nov 2022, 18:32

ሻቢያ እንኳን የሀገር ሀብት ይዞ ቀርቶ ድሮ እንኳን እፍ ሲሉት የሚጠፋ ሻማ ሆኖ አያውቅም!! ሲሸነፍ እንኳን proportional ወጋ አስከፍሎህ ነው!! 60 አመት የትግል ታሪክ ያለውን ድርጅት እራስን ለማጽናናት ሲባል የሚደረግ ማሳነስ አይመቸኝም!!

ይልቁንስ አብይ ውጣ ብሎት ካልወጣ የአለም አቀፍ ጫናወን (ወታደራዊም ጭምር) አይችለውም ብትል ያስኬዳል!! የድርድር ኮሚቴው መሪ ደመቀ ነው ተብሏል...የደመቀ recommendation ደሞ የተፈረመባቸው የድርድሩ ነጥቦች ናቸው!! የማስፈጸም ሀላፊነቱ...የሻቢያን መውጫ መንገድ ማደላደሉ የአብይ ስራ ሆኖ ሳለ እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም!!

sarcasm wrote:
28 Nov 2022, 17:47
gearhead wrote:
28 Nov 2022, 17:41
ለነገሩማ አብይ ኢሳያስ እንዲወጣ ለመፈለጉ ትንተናዊ ማስረጃም የለም!!
ኳሷ አቢይ ጋር ነው ያለችው። Publicly ይውጡልን ካለ፤ ሻዕብያ ኣንድ ቀን ትግራይ ኣያድርም።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by sarcasm » 28 Nov 2022, 18:56

gearhead wrote:
28 Nov 2022, 18:32

ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ፍቃድ ውጭ ኣይደለም እዛ ያለሁት እያለ ነው። Officially ውጡልን ሲባል፤ ኣንድ ቀን ማደር ከኢትዮጵያ ፍቃድ ውጪ የሚፈጸም ይሆናል ማለት ማለቴ ነው። የገለጽከው ጫና በቂ ይሆናል። ሓይል የሚያስፈልግ ኣይመስለኝም፤ አቢይ publicly ውጡልን ካለ። Publicly ውጡልን እንዳይል ደግሞ ብዙ ማኖ ነክቷል! የገባበት ቅርቃር ውስብስብ ነው።

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by sun » 28 Nov 2022, 20:58

sarcasm wrote:
28 Nov 2022, 11:07
America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

On Northern Ethiopia, U.S. welcomes HE Obasanjo’s 11/24 visit to Tigray to discuss implementation of the peace process, noting as discussed in Pretoria & Nairobi that “the issue of foreign troops: no country should accept the presence of a foreign country on its land” & we support @_AfricanUnion
and HE Obasanjo's focus on “issues of human rights and how to get them all settled, so that peace, security, stability, progress and the welfare and well-being of all the people of Ethiopia can be ensured.”

"Nobody should accept the presence of foreign country [Eritrea] in this land" says AU's Envoy Obasanjo today in Mekelle[/b]
Ato Sarcasm

Is this foreign country you are talking about is the same country whom the tplf from Tigray constantly used to attack with deadly missiles in cold blood without any provocation?

If yes, then you are finding in front of you what you have left behind you. If tplf left some positive good deeds behind you should have found some positive good deeds in front of you later on.

Take some good organic bananas and calm down and do some positive good activities so that you may find some positive good deeds in front of you in the future.Time to make self evaluation!

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by gearhead » 29 Nov 2022, 03:00

አቶ ሳንን እርሳቸው!!ብሩህ ጭንቅላት ቢኖራቸውም ቅሉ በጣም በጣም በጣም ወሆዳም ስለሆኑ አንጎላቸው ውስጥ መኖር የሚገባው ደም ሁሉ ለdigestion ወደ ሆዳቸው ተዘዋውሮ ስፖናቶ ገብተዋል!!

ስለአብይ አካሄድ ፣ እንኳን እኔ እራሱም አያውቀውም!! ለውሳኔ እያለከለከ ከፕሮፌተስ ትእዛዝ የሚወስድ ''የአገር መሪ'' ነው የጣለብን!! አብይ በሚፈጥረው uncertainty ውስጥ ሆኖ እንኳን ሀገር ትንሽ የጴንጤ ቤተክርስቲያን ማስተዳደር አይቻልም!! እንደእኔ ከአስር አመት በፊት predict የሚደረገው ኢሳያስ ይሻለኛል!!

ቻይናና አሜሪካ እሹሩሩ የሚሉት የፊርማን ተጽእኖ በምድራዊ አንጎል የማይመለከትን ጉድ ነው!! በ10 ቢሊየን ዶላር በአመት 2 ቢሊየን ያስገባል ብሎ የሚቀባዥረውን ከተማ በምድራዊ አንጎል የተወሰነው ውሳኔ ይመስልሀል?ታዲያ እሄን የሚያክል የእርዳታ investment ማንም አይይብኝ ድንፋታ ምን አመጣው?? ለመሆኑ አንድ የጴንጤ ቤተክርስቲያን መሪ ያለ ቦርድና ሽማግሌዎች ድምጽ ውሳኔና ክትትል የ10,000 dollar የጣራ ጥጋኔ ማረግ ይችላል?

አብይ በኤርትራ/ትግራይ ጉዳይ ላይ ቢወስን በጣም ደስ ይለኛል!! ግን እልፍኝ አስከልካዮቹ sun et.al እየነገሩህ ያሉት፣ ከድርድሩ ፊርማ በማይገናኙ ምክንያቶች ውሳኔውን እንተበትበዋለን ነው!!

እኔ ከምትኀተኛው አብይ ጋር መቀጠል አይቻልም ባይ ነኝ!! ይቀጥል ቢባል እንኳን ያለ ጠንካራ ተጽእኖ የሚወስነው ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ!!
sarcasm wrote:
28 Nov 2022, 18:56
gearhead wrote:
28 Nov 2022, 18:32
ሻቢያ እንኳን የሀገር ሀብት ይዞ ቀርቶ ድሮ እንኳን እፍ ሲሉት የሚጠፋ ሻማ ሆኖ አያውቅም!! ሲሸነፍ እንኳን proportional ወጋ አስከፍሎህ ነው!! 60 አመት የትግል ታሪክ ያለውን ድርጅት እራስን ለማጽናናት ሲባል የሚደረግ ማሳነስ አይመቸኝም!!

ይልቁንስ አብይ ውጣ ብሎት ካልወጣ የአለም አቀፍ ጫናወን (ወታደራዊም ጭምር) አይችለውም ብትል ያስኬዳል!! የድርድር ኮሚቴው መሪ ደመቀ ነው ተብሏል...የደመቀ recommendation ደሞ የተፈረመባቸው የድርድሩ ነጥቦች ናቸው!! የማስፈጸም ሀላፊነቱ...የሻቢያን መውጫ መንገድ ማደላደሉ የአብይ ስራ ሆኖ ሳለ እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም!!

sarcasm wrote:
28 Nov 2022, 17:47
gearhead wrote:
28 Nov 2022, 17:41
ለነገሩማ አብይ ኢሳያስ እንዲወጣ ለመፈለጉ ትንተናዊ ማስረጃም የለም!!
ኳሷ አቢይ ጋር ነው ያለችው። Publicly ይውጡልን ካለ፤ ሻዕብያ ኣንድ ቀን ትግራይ ኣያድርም።
ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ፍቃድ ውጭ ኣይደለም እዛ ያለሁት እያለ ነው። Officially ውጡልን ሲባል፤ ኣንድ ቀን ማደር ከኢትዮጵያ ፍቃድ ውጪ የሚፈጸም ይሆናል ማለት ማለቴ ነው። የገለጽከው ጫና በቂ ይሆናል። ሓይል የሚያስፈልግ ኣይመስለኝም፤ አቢይ publicly ውጡልን ካለ። Publicly ውጡልን እንዳይል ደግሞ ብዙ ማኖ ነክቷል! የገባበት ቅርቃር ውስብስብ ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by sarcasm » 20 Dec 2022, 11:18

The international community has to act now. Time to bring the stick into the play!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: America is saying, "Ditto!" to Obasanjo's comments about the presence of foreign country [Eritrea] in Tigray.

Post by Fiyameta » 20 Dec 2022, 11:30

Obasanjo said over 600,000 Tigray terrorists got killed in less than 24 months of fighting. At this rate, I wouldn't be surprised if Tigray has already become world's largest fertilizer producer. :shock: :shock:

Post Reply