Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

◖ ኡኛ ተጋሩ አዲሱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስታዲየም በምናባችን ስንቀርፀው— ይሰቀጥጠናል!◗

Post by Digital Weyane » 28 Nov 2022, 01:33

ኡስቲ ይህንን ነገር በአይነ ህሊናቹ ሳሉ። >>>

አዲሱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስታዲየም 80,000 ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም አለው። ይህም ማለት አሸባሪው ወያኔ ራሱ በለኮሰው ጦርነት ውስጥ ያለቁት ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች 12 የዓለም ዋንጫ ስታዲየሞችን ከአፍ እስከ ገደፉ ሞምላት ይችላሉ ማለት ነው። አዎ አሥራ ሁለት ስታዲየሞች! ነፍስ ይማር ዎገኖቼ። :cry: :cry:

እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:





Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ◖ ኡኛ ተጋሩ አዲሱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስታዲየም በምናባችን ስንቀርፀው— ይሰቀጥጠናል!◗

Post by Digital Weyane » 28 Nov 2022, 02:40

ኡናታችን ትግራይ ልጆችዋ በግዳጅ ወደ ጦርነት ተማግደው ባዶዋን ቀረች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:



Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ◖ ኡኛ ተጋሩ አዲሱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስታዲየም በምናባችን ስንቀርፀው— ይሰቀጥጠናል!◗

Post by Digital Weyane » 28 Nov 2022, 05:15

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለዉጊያ በሰጣቸው 1,100 የጭነት መኪኖች ላይ ተጭነው አማራና አፋር ክልሎችን የወረሩ ከአንድ ሚልዮን በላይ የሚቆጠሩ ጁንታ ተጋሩ ዎገኖቼ ከውክልናው ጦርነት አልተመለሱም። :cry: :cry: :cry:








Post Reply