ኡስቲ ይህንን ነገር በአይነ ህሊናቹ ሳሉ። >>>
አዲሱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስታዲየም 80,000 ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም አለው። ይህም ማለት አሸባሪው ወያኔ ራሱ በለኮሰው ጦርነት ውስጥ ያለቁት ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች 12 የዓለም ዋንጫ ስታዲየሞችን ከአፍ እስከ ገደፉ ሞምላት ይችላሉ ማለት ነው። አዎ አሥራ ሁለት ስታዲየሞች! ነፍስ ይማር ዎገኖቼ።
እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
- Member+
- Posts: 8533
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
- Member+
- Posts: 8533
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ◖ ኡኛ ተጋሩ አዲሱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስታዲየም በምናባችን ስንቀርፀው— ይሰቀጥጠናል!◗
ኡናታችን ትግራይ ልጆችዋ በግዳጅ ወደ ጦርነት ተማግደው ባዶዋን ቀረች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
- Member+
- Posts: 5758
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
-
- Member+
- Posts: 8533
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ◖ ኡኛ ተጋሩ አዲሱ የኳታር የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስታዲየም በምናባችን ስንቀርፀው— ይሰቀጥጠናል!◗
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለዉጊያ በሰጣቸው 1,100 የጭነት መኪኖች ላይ ተጭነው አማራና አፋር ክልሎችን የወረሩ ከአንድ ሚልዮን በላይ የሚቆጠሩ ጁንታ ተጋሩ ዎገኖቼ ከውክልናው ጦርነት አልተመለሱም።
-
- Senior Member
- Posts: 12657
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member
- Posts: 12657
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59