Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ሕዝብ የመብት ትንቅንቅ አይደለም የደቡብን ክልል ፌዴራል መንግስቱን ይነቀንቃል! ኢዜማ ከአቢይ ጋር ያለውን ትብብር ማፍረስ አለበት !!

Post by Horus » 27 Nov 2022, 17:11

ደጋግመን ብለናል! የብልጽኛ ፋሺስቶች ቀይ ፋውል ረግጠዋል! ከዚህ በኋላ ትግሉን ወደ አዲሳባ ማሻገር ነው ! ከዚህ የብልጽኛ ፋውል ጉራጌ እንደ ብረት ጠንክሮ ይወጣል ! ጠብቁ! ባለም ላይ፣ በቅርብ ምስራቅ ያለን ጉራጌዎች የጉራጌን ጥያቄና የሚደረግበት የፋሺስት ግፍ ወደ አለም ድርጅቶች ባስቸኳይ ማቅረብ አለብን!



Last edited by Horus on 27 Nov 2022, 17:28, edited 2 times in total.



sun
Member+
Posts: 9322
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የጉራጌ ሕዝብ የመብት ትንቅንቅ አይደለም የደቡብን ክልል ፌዴራል መንግስቱን ይነቀንቃል! ኢዜማ ከአቢይ ጋር ያለውን ትብብር ማፍረስ አለበት !!

Post by sun » 27 Nov 2022, 22:36

Horus wrote:
27 Nov 2022, 17:11
ደጋግመን ብለናል! የብልጽኛ ፋሺስቶች ቀይ ፋውል ረግጠዋል! ከዚህ በኋላ ትግሉን ወደ አዲሳባ ማሻገር ነው ! ከዚህ የብልጽኛ ፋውል ጉራጌ እንደ ብረት ጠንክሮ ይወጣል ! ጠብቁ! ባለም ላይ፣ በቅርብ ምስራቅ ያለን ጉራጌዎች የጉራጌን ጥያቄና የሚደረግበት የፋሺስት ግፍ ወደ አለም ድርጅቶች ባስቸኳይ ማቅረብ አለብን!



Horus,

If you are running all over the places barking and f@rting aggressively high and loud, threatening the government with imminent verbal and physical violence, calling the internationally recognized democratic government and its Noble Peace Gold Medal awarded good PM voted to power by the majority of Ethiopians including large numbers of good Gurages bad mouthing and slandering as if there is no tomorrow, then do you really think that the government shouldn't exercise its monopolistic universal rights for protecting law order so as to protect safeties of families and communities with in its own sovereign territory?

If you have taken up your sham and shameful boxing gloves after smoking and sniffing too much and dressed them tight for punching and kicking the government bloody from all sides so that your dream team, the "UN may send peace keeping forces" to your independent republic out there. We also know that you just wanted to hold a good will umbrella over the embattled heads of tplf so that the tplf may get some negotiation boost if any.

In these cases the government has the right to defend itself and the public by trying to arrest all violent vulgar dirty thugs like you and if resistance happens then box the hell out out of your Chest Pumping redar$$ baboon Chimp king and implement forced arrest. Hopeless FAT clown!




Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ሕዝብ የመብት ትንቅንቅ አይደለም የደቡብን ክልል ፌዴራል መንግስቱን ይነቀንቃል! ኢዜማ ከአቢይ ጋር ያለውን ትብብር ማፍረስ አለበት !!

Post by Horus » 27 Nov 2022, 23:36

ሰን፣
አንተ ቆሻሻ ተረኛ ሌባ ይህ ሁሉ በሰላማዊው ጉራጌ ላይ የሚሰነዘረው የፈሪ ዱላኮ ብልጽግና በጉራጌ ውስጥ መሸነፉን፣ መባረሩን፣ መተፋቱን የሚመሰክር ታሪካዊ ድል ነው ። አይደለም ጀግናውና የጻናት ተምሳሌቱ ጉራጌ ገና እነወላይታ ሲነሱ ታያለህ ። ለግዜው ያሻህን የዝጀሪና ጦጣ ምስል ለጥፍ!!! ያንተ ቆሻሻ ባለግዜ ተረኞች አንድ የጉራጌ መሪ ሲደበድቡ አንድ ሺ ጉራጌ ትግሉ እየተቀላቀለ ነው ! As the fundamental principle of systems theory states, actors produce unintended consequences.

Right
Member
Posts: 2797
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ሕዝብ የመብት ትንቅንቅ አይደለም የደቡብን ክልል ፌዴራል መንግስቱን ይነቀንቃል! ኢዜማ ከአቢይ ጋር ያለውን ትብብር ማፍረስ አለበት !!

Post by Right » 28 Nov 2022, 00:50

EZEMA is what? A bargaining tool for self interest and tribal interest.
The party that Andualem Arghei, Yeshewas and Engineer Yilekal bleed to create is now a private property of Dr Birr.
So, where is the interest of Ethiopia the opposition party stands to protect. BS.
Ethiopia is falling apart. All we see is shortsighted vaulters circling around.
Good for the Guraghies standing up for their community. So is the Tigries and the Welega Oromos.
The Somalis will follow suit. What a crisis.


Right
Member
Posts: 2797
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ሕዝብ የመብት ትንቅንቅ አይደለም የደቡብን ክልል ፌዴራል መንግስቱን ይነቀንቃል! ኢዜማ ከአቢይ ጋር ያለውን ትብብር ማፍረስ አለበት !!

Post by Right » 28 Nov 2022, 10:57

Why is EZEMA in the play here? Is it a Gurage Libration Front funded by Ethiopian tax payers money?
Similar to PP/OLF and TPLF.
EZEMA hasn’t been involved when some of the southern ethnic groups such as Welayeta and Kembata demanded statehood.

Ethiopians, get rid of EPDRF (PP+TPLF), EZEMA and all these garbages before too late.
It is a Mafia politics in display here.


Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ሕዝብ የመብት ትንቅንቅ አይደለም የደቡብን ክልል ፌዴራል መንግስቱን ይነቀንቃል! ኢዜማ ከአቢይ ጋር ያለውን ትብብር ማፍረስ አለበት !!

Post by Horus » 28 Nov 2022, 23:58

eden wrote:
28 Nov 2022, 20:57
sun

Why are you denying everything? I don’t think even the government is denying
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከላይ እስከ ታች እየታናጋ ነው ። ይህ ሁሉ ስለ ስልጣናን ሃይል ነው። ይህ ሁሉ ስለ ገንዘብና ጋብት ነው ። ይህ ሁሉ ስለ ዝና እና መታወቅ ነው ። ይህ ሁሉ ስለ ማንነትና ክብር ነው ። አቢይ ስለ ስልጣኑ ይላላጣል እንጂ ማኦሪቲው ኦሮሞ ኤሊት በገንዘብና ሃብት ዝርፊያ ላይ እየተላላጡ ነው ። እንደ ሰን ያሉ ሹክሻክ ዲያስፖራ ካድሬ ከራሱ ጋር ነው የሚያወራው፣ ከሪያሊቲ ውጭ ነው ።

ጉራጌ ማድረግ ያለበት የራሱን የራስ ገዝነት ትግል በጠቃላይ ካለው የፖለቲካ ዳይናሚክስ ውስጥ አስገብቶ ትልቅ ኢምፓክት የሚፈጥር ንቅናቄ መፍጠር ነው ።


Post Reply