Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2046
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

ጠ/ሚሩ ሊጠየቁ ይገባል "

Post by Tiago » 27 Nov 2022, 00:54

The poll, the top is hiding, the middle is embezzling and the bottom is robbing, no wonder, !!! The ethiopian people deserve respect and Justice. The rule of law and Justice are one mother of PEACE!!!. Yes, no body gives free money, but, but, it is in the name of the poor Ethiopians.

ስለጫካው ፕሮጀክት በድፍረት ሲያወራ 11ሚሊዮን በላይ ተፈናቃይና ረሀብተኛ ህዝብ የሚመራ መሪ አይመስልም እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ብሎ ከተኛ ገና ምን ታይቶ የምክር ቤቶቹን አጨብጫቢዎችን እርሷቸው ኢትዮጵያ እንደ አብይ ዘመን ተዋርዳ አታውቅም

ይህ አህያ ምን ያቃል ደቆሮ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እየለመነ አጠይቁኝ???? ወይ ጉድ??? ምን አይነት ገገማ ሰው ገጠመን ባካችሁ ?