Page 1 of 1

"ኢትዮጵያ የኤርትራ ደንገ ጡር እንድት ሆን አልፈልግም። ምስራቅ አፍሪካ ላይ እንዳልተፈራን፤ በአፍሪካ ደረጃ እንዳልተከበርን የማንም ጥቃቅን አነስተኛ ተቋማት መጫወቻ እንድንሆን ኣልፈልግም"

Posted: 26 Nov 2022, 20:55
by sarcasm
"ኢትዮጵያ የኤርትራ ደንገ ጡር እንድት ሆን አልፈልግም። ሉዓላዊነት በመርህ ደረጃ ነው መያዝ ያለብን። ምስራቅ አፍሪካ ላይ እንዳልተፈራን፤ በአፍሪካ ደረጃ እንዳልተከበርን፤ የማንም ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት መጫወቻ እንድንሆን ኣልፈልግም።" ሞገስ ዘውዱ ተሾመ