Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

የቐጠር ኣስቂኝ! ኣረቦች ነጭ ሴቶችን በሂወት ለማየት ወደ የሞሎች ገበያ እየጎረፉ ናቸው!!! ኣንድ ሼክሳ ምን ኣለ ?

Post by Abe Abraham » 26 Nov 2022, 20:03

የቐጠር ኣስቂኝ! ኣረቦች ነጭ ሴቶችን በሂወት ለማየት ወደ የሞሎች ገበያ እየጎረፉ ናቸው!!! ኣንድ ሼክሳ ምን ኣለ ?

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የቐጠር ኣስቂኝ! ኣረቦች ነጭ ሴቶችን በሂወት ለማየት ወደ የሞሎች ገበያ እየጎረፉ ናቸው!!! ኣንድ ሼክሳ ምን ኣለ ?

Post by Abe Abraham » 26 Nov 2022, 21:53



  • " በቲቪ ኣላህ ዎ ኣክበር ተብሎ ሲጮህ ትሰማና ሰዎች ለምስጋና ሲሰግዱ ታያለህ ፡ ወጣቶች እንደ ህጻናት ሲያለቅሱና እንደ ሴቶች ሲደንሱ ታያለህ !! ምን ተገኘ ስትል ፡ ጎል ገባ የሚል መልስ ታገኛለህ !

    የምስልምና ተከታዮች እያሉ የኩፋር ቡድኖችን ይደግፋሉ ። ኣንድ የኢንግሊዝ ቡድንን እደግፋለሁ ይለሃል! እንግሊዝ ማን ናቸው ስትል የድሮ ገዢዎች፡ ነፍሰ-ገዳዮች ፡ ፍልስጤም ለኣይሁዶች ኣሳልፈው የሰጡና ከፈረንሳ ሆነው በየሰሊብይን ( ክሩሰይደርስ ) ጦርነቶች ተካፍለው ኣንድ መሪያቸው ደሞ በሲርያ ከገባ ወደ የሳላሕ ኣል-ዲን ( ሳላሕ ኣል-ዲን ኣል-ኣዩቢ ማለት ነው ) መቃብር ሄዶ " ሳላሕ ኣል-ዲን ኣሁን ከመቃብርህ ቁምና ምን እንደምታደርግ ኣሳየን! እኛ ተመልሰናል ! " እንዳለ ትገነዘባለህ ። ፈረንሳም በበኩልዋ በኣልጀርያ ኣንድ ሚልዮን ኣልጀርያውያን የገደለች እያለች ከኛ ቡድንዋን የሚደግፉ ኣሉ ።

    የሚገርመህ በዚ በቐጠር የሰሊብይን/ክሩሰይደርስ* ልባስ ለብሰው የተገኙ ሰዎች የቐጠር ፖሊስ ሊያቆማቸው ቻለ ። የእንግሊዝ ባንዴራ የሰሊብ/መስቀል ምልክት ኣለው። ልጆቻችን - ነቢያችን በመጨረሻ ዘመን በሚደረገው ግጥሚያ ባንዴሮቻቸው ይዘው ይመጣሉ ብሎ ነግሮን እያለ - ሳያውቁ ( በመጨረሻ ዘመን ከኛ ጋር ለሚፋለሙ ) የነሱን ቡድኖች ይደግፋሉ ።

    ጣልያንሳ ምን ኣደረጉ ? ድሮ ሊብያና ሶማልያን ገዝተው ዘንድሮ ደሞ በኣፍሪቃ ክርስትና ለማስፋፋት ይሰራሉ ፡ ቫቲካን በበኩልዋ በየድብቅ ኣሰራር ጸረ-እስላም የሆነ ፕሮፓጋንዳ ታሰራጫለች ።

    ጀርመኖች! በቀጠር መጥተው የሸዋዞች ( ፐርቨርቶች ) ፡ ግበረ-ሶዶማውያኖች ፡ ሉጢዎችን ኣርማ ብክንዳቸው ኣስረው ኳስ ለመጫወት ስላልተፈቀደላቸው ተጫዋቾቹ ቂጣቸው - ይቅርታ - ኣፋቸው በእጃቸው ዘግተው - ነጻነታችን ኣልተከበረም ለማለት - በሜዳው ቀረቡ ። የሃገር ውስጥ ሚኒስተራቸው ደሞ የሉጢዎችን ኣርማ ደብቃ በየተመልካቾች ስፍራ ብቅ ኣለች ።

    የሚገርመው ኣንድ የጀርመን ቡድን ደጋፊ በሌባኖን "ጀርመኖቻችህ ተሸነፉ!! " ብሎ የቀለደበትን ጓደኛው መሳርያውን መዞ በጥይት ገደለው ። እስከዚህ የደረስነው ሆኖ ብሎ የተሰራበት ስለሆነ ነው ። በየጽዮናውያን ፕሮቶኮል " ኣረቦችን በሙዚቃና ስፖርት ዋነኛው ስራቸውን እንደሚረሱ ማድረግ ኣለብን " የሚል ሰፍሮ ይገኛል ።

    ኣንዳንድ ሰዎች " ኣንተ የኛ ሸይኽ እኛ ስፖርት እየተከታተልን ኣንተ ዝም ብለህ ወደ ሌላ ነገር ትወስደናለህ " ሊሉ ይችላሉ ፡ እንደሱ የሚሉት ግን ከያለማንበብና ያለማወቅ የተነሳ ነው ። በሃይማኖ ታችን ስፓርት ኣይጠላም ግን ...... ጥቅሙና ጉዳቱን መለየት ኣለብህ ፡ በማያረባህ ነገር ገብተህ ጊዜህን ማባከን የለብህም ። በቀን የ8 ሰዓቶች ወይም ከዚያ ትንሽ ከፍ ያሉ 4 ግጥሚያዎች ጊዜህን -የጸሎትና የሌላ - ያለ ኣንዳች ትርጉም ሊያጠፉልህ ይችላሉ ። የእግር ኳስ ነገር ደሞ በየኣለም ዋንጫ ኣይታጠርም ። የኣስያ የኣፍሪቃ ዋንጫ ፡ የኤውሮጳ ክለቦች ውድድር ፡ የእንግሊዝ ፕረምየር ሊግ የኣገር ውስጥ ...እየተባለ ይቀጥላል ።
    "


* ከየመረጃ ሰዎች ለመጀመርያ የተመለከታቸው zmeselo ነው ።

-

Post Reply