Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አቤት የአበቤና የሽሜ መናበብ? ሽሜ ከስልጣን እንዲነሳ የሙስናን አጀንዳ አቀባይዋ እርሷሳትሆን አትቀርም!

Post by Jirta » 26 Nov 2022, 14:08

ብተቀነባበረ መልኩ ሽሜና አበቤ በፍቅርም በጥልም ይፈላለጋሉ::ይሄ ለጩቤው መልካም እድል ነው:: በሙስና ሰበብ ተመች ሰው ይኖራል::ታኬ እስከ ፍፃሜዋ ተላይኪ ሆና ትቀጥላለች ::ሲበቃት ቀይ ሳታበራ ትጣጠፋለች::

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቤት የአበቤና የሽሜ መናበብ? ሽሜ ከስልጣን እንዲነሳ የሙስናን አጀንዳ አቀባይዋ እርሷሳትሆን አትቀርም!

Post by sun » 26 Nov 2022, 17:12

Jirta wrote:
26 Nov 2022, 14:08
ብተቀነባበረ መልኩ ሽሜና አበቤ በፍቅርም በጥልም ይፈላለጋሉ::ይሄ ለጩቤው መልካም እድል ነው:: በሙስና ሰበብ ተመች ሰው ይኖራል::ታኬ እስከ ፍፃሜዋ ተላይኪ ሆና ትቀጥላለች ::ሲበቃት ቀይ ሳታበራ ትጣጠፋለች::

You better take your substandard hookah and street corner coffee house cheap paranoid gossips to where it belongs. That is to hookah coffee house where you may smoke too much and gossip too much after being stoned even more than the stones.


Post Reply