Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ማን ምን አተረፈ - ከትግሬ ጦርነት?

Post by Abere » 26 Nov 2022, 12:27

ማን ምን አተረፈ - ከትግሬ ጦርነት?

አትራፊዎች

1ኛ) ከ2 አመታቱ የትግሬ ጦርነት ግልጽ መቶ በመቶ አትራፊ ኤርትራ ናት። ምክንያቱም ኤርትራ በፍርድ ቤት የተሰጣትን መሬት እና ህዝብ ገቢ አድርጋቸዋለች። ከእንግድህ ወያኔ ሊያፍቅ አይችልም - አቅሙም ይሁን ህጋዊ መብት የለውም - የኢትዮጵያ መንግስት በ10 ጣቶቹ ፈርሟል።

2ኛ) የአማራ ህዝብ በከፊልም ቢሆን አትራፊ ነው። በዋናነት አማራ ለ30 አመታት ልቡ ያበጥበትን ወያኔ ጥጋብ በማስተንፈስ ከ1ም 3ጊዜ ከሳምንት ባነሰ ጊዜ የትግሬ ወያኔን ገርፈውታል። የአማራን የወንድ እጅ የትግሬ ወያኔ ቀምሷል - ወያኔ ምላስ እንጅ ዐቅም የሌለው የምዕራባዊያን አሽከር መሆኑ አሳይቷል። ሲገረፍ አስታርቁኝ ሲለቁት ያዙኝ ልቀቁኝ ቆርቆሮ እራስ ነው ወያኔ። ወያኔ 4ኛ ዙር አሁንም ይሞክራል። የኢትዮጵያ ደጀን አማራ ገርፎ ይሸኘዋል። በመቀጠል አማራ ሁመራ፤ወልቃይት፤ራያን እጁ አስገብቷል። ይህ ለወያኔ እጅግ አቀበት ነው። አረስነው መተማ እጣ መሬታችንን እያለ ነው አማራ።

3ኛ) ዐብይ አህመድ ከዚህ ጦርነት አትራፊ ነው። ምክንያቱም ስልጣኑን አረጋግጧል። ወያኔም ጉልበት ልሳ ተቀብላለች።

የከሰሩ፤

1ኛ ወያኔ እና የትግራይ ህዝብ 1 ሺ ፐርሰንት በዚህ ጦርነት ከስረዋል። ኪሳራው የሞራል፤የሰው ህይወት፤ሃብት፤ የታሪክ ክስረት፤ የፓለቲካ ውርደት ናቸው። የትግራይ ህዝብ የነበረው ቅቡልነት በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ከዜሮ በታች ኔጋቲቭ ውስጥ ገብቷል ማለት ይቻላል።

2ኛ) ወለጋ ኦነግ። የወለጋ ህዝብ እኩይ ወያኔን ሞደል አደርጋለሁ ብሎ ንጹሃን ሰርቶ በል አማራዎችን ከሜዳ ላይ ብድግ ብሎ መጨፍጨፉ ወለጋ በህዝብ ዘንድ እንድጣላ የባህል ውርደት እንድ ደርስበት አድርጎታል። ለወለጋ ህዝብ ከፍተኛ የታሪክ ጠባሳ አትርፎለታል።

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ማን ምን አተረፈ - ከትግሬ ጦርነት?

Post by Weyane.is.dead » 26 Nov 2022, 14:04

Tplf vermin is definitely the worst loser. They started the war with everything in their hands hoping to gain more and ended up with nothing :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Abere wrote:
26 Nov 2022, 12:27

Post Reply