Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ለትግሬ ላም አለችኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ እምበር ተገዳላይ ተረት ስለ ሁመራ፥ወልቃይት እና ራያ ያጠግባቸዋል። ትግሬ የሰው ሆነውን ከመናፈቅ ነፍሱን ቢያውቅ ይበልጣል።

Post by Abere » 25 Nov 2022, 20:39

ወያኔ ለትግሬ ላም አለችኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ እምበር ተገዳላይ ተረት ስለ ሁመራ፥ወልቃይት እና ራያ ያጠግባቸዋል። ትግሬ የሰው ሆነውን ከመናፈቅ ነፍሱን ቢያውቅ ይበልጣል። አፍቃሪ ወያኔዎች የትግሬ ህዝብ እግዜር የፈቀደለትን ዕድሜ እና ህይወቱን በስራ ላይ በማዋል በሰላም እና በፍቅር እንዳይኖር ጠብ ያለሽ በዳቦ የአማራን እርስት ሰርቀን እናመጣላችኋለን እያሉ በከንቱ ህይወት እና ጊዜውን ያባክናል። ይህ ከንቱ ቅጥፈት መሆኑን የትግራይ ህዝብ ለ32 አመታት ያየው ጉዳይ ነው። የአማራ ህዝብ ወያኔን እንቅልፍ ነስቶት በመጨረሻም ከአዲስ አበባ እንድባረር ያደረገ ብቻ ሳይሆን በሚልዮን የሚገመት የትግራይ ህዝብ የረገፈበት ጉዳይ ነው። በድጋሜ ይህን ቅዠት የትግራይ ህዝብ የሚያዳምጥ ከሆነ ሌላ የከፋ ዙር ዕልቂት ነው። ከዕልቂት ደግሞ ምንም ትርፍ የለም። ማንም ምድራዊ ሃይል ይሁን ባለስልጣን የአማራን መሬት ቀምቶ ለትግሬ ሊሰጥ አይችልም - የማንም ባለስልጣን ሁመራ፤ወልቃይት እና ራያ የግል ሃብት እና የፓለቲካ እጅ መንሻ ጉቦ አይደሉም። ይህን ሃቅ ከወድሁ የትግራይ ህዝብ በማወቅ ሌላ ለነገ የጥል ስንቅ ማቆየት የለበትም - የተሰረቀ ዕቃ ከሌባ ላይ መግዛት እንደማለት ነው። ለዚያ ነው ወያኔ የሰረቀውን ዕርስት ባለቤቱ ከሌባ ወያኔ እጅ አስመለሰ። ይህን ፍትሃዊነት የትግራይ ህዝብ ሊረዳው ይገባል።