Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የድሮው ኢሳት ስባሪ የሆነውና ራሱን EMS ብሎ የሚጠራው የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ የጉራጌ ህዝብ ያነሳው የክልል እነሁን ህገመንግስታዊ ጥያቄ እንደሚቃወም በይፋ ገለጸ!!

Post by Wedi » 25 Nov 2022, 15:54

የድሮው ኢሳት ስባሪ የሆነውና ራሱን EMS ብሎ የሚጠራው የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ የጉራጌ ህዝብ ያነሳው የክልል እነሁን ህገመንግስታዊ ጥያቄ እንደሚቃወም በይፋ ገለጸ!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የድሮው ኢሳት ስባሪ የሆነውና ራሱን EMS ብሎ የሚጠራው የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ የጉራጌ ህዝብ ያነሳው የክልል እነሁን ህገመንግስታዊ ጥያቄ እንደሚቃወም በይፋ ገለጸ!!

Post by Horus » 25 Nov 2022, 22:17

Wedi,
እኔ ከነዚህ ፋይዳ ቢስ ቱልቱላዎች ምንም አይነት ለጉራጌ ድጋፍ አልጠብቅም ። ያ ያረጀ ደደብ የኢህአፓ አሰዳቢ ጂላ ጂል ገዋ ገና ለገና ጉራጌ ሴት ስላገባ ጉራጌ እንዴት መኖር እንዳለበት ምን ማሰብ እንዳለበት ሲለፋደድ መስማትን የሚያክል ደም የሚያፈላ ነገር የለም።

የነዚህ የብልጽግና ድርድብ ጡሩምባዎች አንድ ኢትዮጵያዊ ቆሻሻው የጎሳ ስርዓት እንዲወገድ እየጠየቀ በዚያ አንደበቱ አሁን ባለው ያገር ሕገመንግስት ስር ዜጋዎች መብታቸው መከበር እንድላለበት መጠየቅ አይችልም የሚሉን የተመሩ ደንቆሮች ናቸው ።

የጉራጌ ጥያቄ እጅግ ቀላል፣ ለነሱ መሰል አዲስ መጤ ካድሬዎች አልገባ አለ እንጂ የጉራጌ ትያቄ እጅግ ቀጥተኛ ጥያቄ ነው ። ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ ተዘርግቶ ያለው የጎሳ ሲስተም ይፈርስ፣ ይለወጥ፣ የፎርሽ ከተባለና ኢክልላዊ ሲስተም የሚፈጠር ከሆነ ያ ለውጥ ይታወጅና አቢይ እዚም እዛም የሚፈለፍለው የኦሮሙማ ተላጣፊ ክሎችን ያቁም!! አይ የጎሳ ሲስተም የኢትዮጵያ ሲስተም ሆኖ የቀጥላል እያለን ደሞ በዚህ ሕገ መንግስት ስር መብታችን ይከበር ነው ጉራጌ የሚለው !!

ይህን ተራ የእናቶች ሎጂክን ነው የEMS ቱልቱላዎች ያለገባቸው ወይም መቀበል ያልፈለጉት! ዞሮ ዞሮ የነሱ ወናፍ ሰሚ የለሽ የመንግስት ሌላ ልሳን ጆርም አንሰጠው! ሌላው etv ናቸው ።

ጉራጌ ይበልጥ አንድ እየሆነ እራሳቸው ሰባት ቤቶች የፈጠሩትን መከፋፈል ባገር ሽማግሎች አስወግዶ የመብት ትግሉን ይበልጥ ያቀጣትላል ! ይህ 2022 ነው! 16ኛው ዘመን አይደለም! ዛሬ በእኛ ትውልድ የጉራጌን ዘር ማጥፋት፣ በማሸማቀቅና በማችኮርመም ጉራጌን ማምበርከክ አይታሰብም!!!
Last edited by Horus on 26 Nov 2022, 12:50, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የድሮው ኢሳት ስባሪ የሆነውና ራሱን EMS ብሎ የሚጠራው የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ የጉራጌ ህዝብ ያነሳው የክልል እነሁን ህገመንግስታዊ ጥያቄ እንደሚቃወም በይፋ ገለጸ!!

Post by Horus » 26 Nov 2022, 00:50

eden wrote:
25 Nov 2022, 22:37
Horus,

Why don’t we see the kind of protest (ስራ ማቆም አድማ) we see in Welqite in Butajira?
ኤድን፣
ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየከው ። ታሪኩ ትንሽ ረጅምና ውስብስብ ነው ። መለስ አዲስ አበባ ሲገባ ጉራጌን ወክለው የመለስ ካድሬ የነበሩት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሰባት ቤት ጉራጌ ፖለቲከኞች ነበሩ ። ያም ስለሆነ በትንሹም ቢሆን ለጉራጌ ይሰጥ የነበረው ባጀት ላካባቢያቸው ብቻ በማዋል የተነሳ በምስራቅ ጉራጌና በሰባት ቤቶች ፖለቲከኞች መሃል በተነሳ መቃቃር ነው ዛሬ ያለው ክፍፍል። ግን ጉራጌ ሁሉ ክልልነት ይፈልጋል የውስጥ ልዩነቱ በምስራቅና ምራብ ፖለቲከኞች መሃል ያለ ፉክቻ ነው ።

ዛሬ ላይ ግን የኢ ኤም ኤ አድር ባይ የብልጽግና ተለጣፊዎች ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚያሳዩት የጉራጌን መብት በመቃወም ነው ። ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል ። እንደኒዚን ያሉ አድር ባዮች ናቸው ጉራጌ ከኢትዮጵያ አንድነት እንቅፋት ይሆናል ብለው ከኦነኛ ኦሮሙማ ጸረ ጉራጌ ሴራ ጋር የሚጨማለቁት !!!

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የድሮው ኢሳት ስባሪ የሆነውና ራሱን EMS ብሎ የሚጠራው የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ የጉራጌ ህዝብ ያነሳው የክልል እነሁን ህገመንግስታዊ ጥያቄ እንደሚቃወም በይፋ ገለጸ!!

Post by Wedi » 26 Nov 2022, 05:11

Horus wrote:
25 Nov 2022, 22:17
Wedi,
እኔ ከነዚህ ፋይዳ ቢስ ቱልቱላዎች ምንም አይነት ለጉራጌ አልጠብቅም ። ያ ያረጀ ደደብ የኢህአፓ አሰዳቢ ጂላ ጂል ገዋ ገነ ለገና ጉራጌ ሴት ስላገባ ጉራጌ እንዴት መኖር እንዳለበት ምን ማሰብ እንዳለበት ሲለፋደድ መስማትን የሚያክል ደም የሚያፈላ ነገር የለም።

የነዚህ ይብልጽግና ድርድብ ቱሩምባዎች አንድ ኢትዮጵያዊ ቆሻሻው የጎሳ ስርዓት እየጠየቀ በዚያ አንደበቱ አሁን ባለው ያገር ሕገመንግስት ስር ዜጋዎች መብታቸው መከበር እንድላለበት መጠየቅ አይችልም የሚሉን የተመሩ ደንቆሮች ናቸው ።

የጉራጌ ጥያቄ እጅግ ቀላል፣ ለነሱ መሰል አዲስ መጤ ካድሬዎች አልገባ አለ እንጂ የጉራጌ ትያቄ እጅግ ቀጥተኛ ጥያቄ ነው ። ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ ተዘርግቶ ያለው የጎሳ ሲስተም ይፈርስ፣ የለወጥ፣ የፎርሽ ከተባለና ኢክልላዊ ሲስተም የሚፈጠር ከሆነ ያ ለውጥ ይታወጅና አቢይ እዚም እዛም የሚፈለፍለው የኦሮሙማ ተላጣፊ ክሎችን ያቁም!! አይ የጎሳ ሲስተም የኢትዮጵያ ሲስተም ሆኖ የቀጥላል እያለን ደሞ በዚህ ሕገ መንግስት ስር መብታችን ይከበር ነው ጉራጌ የሚለው !!

ይህን ተራ የእናቶች ሎጂክን ነው የEMS ቱልቱላዎች ያለገባቸው ወይም መቀበል ያልፈለጉት! ዞሮ ዞሮ የነሱ ወናፍ ሰሚ የለሽ የመንግስት ሌላ ልሳን ጆርም አንሰጠው! ሌላው etv ናቸው ።

ጉራጌ ይበልጥ አንድ እየሆነ እራሳቸው ሰባት ቤቶች የፈጠሩትን መከፋፈል ባገር ሽማግሎች አስወግዶ የመብት ትግሉን የበልት ያቀጣትላል ! ይህ 2022 ነው! 16ኛው ዘመን አይደለም! ዛሬ በእኛ ትውልድ የጉራጌን ዘር ማጥፋት፣ በማሸማቀቅና በማችኮርመም ጉራጌን ማምበርከክ አይታሰብም!!!
Horus ትክክል ብለሃል!!

በተለይ አቶ ግዛው የተባለ አሮጌ ይህን ያልክል የኦሮሙማ እና የአብይ አህመድ አሽቃባጭ መሆነ የሚገርም ነው፡፡ እጅግ አሳፋሪ፣ የራሱ የሆነ ስብዕና የለለለው እና ወራዳ የሆነ ሰው ነው!!

eden
Member+
Posts: 9251
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: የድሮው ኢሳት ስባሪ የሆነውና ራሱን EMS ብሎ የሚጠራው የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ የጉራጌ ህዝብ ያነሳው የክልል እነሁን ህገመንግስታዊ ጥያቄ እንደሚቃወም በይፋ ገለጸ!!

Post by eden » 26 Nov 2022, 09:20

ዛሬ ሚኒ ባስ ውስጥ የሰማሁት:

ዘገምተኛው ግዛው ከጉራጌ ጋር ነው ምተኛው ስለዚህ ለጉራጌ የሚበጀውን ለማወቅ ታድያለው ሲል ተሸማቀቅኩኝ.

ጠላ ቤት የተሻለ ውይይት ይካሄዳል እኮ. እንዴት ነው ሚዲያ ላይ ይሄን ያህል የወረደ ጉድ የሚቀርበው? እምስ ሚዲያ ምናለ ፕሮፈሽናል ቢቀጥርልን? ተመልካች እኮ ተሳቀቀ - ከስሙ ጀምሮ ችግር አለበት

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የድሮው ኢሳት ስባሪ የሆነውና ራሱን EMS ብሎ የሚጠራው የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ የጉራጌ ህዝብ ያነሳው የክልል እነሁን ህገመንግስታዊ ጥያቄ እንደሚቃወም በይፋ ገለጸ!!

Post by Wedi » 26 Nov 2022, 10:03

eden wrote:
26 Nov 2022, 09:20
ዛሬ ሚኒ ባስ ውስጥ የሰማሁት:

ዘገምተኛው ግዛው ከጉራጌ ጋር ነው ምተኛው ስለዚህ ለጉራጌ የሚበጀውን ለማወቅ ታድያለው ሲል ተሸማቀቅኩኝ.

ጠላ ቤት የተሻለ ውይይት ይካሄዳል እኮ. እንዴት ነው ሚዲያ ላይ ይሄን ያህል የወረደ ጉድ የሚቀርበው? እምስ ሚዲያ ምናለ ፕሮፈሽናል ቢቀጥርልን? ተመልካች እኮ ተሳቀቀ - ከስሙ ጀምሮ ችግር አለበት
eden ዘገምተኛው እና ሸማግሌው ትናንት በእምስ ሚድያ ላይ የተናገረው እንዲህ ይላል!!

"የታረቅነው ከትግራይ ህዝብ ጋር እንጂ ከጌታቸው ረዳ ወይም ከፃድቃን ጋር አይደለም።" አቶ ግዛው ለገሰ

ሰውዬ እኮ የመጨርሻ አሳፋሪ ውታፍ ነቃይ ሆኖ አርፎታል!!

Wedi Shambel ወዲ/ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ ለዚህ ዘገምተኛ ውታፍ ነቃይ የሰጠው መልስ>

"አቶ ግዛው ከትግራይ ህዝብ ጋር እርስዎ ጥል ካልዎት በግልዎ መታረቅ ይችላሉ። ኢትዮጵያውያን ግን ጥላቸው ከህወሓት ጋር እንጂ ከትግራይ ህዝብ ጋር አልነበረም።"

:oops:
Please wait, video is loading...

Post Reply