Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ኡናቶቻችን <<ልጆቻችሁ ከጦር ሜዳ ካልተመለሱ እርሱዋቸው>> የሚል አሳዛኝ መርዶ ደረሳቸው።

Post by Digital Weyane » 24 Nov 2022, 15:00

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:
Please wait, video is loading...
Last edited by Digital Weyane on 25 Nov 2022, 17:42, edited 1 time in total.



Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን <<ልጆቻችሁ ከጦር ሜዳ ካልተመለሱ እርሱዋቸው>> የሚል አሳዛኝ መርዶ ደረሳቸው።

Post by Digital Weyane » 24 Nov 2022, 22:25

ከእያንዳንዱ ትግራዋይ ቤተሰብ እስከ አራት ልጆች በጦርነቱ ረግፈዋል። ተጠያቂው ማን ነው ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12332
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የትግራይ ኡናቶቻችን <<ልጆቻችሁ ከጦር ሜዳ ካልተመለሱ እርሱዋቸው>> የሚል አሳዛኝ መርዶ ደረሳቸው።

Post by Fiyameta » 25 Nov 2022, 15:02

Its so sad that over one million TPLF fighters won't be able to watch the World Cup. :|







Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ኡናቶቻችን <<ልጆቻችሁ ከጦር ሜዳ ካልተመለሱ እርሱዋቸው>> የሚል አሳዛኝ መርዶ ደረሳቸው።

Post by Digital Weyane » 27 Nov 2022, 21:28

አዲሱ የኳታር የ2022 የዓለም ዋንጫ ስታዲየም 80,000 ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም አለው። አሸባሪው ወያኔ ራሱ በለኮሰው ጦርነት ውስጥ ለሞት የማገዳቸው ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች 12 የዓለም ዋንጫ ስታዲየሞችን ይሞላሉ። እስቲ አስቡት! ትግራይ ወጣት የለም ማለት እኮ ነው። እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:





Post Reply