Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ሕዝብ አንድነትና የጉራጌ አጀንዳ!! የተፋፋመው የሕዝባችን ትግል!!!

Post by Horus » 24 Nov 2022, 14:52

ኬር የጉራጌ ምርምርና የማማከር ተቋም ጉባኤ ላይ የተነሱ ዋና ዋና ሃሳቦች መሃል ... ለምሳሌ

(1) ጉራጌ ጉራጌያዊ ምክክር ማድረግ እንደ ሚያስፈልገው፣
(2) የጉራጌ ሕዝብ ብሄራዊ አንድነት ከሁሉም ቀዳሚ ተግባር ምሆኑና የዚህ ጉራጌያዊ ምክክር ዋና አጀንዳ መሆን እንዳለበት ፣
(3) የጉራጌን ሕዝብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊና መንፈሳዊ ውህደትና ጥንካሬ ግልጽ በሆነ አጀንዳ ግንዛቤ ላይ ስለምድረስ፣
(4) የጉራጌ ክልልነት አይቀሬነት፣

ሌሎችም ... በሰፌው በአገር ቤት፣ በመላ ኢትዮጵያና አለም ላይ በተዘሩት የጉራጌ ተወላጆች ሁሉ መተግበር የግድ ይላል!



Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ሕዝብ አንድነትና የጉራጌ አጀንዳ!! የተፋፋመው የሕዝባችን ትግል!!!

Post by Horus » 24 Nov 2022, 15:09

ብልጽግናና የደቡብ ጸረ ጉራጌ ኮማንድ ፖስት ወታደራዊ አገዛዝ ጉራጌን ከዳር እስከ ዳር ቀስቅሰው ወደ ማይቀረው አንድነትና ክልልነት እያጠነከሩት ነው!!



Post Reply